መንግስት ለሰላም ድርድር ፍላጎት የለውም›› ተባለ

December 9, 2023 – Addis Admas  ↓ Saturday, 09 December 2023 11:48 መንግስት ለሰላም ድርድር ፍላጎት የለውም›› ተባለ Written by  Administrator በመንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል በዳሬ ሰላም ሲካሄድ የነበረው ድርድር እንዳይሳካ የተደረገው በመንግስት ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደኦ ገለፁ፡፡ መንግስት በሁለቱ ወገኖች መካከል የተፈጠረውን ችግር በውይይት ለመፍታት ፍላጎት የለውምሲሉም ለቢቢሲ በሰጡት ቃለ ምልልስ […]

ዐዲስ አበባ ከተማ ለእሑድ ከተጠራው ሰልፍ ጋራ በተያያዘ ብዙ ሰዎች እየታሰሩ ነው

December 9, 2023 – VOA Amharic በዐማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ የሚካሔደውን ጦርነት የተቃወሙ የፖሊቲካ ፓርቲዎች፣ ለነገ በስቲያ እሑድ ከጠሩት ሰላማዊ ሰልፍ ጋራ በተያያዘ፣ የሰልፉ አስተባባሪዎች እንደታሰሩ፣ ኢሕአፓ አስታወቀ። ኢዜማ እና እናት ፓርቲዎችም፣ አባሎቻቸው እንደታሰሩ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል፡፡ የኢሕአፓ ፓርቲ ሊቀ መንበር ረዳት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራ፣ ታሳሪዎቹ ወደ አዋሽ አርባ እንደተወሰዱ ገልጸው፣ ለእ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መባባሳቸውን ኢሰመኮ ገለፀ

December 9, 2023 – Addis Admas  Saturday, 09 December 2023 11:31 Written by  መታሠቢያ ካሣዬ መንግስት ለዜጎች ደህንነት ጥበቃ እንዲያደርግ ጠይቋል በአማራ፣ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተባብሰው መቀጠላቸውንና መንግስት ለሰብአዊ መብቶች ጥሰትና ለጥቃት ተጋላጭ ለሆኑ አካባቢዎችና ነዋሪዎች የተሟላ ጥበቃ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ። ኮሚሽኑ በሶስቱ ክልሎች በሲቪል […]

የዐማራ ባንክን ከ460 ሚ. ብር በላይ ለሚሆን ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚና የኮርፖሬት አገልግሎት ዋና መኰንን ከሓላፊነታቸው ተባረሩ

December 9, 2023 – Addis Admas  የዐማራ ባንክ የዲሬክተሮች ቦርድ፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚውን አቶ ኄኖክ አበበ ታደሰንና የኮርፖሬት አገልግሎት ዋና መኰንኑን አቶ ክንዴ አበበን፣ በአፈጻጸም ድክመት ከሓላፊነታቸው አነሣ።የባንኩ ቦርድ ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ዛሬ ዐርብ፣ ኅዳር 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ሲኾን፣ ኹለቱም ከፍተኛ ሓላፊዎች፣ ከተሾሙበት ዕለት ጀምሮ፣ በየጊዜው በሚሳዩት የሥራ አፈጻጸም ድክመት፣ የባንኩን ስትራቴጂያዊ ግቦች እና ቁ… … ሙሉውን […]

በሲነርጂ ሀበሻ ፊልምና ኮሚኒኬሽን በመዘጋጀት ላይ የሚገኘው የሰማዕቱ ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ፊልም ጽሑፍ በሊቃውንት ጉባኤ እንዲመረመር ታዘዘ !

December 9, 2023 – Konjit Sitotaw በሲነርጂ ሀበሻ ፊልምና ኮሚኒኬሽን በመዘጋጀት ላይ የሚገኘው የሰማዕቱ ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ፊልም ጽሑፍ በሊቃውንት ጉባኤ እንዲመረመር ታዘዘ ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ሲነርጂ ፊልምና ኮሚኒኬሽን በኢትዮጵያዊው ሰማዕት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳስ የስማዕትነት ተጋድሎ ዙሪያ የሚያጠነጥን ፊልም ለመስራት የሚያደርገው እንቅስቃሴ ታሪክን የሚያጎድፍ ሆኖ […]

በኦሮሚያ ሕዝቡ ለአካላዊ፣ ስነ ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ተጋልጧል

December 9, 2023  ኢሰመጉ፣ በኦሮሚያ ክልል በታጣቂዎች በሚፈጸሙ “ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች” ሳቢያ ሕዝቡ ለአካላዊ፣ ስነ ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ተጋልጧል ሲል አዲስ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ኢሰመጉ፣ የኦሮሚያ ክልል ጸጥታ አካላት ወንጀል ሠርቶ ተጠያቂ ያለመኾን ባህል እንዲቀር ወንጀለኞች ለሕግ የሚቀርቡበትን ሥርዓት እንዲዘረጉ አሳስቧል። የክልሉ መንግሥት በቅርቡ በአርሲና ቄለም ወለጋ ዞኖች በበርካታ ንጹሃን ላይ ግድያ የፈጸሙና […]

አማራ ባንክን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚ ተባረሩ

December 9, 2023  ዋዜማ- አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች። በባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ መላኩ ፈንታ የተፃፈውና (ዋዜማ የተመለከተችው) ለቦርድ አባላት የተሰራጨው ደብዳቤ እንደሚያስረዳው የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዋና አቶ ኄኖክ ከበደ ታደሰና […]

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ( ሸኔ) ታጣቂዎች ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎችን አግተው ወሰዱ

December 9, 2023 – Konjit Sitotaw  የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ዋጫሌ ወረዳ፣ ጃቴ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ ከሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ውስጥ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎችን አግተው መውሰዳቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ተረድታለች። የቡድኑ ታጣቂዎች ከአዲስ አበባ 75 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ከተማ ከዋናው አስፋልት መንገድ ላይ እገታውን የፈጸሙት፣ ረቡዕ’ለት ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ […]

ኢትዮጵያ ከአበዳሪዎቿ ጋር ያደረገችው ድርድር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

December 9, 2023 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያ በ1 ቢሊዮን ዶላር ቦንድ አከፋፈል ላይ ከአበዳሪዎቿ ጋር ያደረገችው ድርድር ትናንት ያለ ውጤት እንደተጠናቀቀ ሮይተርስ ዘግቧል። ኢትዮጵያ በቀጣዩ ሰኞ በተቀመጠው ቀነ ገደብ የ33 ሚሊዮን ዶላር የቦንድ ወለድ መክፈል እንደማትችል ለአበዳሪዎቿ ማሳወቋን ዘገባው ጠቅሷል። ድርድሩ ያለ ውጤት መጠናቀቁ፣ ኢትዮጵያ የውጭ ዕዳዋን መክፈል የማትችልበት ደረጃ ላይ መድረሷን ሊያሳይ እንደሚችል ዘገባው አመልክቷል። ኢትዮጵያ […]

የተጣላ ሳይታረቅ የማይከበረው አዲስ ዓመት – ድሽታ ግና

9 ታህሳስ 2023 በመላው አገሪቱ የሚከበረው የኢትዮጵያ ይፋዊ አዲስ ዓመት መስከረም 1/2016 ዓ.ም. ተጀምሮ ሦስተኛ ወሩን አገባዷል። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ማኅበረሰቦች የራሳቸው የሆነ የአዲስ ዓመት አከባበር እና ባሕላዊ ሥነ ሥርዓቶች አሏቸው። በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ የመስከረም ወር የዓመቱ መጀመሪያ ሲሆን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙት አሪዎች ደግሞ መስከረም ወይንም ታማ 10ኛ ወራቸው ነው። […]