More than 3.45 million people displaced in Ethiopia – IOM ReliefWeb (Press Release) 04:44 

Ethiopia More than 3.45 million people displaced in Ethiopia, more than half due to conflict: new IOM report Format News and Press Release    Source IOM     Posted19 Jan 2024    Originally published19 Jan 2024    OriginView original Addis Ababa – Over 3.45 million people were internally displaced in more than 2,500 assessed and accessible sites […]

Igad calls for talks between Ethiopia and Somalia – Daily Nation 03:58 

Friday, January 19, 2024 By Hilary Kimuyu Nation Media Group What you need to know: Leaders of the Intergovernmental Authority on Development (Igad) have called for a de-escalation of tensions between Ethiopia and Somalia. The meeting, chaired by Ismail Omar Guelleh, President of Djibouti and Chairman of the Igad Heads of State and Government, reviewed the […]

በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ የከተራ በዓል ሥነ ሥርዓት ተከናወነ

19 ጥር 2024, 15:39 EAT ከጥምቀት በዓል ቀደም ብሎ የሚካሄደው የከተራ ሥነ ሥርዓት በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ተከናወነ። በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ የከተራ በዓል ከወትሮው ቀዝቀዝ ቢልም ታቦታት በቀሳውስት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር አምርተዋል። የከተራ እና የጥምቀት በዓል በተለየ ሁኔታ በድምቀት የሚከበርባት የጎንደር ከተማ በክልሉ ውስጥ ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ የዘንድሮው የከተራ በዓል አከባበር ከዚህ […]

የአፍሪካ ልማት ባንክ ከኢትዮጵያ ያስወጣቸውን ሠራተኞቹን ሊመልስ ነው

19 ጥር 2024, 16:28 EAT የኢትዮጵያ ፀጥታ ኃይሎች ጥቃትን ተከትሎ ዓለም አቀፍ ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ አስወጥቶ የነበረው የአፍሪካ ልማት ባንክ፤ ሠራተኞቹን ወደ አገሪቱ ሊመልስ መሆኑን አስታወቀ። አህጉራዊው ባንክ በሠራተኞቹ ላይ የተፈጸመው ድብደባ እና እንግልት “የዲፕሎማሲያዊ መብት ጥሰት” መሆኑን ገልጾ፤ ታኅሣሥ 10/2016 ዓ.ም. ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ ለማስወጣት መወሰኑን ማስታወቁ ይታወሳል። ከዚህ ውሳኔው ከአንድ ወር በኋላ ባንኩ እንዳስታወቀው ውሳኔውን […]

ሰሜን ኮሪያ ‘የውሃ ውስጥ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ’ ሙከራ ማካሄዷ ተገለጸ

ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን በጋራ ላካሄዱት ወታደራዊ ልምምዶች ምላሽ ለመስጠት በሚል ሰሜን ኮሪያ “የውሃ ውስጥ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ” መሞከሯን የአገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ። ሰሜን ኮሪያ ‘ሃኤል-5-23’ ስትል የሰየመችው ኒውክሌር መሸከም የሚችሉ የውሃ ውስጥ ድሮኖችን ሙከራ በምስራቃዊ የባሕር ዳርቻዋ አካሂዳለች። ሰሜን ኮሪያ ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ሙከራዎችን አድርጋለች። ሰሜን ኮሪያ በአካባቢው ላይ […]

ከወጪ ጋር በተያያዘ ፕሪሚየር ሊጉ ለምን ክለቦችን ይቀጣል?

ከ 6 ሰአት በፊት ኤቨርተን እና ኖቲንግሃም ፎረስት የፕሪሚር ሊጉን የፋይናንስ ሕጎች ጥሰዋል በሚል አዲስ ክስ ተመስርቶባቸዋል። ኤቨርተን ከዚህ ቀደም በቀረበበት ክስ 10 ነጥብ ተቀንሶበት ይግባኝ ጠይቋል። ቢቢሲ በጉዳዩ ዙሪያ ሚነሱ ጥያቄዎችን እንደሚከተለው ተመልክቷቸዋል። ፕሪሚየር ሊጉ ሲጠናቀቅ ምን ሊፈጠር ይችላል? እነዚህ አዳዲስ የፕሪሚየር ሊጉ ጉዳዮች ከወራት በኋላ የሚታዩ ይሆናል። የኤቨርተን ጉዳይ ግን የሚታየው ከዚህ በፊት […]

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡንን ትተካለች የምትባለው ትንሿ ልጃቸው ማን ናት?

ከ 6 ሰአት በፊት ኪም ጁ ኤ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ የታየችው በአውሮፓውያኑ 2022 ነበር። ኪም ጁ ኤ አባቷን ለመተካት ትልቅ ተስፋ የተጣለባት እንደሆነች የደቡብ ኮሪያ የስለላ ኤጀንሲ ያምናል። ለመሆኑ ስለዚህች ሴት ምን የሚታወቅ ነገር አለ? ኪም ስለቤተሰባቸው ጉዳይ ምሥጢረኛ ናቸው። ለዚህ ነው ስለልጃቸው ብዙም የማይታወቀው። ኪም ሌላውን የቤተሰቡን አባላት ይቅርና የገዛ ባለቤታቸውን ሪ ሶል ጁንን […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን፤ በመቐለ አየር ማረፊያ የመንሸራተት አደጋ ገጠመው

January 18, 2024 ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ የመንገደኞች አውሮፕላን፤ ዛሬ ሐሙስ በመቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ በሚያርፍበት ወቅት ከመንደርደሪያው መንገድ ተንሸራትቶ በመውጣቱ በአውሮፕላኑ ላይ ጉዳት አጋጠመ። በክስተቱ ጉዳት የደረሰበት መንገደኛ እንደሌለ አየር መንገዱ ዛሬ ከሰዓት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ጉዳት የደረሰበት የአየር መንገዱ አውሮፕላን በበረራ ቁጥር ኢቲ 106 የተመዘገበው፤ ከአዲስ አበባ የተነሳው ከቀኑ ስድስት […]

የአዲስ አበባ ስታዲየም “በአጭር ጊዜ” ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ  

January 17, 2024 በተስፋለም ወልደየስ  ለዓመታት በእድሳት ላይ የቆየው የአዲስ አበባ ስታዲየም “በአጭር ጊዜ” ውስጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በስታዲየሙ የሚገጠሙ የቪአይፒ መቀመጫዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት በነበረ ችግር የማጠናቀቂያ ስራ መዘግየቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል። የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ይህን ያስታወቀው፤ የ2016 በጀት ዓመት የአምስት ወራት […]

How strong will the Ethiopian birr (etb) be in 2024? Disruption Banking 

The Ethiopian Birr (ETB) has been on a trajectory of seemingly terminal decline for several years now. Trading at 28.41 against the dollar in January 2019, at time of writing the Ethiopian currency was trading at practically half that level, at just 56.25. As the Addis Standard wrote last month, “the Ethiopian birr has plummeted to record lows […] the […]