እባካችሁ ልጆቻችን ተውልን ! በአቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች በትምህርት ወቅት መንፈሳዊ መዝሙር እንዳይዘምሩ እገዳ መጣሉን ሰምተናል

December 29, 2023 – ነቢዩ ሲራክ  የማለዳ ወግ … ” እባካችሁ ልጆቻችን ተውልን “ ===================== * ልጆቻችን ነጭ አምላኪ ሳይሆን ፈጣሪን ፈርተው እንዲያድጉ ፍቀዱልን የትምህርት ሚኒስትር በአቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች በትምህርት ወቅት መንፈሳዊ መዝሙር እንዳይዘምሩ እገዳ መጣሉን ሰምተናል ። ምንም ማድረግ ባይችሉም በርካታ ወላጆች ልጆቻችን ነጭ አምላኪ ሳይሆን ፈጣሪን ፈርተው እንዲያድጉ ፍቀዱልን ” በሚል በውሳኔው ላይ ከፍ ያለ ተቃውሞ […]

እኛ ካላደረግነው እኛ ካላዘጋጀነው አይቻልም የሚለው የአዳነች አቤቤ አስተዳደር የጃን ሜዳውን ተዋሕዶ ኤክስፖን ማደናቀፉ እያነጋገረ ነው፤ እነ አዳነች ስም ቀይረው ሊያዘጋጁት አቅደዋል።

December 29, 2023 – Konjit Sitotaw  እኛ ካላደረግነው እኛ ካላዘጋጀነው አይቻልም የሚለው የአዳነች አቤቤ አስተዳደር የጃን ሜዳውን ተዋሕዶ ኤክስፖን ማደናቀፉ እያነጋገረ ነው፤ እነ አዳነች ስም ቀይረው ሊያዘጋጁት አቅደዋል። ከአዘጋጆቹ የተሰጠውን መግለጫ ከዚህ በታች ይመልከቱት ። በቦታው ላይ ለተከታታይ 4 ቀናት አጥር ሲታጠርና ድንኳን ሲተከል ምንም ጥያቄ ሳይቀርብ ብዙ ድካም ከተደከመና ከፍተኛ ወጪ ከወጣ በኃላ የመክፈቻ ሰዓት ሲደርስ […]

ህገወጥ የቁም እንስሳት ንግድ ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉ ተገለጸ

Addis Admas Thursday, 28 December 2023 20:16 Written by  Administrator 2ኛው ሀገር አቀፍ የህገወጥ ንግድ መከላከል ጉባኤ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፤ በመድረኩ ላይ ህገወጥ የቁም እንስሳ ንግድ ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉ ተጠቁሟል፡፡ በጉባኤው ላይ በቁም እንስሳት፤ በመድኃኒትና ሌሎች የንግድ ዘርፎች ላይ በሚታይ ህገወጥ ንግድ ላይ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጓል፡፡ በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ስርዓትና […]

ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የክፍያ አማራጭ አስተዋወቁ –  Addis Admas

Thursday, 28 December 2023 20:29 ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የክፍያ አማራጭ አስተዋወቁ Written by  Administrator ‘Fly Now Pay Later’  ዳሽን ባንክና የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያውን ቆይተው የሚከፍሉበትን ‘ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል’ የሚል  አዲስ የክፍያ አማራጭ በዛሬው ዕለት አስተዋወቁ።የዳሽን ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ ዮሐንስ መኮንን እንደገለጹት፤ ‘ጉዞዎ ይቀድማል […]

አማራ ክልል፡ጥሰቶችን ያዳፈነው እና የበርካቶችን የእንጀራ ገመድ የበጠሰው የኢንተርኔት መቋረጥ

29 ታህሳስ 2023 በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ የኢንተርኔት (በይነ መረብ) አገልግሎት ከተቋረጠ ከአምስት ወራት በላይ ተቆጥረዋል። ገዥ እና ሻጭን አቆራርጧል። ተማሪና ተመራማሪን ከእውቀት ምንጭ አርቋል። ሥራ ፈላጊዎችን ሥራ ከሚያነፍንፉባቸው ድረ ገጾች ጋር አለያይቷል። ዘመኑ በሚፈቅደው መሠረት ድረ ገጾችን በመጠቀም የሥራ ማመልከቻ ማስገባትም የማይታሰብ ሆኗል። ነዋሪዎችን ከመረጃ አርቋል።ግጭቱን ተከትሎ […]

የምግብ መመረዝን በማሽተት ለመለየት ያስችላሉ የተባሉት ኤሌክትሮኒክ አፍንጫዎች

29 ታህሳስ 2023, 14:18 EAT የሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርተፊሻል ኢንተለጀንስ) ቴክኖሎጂ ውጤቶች እየመጠቁ እና እየተበራከቱ ናቸው። የሰው ልጆችን ሥራ አጥ ሊያደርጉ ይችላሉ የሚሉ ስጋቶችን እስከሚፈጥሩ ድረስ ያልገቡበት ዘርፍ ጥቂት ነው። በቅርቡ ደግሞ ኤሌክትሮኒክ አፍንጫዎች (e-nose sensors) መበልጸጋቸው ተሰምቷል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጅ አፍንጫን እና የማሽተት ችሎታን የተካ ነው ተብሎለታል። አፍንጫችን ወደ 400 የሚጠጉ የመዓዛ ተቀባዮች ያሉት […]

“በትግራይ ያንዣበበውን ረሃብ ለመግታት የፌዴራል መንግሥቱ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል” – አቶ ጌታቸው ረዳ

29 ታህሳስ 2023, 15:16 EAT የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ ጌታቸው በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው ባሰራጩት መግለጫ በክልሉ ያለው ድርቅ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን ጠቅሰዋል። “በትግራይ ረሃብ እና ሞት እያንዣበበ ነው” ሲሉ የገለጡት ፕሬዝደንቱ ከ1977 በኋላ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ እጅግ የከፋ […]

ሩሲያ በመላው ዩክሬን “ከፍተኛ” የሚሳኤል እና ድሮን ጥቃቶችን ከፈተች

29 ታህሳስ 2023, 12:08 EAT የሩሲያ ጦር በመላው ዩክሬን ከፍተኛ እና የተቀናጀ የተባለ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ከፈተ። የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ እስካሁን ድረስ 110 ሚሳኤሎች ወደ ዩክሬን ተተኩሰዋል ብለዋል። የዩክሬን አየር ኃይል ደግሞ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ በርካታ ጥቃቶች በተቀናጀ ሁኔታ በተመሳሳይ ሰዓት ሲፈጸሙ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ብሏለ። ዜሌንስኪ ዛሬ የተጀመረውን ጥቃት ሲገልጹ “ሩሲያ […]

ትራምፕ በተጨማሪ የአሜሪካ ግዛት በቀጣዩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዳይሳተፉ ታገዱ

29 ታህሳስ 2023, 08:13 EAT የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሜይን ግዛት በቀጣዩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተሳታፊ እንዳይሆኑ ታገዱ። ትራምፕ ከጥቂት ቀናት በፊት በኮሎራዶ ግዛት በተመሳሳይ ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በግዛቱ ፍርድ ቤት መታገዳቸው ይታወሳል። የሜይን ግዛት ከፍተኛ የምርጫ ኃላፊ የሆኑት ሼና ቤልዎስ የቀድሞ ፕሬዝዳንት በካፒሎል ሂል አመጽ ላይ ተሳትፎ ስለነበራቸው የምርጫ ዕጩ ሆነው መቅረብ አይችሉም በሚል መታገዳቸውን […]

ቦይንግ በ737 ማክስ አውሮፕላን ላይ ሊላላ ስለሚችል ብሎን ማሳሰቢያ ሰጠ

29 ታህሳስ 2023, 09:29 EAT አየር መንገዶች በ737 ማክስ አውሮፕላን የበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ ሊላላ የሚችል ብሎን ላይ ፍተሻ እንዲያደርጉ በቦይንግ ማሳሰቢያ ተሰጠ። የአሜሪካው ግዙፍ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ አወዛጋቢ ሆኖ የቆየውን አውሮፕላኑን የተመለከተ ይህን ማሳሰቢያ የሰጠው በበረራ መቆጣጠሪያ ስርዓት ውስጥ አንድ ብሎን ያለማቀፊያ ከተገኘ በኋላ ነው። ቦይንግ የሚላላ ብሎን ተገኝቶበታል ያለው አውሮፕላን 737 ማክስ አውሮፕላን […]