የዩኬ ባሕር ኃይል በቀይ ባሕር አካባቢ የሁቲ ድሮን ተኩሶ ጣለ
17 ታህሳስ 2023, 12:59 EAT ኤችኤምኤስ ዳይመንድ የሚል ስም ያለው የዩኬ የጦር መርከብ ቅዳሜ ዕለት አንድ ሰው አልባ የጦር አውሮፕላን (ድሮን) ቀይ ባሕር አካባቢ መትቶ መጣሉን አስታወቀ። የዩኬ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የሮያል ባሕር ኃይል አንድ ዒላማ ከአየር ተኩሶ ሲጥል ምናልባትም ከ10 ዓመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። መከላከያ ሚኒስቴር ሰው አልባ አውሮፕላኑ ከማን እንደተተኮሰ ያለው ነገር […]
የአልጀዚራ የካሜራ ባለሙያ በእስራኤል የድሮን ጥቃት ተገደለ
17 ታህሳስ 2023, 09:19 EAT በእስራኤል የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት የተገደለው የአልጀዚራ የካሜራ ባለሙያ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ። ሳመር አቡዳቃ እስራኤል በደቡባዊቷ ጋዛ ኻን ዩኒስ ትምህርት ቤት አርብ ዕለት በፈጸመችው የድሮን ጥቃት ነው ጉዳት ከደረሰበት በኋላ ህይወቱ አልፏል። እስራኤል በአካባቢው እያደረሰችው በነበረው ከፍተኛ የቦምብ ጥቃት ምክንያት የህክምና ባለሙያዎች መድረስ ባለመቻላቸውም ሳመር ከፍተኛ ደም ፈሶት […]
የእስራኤል ጦር ታጋቾችን ተኩሶ በገደለበት ወቅት ነጭ ጨርቅ እያውለበለቡ እንደነበር አስታወቀ
17 ታህሳስ 2023, 08:29 EAT የእስራኤል ጦር በጋዛ ታግተው የነበሩ ሶስት ዜጎቹን ተኩሶ በገደለበት ወቅት ነጭ ጨርቅ እያውለበለቡ እንደነበር አስታወቀ። እስራኤል ሶስት የታገቱ ዜጎቿን ተኩሳ የገደለችው በስህተት መሆኑንም አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ከፍተኛ ባለስልጣን “ከጦሩ አሰራር ጋር የሚቃረን ነው” እንዲሁም በከፍተኛ ደረጃም ምርመራ መከፈቱንም ተናግረዋል። በእስራኤል ጦር አርብ ዕለት የተገደሉት ታጋቾች የ28 አመቱ ዮታም ሃይም፣ የ22 […]
የአፍሪካ ዋንጫ መቼ ነው የሚጀምረው? ለዋንጫ የሚጠበቁ አገራትስ የትኞቹ ናቸው?
17 ታህሳስ 2023 የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ተቃርቧል። ለሁለተኛ ጊዜ ዋንጫውን የምታስተናግደው አይቮሪ ኮስት ዝግጅቷን አጠናቃለች። ውድድሩ ከአንድ ወር በኋላ ቅዳሜ ጥር 4/2016 ዓ.ም. አቢጃን በሚገኘው አላሳኔ ኦዋታራ ስታድየም አዘጋጇ አይቮሪ ኮስት ከጊኒ ቢሳው በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀምራል። ሰባት ጊዜው ዋንጫውን በማንሳት ክብረ-ወሰን የጨበጠችው ግብፅም የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በመክፈቻው ሰሞን ከሚያደርጉ ቡድኖች መካከል ናት። የቀደመውን የአፍሪካ ዋንጫ ያነሳችው […]
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ አዲስ ፓርቲ መሠረቱ
17 ታህሳስ 2023, 08:47 EAT ጃኮብ ዙማ አዲስ ፓርቲ መመሥረታቸውንም ይፋ አደረጉ። ፓርቲው በመጪው ምርጫ ገዢውን ኤኤንሲን ይፎካከራል ብለዋል። ዙማ ትናንት በሰጡት መግለጫ ከእንግዲህ ለገዢው ፓርቲ ማለትም የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ፣ በእንግሊዝኛው ምሕጻር ኤኤንሲ (ANC ) ድምጽ አልሰጥም ብለዋል። ዙማ ይህን ፓርቲ ወክለው ተወዳድረው እንደ አውሮፓዊያኑ ከ2009 እስከ 2018 ዓ/ም ደቡብ አፍሪካን በፕሬዝዳንትነት ማገልገላቸው አይዘነጋም። አዲስ […]
Ethiopia, Japan venture inches towards domestic currency printing
News Ethiopia, Japan venture inches towards domestic currency printing By Selamawit Mengesha December 16, 2023 Heads of the country’s nascent sovereign wealth fund are partnering with the Japanese Toppan Holdings Inc. in a bid to localize the printing of currency and passports. Sources disclosed the progress of the partnership was a topic during discussions between […]
UK launches development blueprint in Addis amidst budget cut concerns
News UK launches development blueprint in Addis amidst budget cut concerns Sisay Sahlu December 16, 2023 The government of the United Kingdom has launched a roadmap for its international development agenda for Ethiopia, marking the first roadmap in sixteen years and the first since Brexit. The UK Embassy introduced its agenda, titled “International development in […]
Gebeya Inc., UNHCR launch “Boundless Skills” refugee talent cloud
NEWS IN BRIEF By Staff Reporter December 16, 2023 Gebeya Inc., a Pan-African SaaS-Enabled Marketplace based in Addis Ababa, Ethiopia, and UNHCR, the UN Refugee Agency in Ethiopia, have teamed up to establish a refugee talent cloud called “Boundless Skills.” This collaboration aims to unlock the potential of the digital economy for both businesses and […]
City Admin’s decision to abolish billboards faces opposition
News City Admin’s decision to abolish billboards faces opposition By Selamawit Mengesha December 16, 2023 The Addis Ababa City Administration’s recent move to replace billboard advertisements with digital ones is facing strong opposition from the Ethiopian Advertising Association. As the city administration proceeds with the demolition of outdoor billboards, leading advertising companies in the city […]
Transport and tourism: lessons from Japan
Society Transport and tourism: lessons from Japan By Samuel Bogale December 16, 2023 Any tourist planning a trip has to consider much about the place they plan to visit. Accommodations, food, and weather are a few examples of this. With the growth of technology and tourism infrastructure, tourists today have more agencies in planning and […]