የስኳር ፋብሪካዎች መከላከያ ሠራዊት ተመድቦላቸው  እያመረቱ መሆኑ ተገለጸ

የስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወዮ ሮባ ዜና የስኳር ፋብሪካዎች መከላከያ ሠራዊት ተመድቦላቸው  እያመረቱ መሆኑ ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 10, 2023 በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ግሩፕ ውስጥ ከተካተቱ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች አንዱ የሆነው፣ የስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሚስተዳድራቸው የስኳር ፋብሪካዎች፣ በፀጥታ ምክንያት ማምረት ባለመቻላቸው፣ የአገር መከላከያ ሠራዊት ተመድቦላቸው ጥበቃ እየተደረገላቸው እያመረቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በስኳር […]

‘የጠፉ መጽሐፍት አዳኙ’ ኤልያስ ሜክሲኮን እስከ ወዲያኛው ይሰናበታት ይሆን?

10 ታህሳስ 2023 ኤልያስ ገብረማሪያም ንባብ በሚያዘወትሩ አዲስ አበቤዎች ዘንድ የሚታወቅ ስም ነው። ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን አለፍ እንዳሉ ነጠላ ጫማ የተጫማ ባለ‘ድሬድ’ ፀጉር ጎልማሳ ከተመለከቱ እሱ ኤልያስ ነው። “ሜክሲኮ አምደ መጻሕፍት” ሲል የሰየማት እና ባለ አስራ አንድ ወለሉን ሸበሌ ሆቴልን ሽቅብ የምትመለከተው የመጽሐፍት መደብሩ ላለፉት አስር ዓመታት ከሜክሲኮ መልኮች አንዷ ነበረች። ኤልያስ ጋር ተፈልጎ የማይገኝ […]

ቱርክ ‘ሞተረኛውን ገጭቶ ለሞት ዳርጎታል’ ባለችው የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ልጅ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

10 ታህሳስ 2023, 08:41 EAT ቱርክ ሞተረኛውን ገጭቶ ለሕይወቱ ማለፍ ምክንያት ሆኗል ባለችው የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ልጅ ላይ ዓለም አቀፍ የእስር ማዘዣ አወጣች። ሞተረኛው አደጋው ከደረሰበት ከስድስት ቀናት በኋላም ሕይወቱ አልፏል። የፖሊስ ሪፖርት የሚያሳየው የፕሬዚዳንቱ ልጅ መሐመድ ሐሰን ሼክ መሐመድ በቱርክ መዲና ኢስታንቡል ከሞተረኛው ጋር መጋጨቱን ነው። ግጭቱ የተፈጸመው በቀን እንደሆነ ያተተው ሪፖርቱ መሐመድ በወቅቱም በኢስታንቡል […]

ሸዋል ኢድ – ዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የመዘገበው የሐረሪዎች የአደባባይ በዓል

10 ታህሳስ 2023 ከቀናት በፊት የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የሸዋል ኢድ በዓል አከባበር ከዓለም የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል አንዱ አድርጎ መመዝገቡን አስታውቋል። ይህንን ተከትሎም ሐረር በኢትዮጵያ ካሉ ከተሞች በዩኔስኮ ሁለት ቅርሶችን ያስመዘገበች ከተማ ለመሆን ስtእበቃ፤ የሸዋል ኢድ በዓል በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ የተመዘገበ አምስተኛው የኢትዮጵያ ቅርስ ሆኗል። ሸዋል ኢድ – የሐረሪዎች ድምቀት የረመዳን […]

የጋዛ ግማሹ ሕዝብ እየተራበ ነው ሲል የተባበሩት መንግሥታት አስጠነቀቀ

10 ታህሳስ 2023, 09:48 EAT የተባበሩት መንግሥታት የእርዳታ ድርጅት አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ግማሹ የጋዛ ሕዝብ በረሃብ እየተሰቃየ ነው ሲሉ አስጠነቀቁ። የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዳይሬክተር ካርል ስካው እንዳሉት ወደ ጋዛ ሰርጥ የገባው እርዳታ በጣም ጥቂት ብቻ ነው።በመሆኑም ከአስር ሰዎች መካከል ዘጠኙ በየቀኑ መመገብ አይችሉም። በጋዛ ያለው ሁኔታ የእርዳታ አቅርቦቱን ፈታኝ እንዳደረገውም ምክትል ዳይሬክተሩ […]

ኦባማ በፊልም ሥራው የተሳተፉበት ‘ሩስቲን’ ማን ነው?

10 ታህሳስ 2023 በቅርቡ ኔትፍሊክስ በባያርድ ሩስቲን ሕይወት ላይ የተመሠረተ ፊልም አውጥቷል። የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ በፕሮዲውሰርነት መሳተፋቸው የበርካታ ሚዲያዎችን ቀልብ ስቧል። ለብዙዎች ጥያቄ የሆነው ግን ባያርድ ሩስቲን ማን ነው? የሚለው ነው። የአሜሪካንን ታሪክ በሚያውቁ ዘንድም ቢሆን ባያርድ ሩስቲን የሚወሳ ስም አይደለም። ፊልሙም የተሠራበት ምክንያት ይኸው ነው። ሩስቲን ጥቁሮች ከጭቆና […]

Rights group reveals details of grisly November killings, decries gov’t interference

News Rights group reveals details of grisly November killings, decries gov’t interference By Ashenafi Endale December 9, 2023 “It has become a culture.” A report from the Consortium of Ethiopian Human Rights Organization (CEHRO) reveals several instances of mass murder and burial in Oromia that took place in the final week of November. On the […]

Corrupt contraband network confounds Customs Commission

News Corrupt contraband network confounds Customs Commission By Ashenafi Endale December 9, 2023 The Customs Commissioner has pleaded with Parliament to provide a political solution for a nationwide web of illicit trading that implicates regional administrations, the federal police, judicial officials, and customs and intelligence officers as well as the military.  Commissioner Debele Kabeta told […]

Cleaning house vital to avert state capture

Staff Reporter December 9, 2023 EDITORIAL One thing on which Ethiopians from all walks of life agree is that the level of corruption in Ethiopia has assumed epidemic proportions.  A phenomenon that poses a national security risk that rivals other security threats, corruption is a bane that Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) once described as […]

UAE’s AMEA Power to build $600m wind farm in Ethiopia, chairman says

NEWS IN BRIEF By Staff Reporter December 9, 2023 Dubai-based Amea Power has signed two agreements at the COP28 climate conference to develop renewable energy projects in Africa. The company plans to construct a USD 600 million wind farm in Ethiopia, capable of producing 300 megawatts of energy. Amea Power is currently in discussions with […]