በምሥራቅ ሸዋ የሰባት ልጆች እናትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በፀጥታ ኃይሎች ተገደሉ
2 ህዳር 2023, 16:15 EAT በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦረሰት ወረዳ ውስጥ የሰባት ልጆች እናትን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን እና አንድ ተጨማሪ ሰው እንደቆሰሉ ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ። በቦሰት ወረዳ ገሪ ቀበሌ ነዋሪ ዕድሜያቸው በግምት ከ50 ዓመት በላይ የሚሆኑት ኩሊ ሃዋስ እና ሌሎች ሁለት ሰዎች የተገደሉት ባለፍነው ሰኞ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም. መሆኑን አንድ […]
ቀጥታ ፕሬዚዳንት ባይደን የጋዛ ጦርነት ‘በጊዜያዊነት እንዲቆም’ ጥሪ አቀረቡ
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video […]
“ይሄ የትንሿ ልጄ ፒጃማ ነው” 11 የቤተሰቡን አባላት በአንድ ጥቃት ያጣው የጋዛው አባት
ከ 5 ሰአት በፊት ኻሊል ጎልማሳ አባት ነው። ከቢቢሲ ዘጋቢ ጋር ወደ ፍርስራሽነት የተቀየረው ቤቱን ሊያሳይ ሄደ። ከፍርስራሹ ክምር ላይ እየወጣ የእሱ የመኖር ስሜት ግን እየወረደ ነበር። እርሱ ወደ ሥራ ሲሄድ ከልጆቹ አንዷ የምትለብሰውን የልብስ ብጣቂ ከፍርስራሹ ክምር ውስጥ ተመለከተ። የትንሿ ልጁ ፒጃማ ነበረች። ከፍርስራሹ ስር ጎትቶ አወጣት። ልጁ በዐይነ ሕሊናው መጣችበት። ትንሿ ልጁ። ገና […]
በረራ ላይ ሳለ ካፕቴኑን በሽጉጥ እመታለሁ ሲል የዛተው አሜሪካዊ አብራሪ ተከሰሰ
ከ 4 ሰአት በፊት የደልታ አየር መንገድ አብራሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ዓመት በራረ ላይ ሳለ ካፕቴኑን በሽጉጥ ለመምታት ዝቷል የሚል ክስ ቀርቦበታል። ጆናታን ዲ ደን ባለፈው የአውሮፓውያኑ ወር ነው በዩታህ ግዛት የመንገደኞች አውሮፕላን ሠራተኞችን በማወክ የተከሰሰው። ካፕቴኑ ከመንገደኞች መካከል አንድ ሰው ጤናው በመታወኩ በረራውን ለመቀየስ ሲሞክር ነው ጆናታን ዛቻ የሰነዘረው። ሰውየው በያዝነው ወር ፍርድ ቤት […]
አሜሪካዊያኑ ጥንዶች የማደጎ ልጃቸውን በማሰቃየታቸው በኡጋንዳ ፍርድ ቤት ተቀጡ
ከ 4 ሰአት በፊት አሜሪካዊያን ጥንዶች የማደጎ ልጃቸውን በማሰቃየታቸውና ኢሰብአዊ ድርጊት በመፈጸማቸው በኡጋንዳ ፍርድ ቤት የ28,000 ዶላር ቅጣት ተጣለባቸው። የአስር ዓመት የማደጎ ልጃቸው ላይ “ኢሰብአዊ የጭካኔ ድርጊት” መፈጸማቸውን በፍርድ ቤት አምነዋል። ኒኮላስ ስፔንሰርና ሜኬንዚ ስፔንሰር የተባሉት ጥንዶች ከዚህም የባሱ ክሶች ቀርበበውባቸው የነበረ ሲሆን ይህንን ቅጣት ለመቀበል በመስማማታቸው ሌሎቹ ክሶች ውድቅ ተደርገዋል። ጥንዶቹ የማደጎ ልጃቸውን በእንጨት […]
Ethiopia: Addis Abeba Trade Bureau Cracks Down On Sunday Market Traders Selling Overpriced Products
1 NOVEMBER 2023 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — The Addis Abeba Trade Bureau began to take action against Sunday market traders who have been selling goods at prices higher than the ceiling. So far, administrative measures have been implemented against traders in three sub-cities. Mesfen Asefa, the head of business marketing at the bureau, […]
One year on, peace holds in Tigray but Ethiopia still fractured – RTL Today
Increasingly fractured nation AFP|Update: 01.11.2023 07:39 In November 2022, Ethiopia’s federal government and the rebellious authorities of Tigray agreed to a ceasefire after two years of bloodshed and atrocities that left hundreds of thousands dead / © AFP/File An accord signed a year ago between the rivals in Ethiopia’s Tigray war has brought peace to the […]
Ethiopia’s Fragile Stability Remains at Risk – Carnegie Europe 15:42
https://carnegieendowment.org/2023/11/01/ethiopia-s-fragile-stability-remains-at-risk-pub-90895#:~:text=Sustained%20levels%20of%20conflict%20are,stability%20for%20years%20to%20come. BRITTANY GLEIXNER-HAYAT Source: Getty Summary: Continued U.S. engagement is crucial for regional stability, a year after the Pretoria Agreement. Washington should emphasize four priorities in Ethiopia. November 2 marks the one-year anniversary of the Pretoria Agreement that ended one of the world’s most deadly contemporary conflicts. The cessation of the violence between the Ethiopian […]
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church once again calls for peaceful dialogue to resolve problems – Borkena 15:22
November 1, 2023 ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) once again called for peaceful dialogue to resolve the problems being witnessed in the country. The Holy Synod of EOTC made the call through the statement it issued after concluding its October 2023 conference. “We Ethiopians have not yet recovered from the […]
Ethiopia rights commission reports civilian killings in Amhara region – Jurist 14:36
News Ji-Elle, CC BY-SA 3.0, via Wikimedia CommonsEthiopia rights commission reports civilian killings in Amhara region Natasha Kahungi | U. Nairobi School of Law, KE NOVEMBER 1, 2023 02:00:23 PM The Ethiopia Human Rights Commission (EHRC) issued a report condemning the killing of numerous civilians by drone strikes and house to house searches in the Amhara region of […]