ጌታቸው ረዳ እነ አለም ገብረዋሕድን ከስልጣን አባረራቸው
November 8, 2023 – Konjit Sitotaw የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ተጫማሪ አራት ከፍተኛ አመራሮችን ከስልጣን አነሱ። ከስልጣን ያነሷቸው ፦– አቶ አለም ገ/ዋህድ የህወሓት የፓለቲካዊ ጉዳዮች ሃላፊና ዋና ፓሊት ቢሮ አባል ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕረዚደንት አማካሪ– የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ሊያ ካሳ ከደቡባዊ ምስራቅ ዋና አስተዳዳሪ– የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባል አቶ ተኽላይ ገ/መድህን ከሰሜናዊ ምእራብ ዞን ዋና […]
ውጥረትን የሚያቀጣጥለው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቀይ ባሕር ወደብ የማግኘት ፍላጎት
የጽሁፉ መረጃ በኢትዮጵያ አዲስ ጦርነት ሊነሳ ነው የሚሉ ወሬዎች በርክተዋል። ይህ እውነት ቢሆን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአምስት ዓመታት ሥልጣን አራተኛው መሆኑ ነው። ከኤርትራ ጋር ሰላም በማውረድ የ2019 የሰላም ኖቤል ተሸላሚ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ ከውጭ ጦር መሳሪያዎችን እያስገቡ እና ሠራዊታቸውን እያስታጠቁ የባሕር በር ባለቤት መሆን ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው ሲሉ ተደምጠዋል። የኢትዮጵያ ትኩረት […]
ማሕበራዊ ሚድያና የጋዛ ግጭት፡ ሞሐመድ ሳላህ ለስፖርቱ ዓለም “አርአያ” ነው
ከ 1 ሰአት በፊት ሞሐመድ ሳላህ በእስራኤል-ጋዛ ግጭት በማሕበራዊ ሚዲያ የሰጠው ምላሽ ለሌሎች አርአያ ሊሆን ይገባል ሲሉ የቀድሞ የስፖርት ምሑራን ገለጡ። ግብፃዊው የሊቨርፑል አጥቂ “ተጨማሪ የንፁሐን ነብስ ከመጥፋቱ በፊት የዓለም መሪዎች አንድ ነገር እንዲሉ” ሲል ባለፈው ወር ጥሪ አቅርቧል። የ31 ዓመቱ ሳላህ በእስራኤልና ሐማስ መካከል እየተካሄደ ስላለው ግጭት አስተያየት ከሰጡ በማሕበራዊ ሚድያ ትልቅ ተከታይ ካላቸው […]
እስራኤል በጋዛ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት የትኞቹ አገራት ተቃወሙ? የትኞቹስ ደገፉ?
ከ 6 ሰአት በፊት በጋዛ እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለማስቆም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀረበው የተኩስ አቁም ሐሳብ ከፍተኛ ድጋፍ ሲያገኝ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ አገራት ድምጻቸውን አቅበዋል፣ የተወሰኑ አገራት ደግሞ ተቃውመውታል። አንድ ወር ባለፈው እስራኤል በጋዛ ላይ በምታካሂደው ጥቃት ምክንያት የሟቾች ቁጥር እየጨመረ እና ሁኔታዎችም እየተባባሱ ከመምጣታቸው ጋር በተያያ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አስተያየትን ከፋፍሏል። ከሐማስ ጥቃት በኋላ […]
ካናዳዊው “እየተሰቃዩ ያሉትን 2.3 ሚሊዮን ሰዎች ታሪክ መናገር ግዴታዬ ነው” ብሎ ከጋዛ አልወጣም አለ
ከ 5 ሰአት በፊት ፍልስጤማዊ ካናዳዊው ማንሱር ሾማን ከጋዛ ቤተሰቦቹን ይዞ እንዲወጣ ቢፈቀድለትም ጋዛ እንደሚቆይ ገለጸ። የአምስት ልጆች አባት የሆነው ማንሱር ጋዛ ሆኖ ጦርነቱን መሰነድ እንደሚፈልግ ለቢቢሲ ተናግሯል። ከቤተሰቦቹ ተነጥሎ ጋዛ ቀርቶ በጦርነቱ እየሆነ ያለውን መመዝገብ ኃላፊነቱ እንደሆነ ያምናል። ባለቤቱና አምስት ልጆቹ ከጋዛ እንዲወጡ ከተፈቀደላቸው የመጀመሪያዎቹ ካናዳውያን ቤተሰቦች መካከል ናቸው። አሁን በሰላም ግብፅ ደርሰዋል። ከጋዛ […]
በዘንድሮው ዓመት ሁለት ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት መታቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
November 6, 2023 በተስፋለም ወልደየስ ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት ሁለት ቢሊዮን ዶላር ያህል የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት ማቀዷን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ገለጹ። ሀገሪቱ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 350 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሏንም አስታውቀዋል። በ2013 የተዘጋጀው የኢትዮጵያ የአስር ዓመት የልማት ዕቅድ፤ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ በዋናነት ኤክስፖርት መር […]
Ethiopian gov’t reiterates “unwavering commitment” to implementing peace deal – People’s Daily 21:34
(Xinhua) 09:44, November 08, 2023 Redwan Hussien Rameto (2nd L), representative of the Ethiopian government, and Getachew Reda (2nd R), representative of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), sign a peace agreement in Pretoria, South Africa, Nov. 2, 2022. (Photo by Alet Pretorius/Xinhua) The Ethiopian government said on Monday that the peace agreement that ended the […]
Is landlocked Ethiopia starting another war over ports in Horn of Africa? – Al Jazeera
Ethiopia’s tone on access to a seaport is seen as either a distraction from domestic policy failures or the start of another regional war. By Zecharias Zelalem Published On 7 Nov 2023 Since 1991 when Eritrea gained independence from neighbouring Ethiopia, one of the world’s oldest countries and Africa’s second most populous country, has been landlocked. […]
Ethiopia plans vote to solve Tigray-Amhara dispute – BBC 16h
By Kalkidan Yibeltal & Wycliffe Muia BBC News, Addis Ababa & Nairobi The territorial dispute between Ethiopia’s northern Amhara and Tigray regions will be settled through a referendum, the government says. The row has threatened to disrupt the fragile peace following the end of the civil war in Tigray a year ago. Tigray controlled the […]
Ethiopia PM eyes Red Sea port, inflaming tensions – BBC 2h
By Alex de Waal Africa analyst Ethiopia is abuzz with rumours of a new war – which would be Prime Minister Abiy Ahmed’s fourth in five years. As well as importing weapons and mobilising his army, Mr Abiy – who was awarded the Nobel Peace Prize in 2019 for his rapprochement with Eritrea – has […]