ጁሊየስ ማሌማ፡የደቡብ አፍሪካዊው አብዮተኛ ንግግር ለምን በኬንያ አነጋጋሪ ሆነ?
ከ 2 ሰአት በፊት ከቀናት በፊት ሁለት ታዋቂ ሰዎች ለኬንያውያን የሚያድርጉት ንግግር በጉጉት ሲጠበቅ ነበር። በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ግን አልነበረም። የሁለቱም ንግግር በቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት አግኝቷል። ሁለቱም ሰዎች ለፓን አፍሪካዊነት ጽንሰ ሐሳብ ህይወታቸውን አሳልፈው እንደሰጡ ምለው ተገዝተው ይገልጻሉ። ሁለቱም በከባድ የምጣኔ ሐብት ጉዳይ ራስ ምታት የሆነባቸውን አገራት ወክለዋል። የሁለቱ መመሳሰል ግን እዚህ ጋር ያከትማል። […]
የጋዛ ታሪኮች፡ “ስንሞት ማንም አያውቅም”
ከ 6 ሰአት በፊት በእስራኤል ድብደባ እየተፈጸመባት ባለው ጋዛ የሚኖሩ አራት ሰዎች የእለት ከእለት ሕይወታቸውን ለቢቢሲ አጋርተዋል። ምግብና ውሃ ፍለጋ እንዴት ለሰዓታት እንደሚንገላቱ፣ ከአየር ጥቃት ለመሸሽ እንዴት በሌሊት እንደሚሰቃዩም ተናግረዋል። እስካሁን በእስራኤል ጥቃት ከ11 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተገልጿል። ስልክና ኢንተርኔት ማግኘት ቀላል ባይሆንም አራቱ የጋዛ ነዋሪዎች ታሪካቸውን አካፍለዋል። ማሳሰቢያ፡ ይሕ ጽሑፍ ሊረብሽ የሚችል ይዘት […]
አልሸባብ ወታደራዊ ሰፈር ላይ ጥቃት ሲፈጽም የሸሹ ሁለት የኡጋንዳ ጦር መኮንኖች ከስራ ተባረሩ
ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው ሰኔ ወር በሶማሊያ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ ሰፈር ላይ አልሸባብ ጥቃት በፈጸመበት ወቅት የሸሹ ሁለት የኡጋንዳ የጦር መኮንኖች ጥፋተኝነታቸው በወታደራዊ ፍርድ ቤት ከተረጋገጠ በኋላ ከስራ ተሰናብተዋል። የሻለቃ ማዕረግ ያላቸው ዛዶክ አቦርና ጆን ኦሉካ አልሸባብ ሞቃዲሾ ደቡባዊ ክፍል በሚገኝ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ማድረስ ሲጀምር ‘እግሬ አውጪኝ’ ብለው ሸሽተዋል። በዚያ ጥቃት […]
ዳንኤል ክብረት ጭርሷል ጥይት! ከንቱ ፕሮፓጋንዳው ዘቅጧል!በብልፅግናው ካምፕ ዋይታ በርክቷል!!!
Ethiopian American Civic Council – EACC · ዳንኤል ክብረት ጭርሷል ጥይት! ከንቱ ፕሮፓጋንዳው ዘቅጧል!በብልፅግናው ካምፕ ዋይታ በርክቷል!!! አንዳንዱ ካድሬ እፍረት የለውም! ልክ እንደ አለቃው አቢይ አህመድ እራሱን የአዋቂም አዋቂ አድርጎ ይመድባል:: ይሳደባይ! ይዘልፋል! ስም ያወጣል! ዳንኤል ክብረት እንዲህ ነው:: በተለይ የፕሮፓጋንዳው መኪና ሹፌር ነው:: ዳንኤል ክብረት በጌታው ላይ የመጣበትን ሁሉ ይናከሳል:: ትጉ ነው! የአገራችን ኢትዮጵያ […]
በኢትዮጵያ ያሉ አምራች ኢንተርፕራይዞች ቁጥራቸው በውል እንደማይታወቅ ተነገረ
በአበበ ፍቅር November 12, 2023 አለባቸው ንጉሤ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር በአገር አቀፍ ደረጃ ምን ያህል አምራች ኢንተርፕራይዞች እንዳሉና የትኞቹ ከፍተኛ፣ መካከለኛና ዝቅተኛ አምራቾች እንደሆኑ ዝርዝር መረጃ እንደሌለ ተገለጸ፡፡ አምራች ኢንተርፕራይዞች ቁጥራቸው በውል ካለመታወቁ ባሻገር የት ይገኛሉ? ምን ያመርታሉ? የማምረት አቅማቸው ምን ያህል ነው? የሚንቀሳቀሱበት የገንዘብ መጠንና የሠራተኞች ብዛት ምን ያህል ነው? ለሚሉ […]
የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ምዘና ሊጀመር ነው
በሲሳይ ሳህሉ November 12, 2023 የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ደኤታ ወንድሙ ሴታ (ኢንጂነር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ውስጥ ላሉ ባለሙያዎች የብቃት ምዘና እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ በዘርፉ ብቃት ሳይኖራቸው፣ አቅማቸው ሳይረጋገጥና ማረጋገጫ ሳያገኙ ራሳቸውን መሐንዲስ እያሉ የሚጠሩበትን አሠራር ያስቀራል የተባለለትና የባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት የሚረዳ የማሠልጠኛ ማንዋልና የሚመዘኑበት መመርያ መዘጋጀቱን፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ደኤታ ወንድሙ ሴታ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር […]
ከ60 ሚሊዮን በላይ ዜጎች መመዝገብ የሚያስችል የሥራ መረጃ ቋት ተዘጋጀ
በሔለን ተስፋዬ November 12, 2023 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ገበያ ቋት ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አለቃ ከ60 ሚሊዮን ሥራ አጥና በሥራ ላይ የሚገኙ ዜጎችን መመዝገብ የሚያስችል የሥራ ገበያ የመረጃ ቋት ወይም (E-LMIS) የተሰኘ ቴክኖሎጂ መዘጋጀቱን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሥራ ገበያ መረጃ በተጨማሪ የኢንተርፕራይዞች የግብይት ሥርዓት፣ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጥ የሚያስችሉ ሦስት የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን […]
ከትምህርት ወደ ሥራ መግባት ፈተና የሆነባቸው አፍሪካውያን ወጣቶች
ማኅበራዊ ከትምህርት ወደ ሥራ መግባት ፈተና የሆነባቸው አፍሪካውያን ወጣቶች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 12, 2023 በአፍሪካ ከ72 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች አልተማሩም፣ ሥራ አልተቀጠሩም ወይም ሥልጠና አላገኙም፡፡ ከእነዚህም አብዛኞቹ ሴቶች ናቸው፡፡ አፍሪካ በ2030 የዘላቂ ልማት ግብ ስምንት፣ ማለትም ለሁሉም ሥራ የሚለውን ለማሳካት የፆታ እኩልነትንና የወጣቶች ሥራ ፈትነትን መቅረፍ ይጠበቅባታል፡፡ ሆኖም አሁን ላይ በአፍሪካ ከአራት ወጣቶች አንዱ […]
ብሔራዊ ቴአትር የገጠመው ፈተና
መንታ መንገድ በብሔራዊ ቴአትር ማኅበራዊ ብሔራዊ ቴአትር የገጠመው ፈተና አበበ ፍቅር ቀን: November 12, 2023 የሰሜኑንና የደቡቡን፣ የምሥራቁንና የምዕራቡን ወግና ባህል የአኗኗርና የዕለት ተዕለት ክንውን፣ የማኅበረሰቡን ሐዘን ማግኘትና ማጣትን፣ ጭቆናና ነፃነቱን በአንድ መድረክ ከሽኖ ታሪክን ዘግቦ ያስቀመጠ የትውልድ ባለውለታ ነው ይሉታል፡፡ በፖለቲካውም ቢሆን መንግሥታት በየዘመናቸው በሕዝብ ላይ የሚያደርሱትን ጭቆናም ሆነ ብልሹ አሠራር በሕዝብ ላይ የሚደርሰውን […]
‹‹ብሔራዊ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን ሊያግዙ የሚችሉ ወጥ የሆኑ ሕጎች ያስፈልጉታል›› አቶ ኑሪ ሁሴን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት (ከወለድ ነፃ ባንክ ዘርፍ)
November 12, 2023 ቆይታ በወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኢትዮጵያ ውስጥ ለማስጀመር ብርቱ ትግል ተካሂዷል፡፡ ከብዙ ጥረት በኋላ አገልግሎት በመስኮት ደረጃ እንዲሰጥ ተወስኖ፣ ከዚያም ከለውጡ ወዲህ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ ባንክ እስከ ማቋቋም የሚያስችል ሕግ ወጥቶ ለዓመታት ሲቀርብ የነበረው ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱ ይነገራል፡፡ በዚህ መሠረት 20 ያህል ባንኮች ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን በመስኮትና ራሱን በቻለ ቅርንጫፍ በመክፈት […]