በለንደን በፖሊስ አባላት እና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ ኤርትራውያን በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ 7 ሰአት በፊት የለንደን ከተማ ፖሊስ ትናንት ቅዳሜ ታኅሣሥ 20/2016 ዓ.ም. በደቡባዊ የከተማዋ ክፍል በተከሰተ ሁከት ላይ የተሳተፉ 8 ኤርትራውያንን ማሰሩን አስታወቀ። ፖሊስ ጨምሮ እንደገለጸው በትናንቱ ሁከት አራት አባላቱ ጉዳት እንደደረሰባቸው እና በንብረት ላይም ውድመት አጋጥሟል። ፖሊስ ኤርትራውን ተሳታፊ ሆነውበታል ባለው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በተነሳው ሁከት አንድ የፖሊስ አባሉ በደረሰበት ጉዳት ሆስፒታል መግባቱን ጨምሮ […]

“የመሻገር ሲቃ ከጻፍኳቸው መጻሕፍት ሁሉ በጣም የተሻለ እና እኔንም የሰራኝ መጽሐፍ ነው” ደራሲ እና ሃያሲ ያዕቆብ

31 ታህሳስ 2023, 08:07 EAT ደራሲ፣ ተርጓሚ እና ሃያሲ ያዕቆብ ብርሃኑ በጣት የሚቆጠሩ መጻህፍትን ለሕትመት አብቅቷል። ሠልስቱ ጣዖታት (ብኩን ነፍሳት)፣ የካህሊል አማልክት፣ ከባዶ ላይ መዝገን (የዘመን ስንክሳር ቅንጣቶች)፣ የመሻገር ሲቃ (ከዐውሎ ነፋስ ጋር መደነስ) እንዲሁም በፍም እሳት ማቃመስ ከስራዎቹ መካከል ናቸው። ደራሲ እና ሃያሲ ያዕቆብ ለመጽሐፎቹ ሁለት ርዕስ በመስጠት ይታወቃል። እርሱም ይህንን የሚያደርገው “አንባቢን ከተጽዕኖ […]

ከአስርት ዓመታት በኋላ የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል ከማሊ እንዲወጣ ተደረገ

ከ 7 ሰአት በፊት ከአስር ዓመታት በኋላ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል በአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት ትዕዛዝ ከማሊ መውጣት ጀመረ። ተመድ ባለፉት አስር ዓመታት በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ማሊ አሰማርቷቸው የነበሩ የሰላም አስከባሪ ወታደሮች ዛሬ እሁድ ከሀገሪቱ ጠቅልለው እየወጡ ነው። በሀገሪቱን ለማረጋጋት የተቀናጀ ተልዕኮ የተሰጠው ይህ ኃይል እ.አ.አ በ2013 የተሰማራው ታጣቂ ቡድኖች፤ በትጥቅ የታገዘ አመጽ መጀመራቸውን ተከትሎ […]

‘ሰይጣን እናስወጣለን’ የሚለው የዩናይትድ ኪንግደም ቤተ ክርስትያን

31 ታህሳስ 2023, 08:07 EAT ‘ዩኒቨርሳል ቸርች ኦፍ ዘ ኪንግደም ኦፍ ጋድ’ የተባለ ቤተ ክርስትያን ከ16 ዓመት ታዳጊ ‘ሰይጣን ለማስወጣት’ ሲሞከር በምሥጢር ቪድዮ ቀርጿል። የዚህ ቤተ ክርስቲያን የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ቅርንጫፍ ነው ቪድዮውን የቀረጸው። የቤተ ክርስቲያኑ ፓስተር ‘ጠንካራ ፀሎት’ በማድረግ ታዳጊውን ከሰይጣን ነጻ ለማውጣት ሲሞክሩ ይታያል። የቀድሞው የቤተ ክርስቲያኑ አባል በ13 ዓመቱ ከተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነት […]

በጎብኚዎች የተጨናነቀችው ቬነስ የቡድን ተጓዦችን ልታግድ ነው

31 ታህሳስ 2023, 08:46 EAT በቱሪስት መዳረሻነቷ የምትታወቀው የጣሊያኗ ቬነስ ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ጎብኚዎች የሚደርስባትን ጫና ለመቀነስ የቡድን ተጓዦችን እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተነገረ። የከተማዋ አስተዳደር ከስድስት ወራት በኋላ ተፈጻሚ በሚሆነው መመሪያ ከ25 በላይ ሆነው የሚመጡ ጎብኚዎች በከተማዋ አይስተናገዱም። ከዚህ በተጨማሪም ድምጽ ማጉያዎች “የከተማዋን ጸጥታ ስለሚረብሹ” ጥቅም ላይ መዋል አይችሉም ተብሏል። በአውሮፓ በከፍተኛ […]

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ እና ቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሜ ወረዳ በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተዘጋጀ የኢሰመጉ 154ኛ ልዩ መግለጫ

Ethiopian Human Rights Council በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ እና ቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሜ ወረዳ በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ የተዘጋጀ የኢሰመጉ 154ኛ ልዩ መግለጫ የኢሰመጉ 154ኛ ልዩ መግለጫ-ታህሳስ 17/2016 ዓ.ም ሙሉውን የኢሰመጉ መግለጫ ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ።

Chaos breaks out in London as Eritrean protesters attack police with sticks – Human Events 12:57 

by: Human Events Media Group   12/30/2023 0:00 / 4:12 Chaos erupted on the streets of London on Saturday when Eritrean protesters clashed with police in the Camberwell neighborhood. Camberwell Road was blocked near Burgess Park after the crowd of about 50 crowded around The Lighthouse theater.The Southwark Police issued a statement, saying “Officers are on […]

Guarding a Heritage: A Bid to protect Mawlid through UNESCO – The Reporter 

Society Guarding a Heritage: A Bid to protect Mawlid through UNESCO By Selamawit Mengesha December 30, 2023 Mawlid holds immense cultural and historical significance for Ethiopia’s Muslim community. It serves not only as a religious observance but also encompasses intricate traditions that have been passed down through generations. Through complex rituals like Menzuma poetry performances […]

Armed groups, opportunistic refugees compromise security in Gambella – The Reporter 06:48 

News Armed groups, opportunistic refugees compromise security in Gambella By Ashenafi Endale December 30, 2023 Over 25 investors have fled the region due to attacks, kidnapping and looting Threats posed by OLF-Shane and South Sudanese refugees-turned-looters have compromised security in Gambella Regional State, leaving the regional administration powerless to retain investors who are abandoning the […]

A bad year for Ethiopia – The East African 06:39 

Ethiopia’s bad year: From unending civil war to drought, default on Eurobond SATURDAY DECEMBER 30 2023   Prime Minister Abiy Ahmed reacts during a session in Parliament in the city of Addis Ababa, Ethiopia, on June 14, 2022. PHOTO | EDUARDO SOTERAS | AFPADVERTISEMENT By The EastAfrican It has been a bad year for Ethiopia, […]