በኦሮሚያ ሆሮ ጉድሩ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት የቤተክርስቲያን ምዕመኖች ተገደሉ

December 26, 2023 – Konjit Sitotaw  በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ በሮ ቀበሌ ውስጥ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት፣ በዚኹ ቀበሌ የምትገኘው የበሮ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች መገደላቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ምንጮቿ ሰምታለች። ጥቃቱ የተፈፀመው ዛሬ ሰኞ ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1 ሰዓት ከ 30 ደቂቃ አካባቢ እንደሆነ የገለፁት ምንጮች፣ በጥቃቱም በቁጥር ስምንት የሚደርሱ […]

በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል።

December 26, 2023  በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። ዋዜማ በ “ከስምንተኛው ወለል” የስቱዲዮ ውይይት በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያዎችን ጋብዛ አወያይታለች። ተከታተሉት- https://youtu.be/KF7uJB175U4?si=pCuV-9ZbhjG3OGbY

Heavy hearts for the artists painting Sudan’s pain – BBC 19:37 

Sudan war: Heavy hearts for the artists painting the pain of conflict 26th December 2023, 07:16 EST By Ismail EinasheLetter from Africa series, Nairobi Elsadig Mohammed Janka Artist Galal Yousif managed to flee Sudan when conflict erupted earlier this year with only a few belongings stuffed into a small backpack. The turmoil and bag, in […]

The Horn Of Africa States: 2023 The Annus Horribilis – OpEd

The Horn of Africa as seen from the NASA Space Shuttle. Photo Credit: NASA, Wikipedia Commons  December 26, 2023  0 Comments By Dr. Suleiman Walhad This was a tough year for the region and one can only describe it as the annus horribilis or the terrible year. It was a year when a series of horrible events […]

Ethiopia joins Ghana and Zambia as it defaults on its $1 billion bond – Nairametrics 

 by Aghogho Udi  17 hours ago in Business News, Public Debt Ethiopia joined Ghana and Zambia as Africa’s latest defaulter after it failed to make interest payment of $33 million on its $1 billion bond following the expiration of a grace period on Monday. The nation, located in the Horn of Africa, was obligated to pay a $33 million […]

Ethiopia becomes Africa’s latest sovereign default

AFRICA 26 December 2023 – 08:35 BY REUTERS Ethiopia’s capital Addis Ababa. Africa’s second most populous country had been supposed to make the payment on December 11 but technically had up until Tuesday to provide the money due to a 14-day “grace period” clause written into the $1bn (R18.47bn) bond. File photo.Image: REUTERS/Tiksa Negeri Ethiopia became Africa’s […]

የዐቢይ አህመድ፣ ኦነግ፣ ሜጫና ቱለማ በአማራው ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ

(ጌታቸው ሺፈራው) News Feed posts Abebe Gelaw MengisturdnosStpeoih6i60699cfu503m09m1c1m12hulfa449tci651il1l90a010t  ·  Getachew ShiferawrdnosStpeoih6019699cfu5e,m02m1c m12 ul1u449tJ8651in1l90a010t  ·  የዐቢይ አህመድ፣ ኦነግ፣ ሜጫና ቱለማ በአማራው ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ(ጌታቸው ሺፈራው)አንድን ተቀናቃኝ ኃይል ለማዳከም ጠንካራና ደካማ ጎኑን መለየት የመጀመርያው ስራ ነው። ባላንጣው መሰረቱን ለመናድ ያስችላል ያለውን ጠንካራ ጎን ለመጉዳት ይጥራል። ሰሞኑን በአማራው ላይ እየተፈፀሙ ካሉት ጉዳዮች መካከል አንዳንዶቹን ብናይ ይህን የባላንጣዎች ተግባር እናገኘዋለን።የኦነግ መሰረት የሆነው ሜጫና […]

በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል።

December 26, 2023 በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። ዋዜማ በ “ከስምንተኛው ወለል” የስቱዲዮ ውይይት በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያዎችን ጋብዛ አወያይታለች። ተከታተሉት- https://youtu.be/KF7uJB175U4?si=pCuV-9ZbhjG3OGbY

ከዕዳ ወደ ዕዳ ወደ ፍዳ (ዶር ስዩም መኮነን የቀድሞ የስላም ሚንስቴር ዲኤታ)

December 26, 2023  ከዕዳ ወደ ዕዳ ወደ ፍዳ (ዶር ስዩም መኮነን የቀድሞ የስላም ሚንስቴር ዲኤታ) የለውጡ ወቅት የሀገራችን መሰረታዊ ስብራቶች ማለትም ሀገራዊ አንድነት፣ የዴሞክራሲ፣ የእኩልነት፣ የፍትሃዊነት ችግር ይፈታል፤ ዘላቂ ሰላም ያረጋግጣል በሚል ትልቅ ተስፋ የተጣለበት፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ድጋፍ ያገኘ ነበር፡፡ ይሁንና ካለንበት አዘቅጥ (ዕዳ) ከመውጣት ይልቅ ከእለት ወደ እለት በሁሉም የመለኪያ መስፈርቶች እየወረድን፣ የአለም […]

መጪውን የ2016ዓም የእየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱስ ላሊበላ የልደት ወይንም የገና በዓልን አስመልክቶ ከላስታ አውራጃ ብ/ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ፋኖ ክፍለ ጦር የተሰጠ መግለጫ

December 26, 2023 – Konjit Sitotaw  መጪውን የ2016ዓም የእየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱስ ላሊበላ የልደት ወይንም የገና በዓልን አስመልክቶ ከላስታ አውራጃ ብ/ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ፋኖ ክፍለ ጦር የተሰጠ መግለጫ…. በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቀው የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በየዓመቱ በታሪካዊቷ የደብረ ሮሃ ከተማ ከንጉሱ እና ከፃድቁ አባታችን ከቅዱስ ላሊበላ ልደት ጋር እንደሚከበር ይታወቃል። ሆኖም ግን ጦርነት […]