ጸሎትና ምሕላ ታውጇል! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

October 30, 2023  ጸሎትና ምሕላ ታውጇል! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ✞ ከህዳር 15 ቀን 2016 እስከ ታህሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ጸሎትና ምሕላ አውጇል *** በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በዓመት ሁለት ጊዜ እንዲሆን በፍትሕ […]

አማራ ክልል:- ለወራት የቀጠለው የትጥቅ ግጭት ዐውድ እና አሉታዊ የሰብአዊ መብቶች እንድምታው

October 30, 2023 Press Release ተፋላሚ ኃይሎች ሲቪል ሰዎችንና ንብረቶችን፣ የሕዝብ አገልግሎቶችን እና መሠረተ ልማቶችን ዒላማ ከማድረግ ሊቆጠቡ፣ መንግሥት የማኅበራዊ አገልግሎቶች እዲቀጥሉ አስቻይ ሁኔታ ሊፈጥር ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በአማራ ክልል የቀጠለው የትጥቅ ግጭት ላስከተለው መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ዘላቂ እልባት ለመስጠት ሰላማዊ መፍትሔ ማፈላለግን ጨምሮ፣ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን ለመከላከል […]

European Union expresses serious concern about war in Amhara Region – Borkena 21:14

October 29, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – European Union expressed serious concern about the prolonged war and civilian casualties in Amhara Region of Ethiopia.  EU High Representative, Josep Borrell said in a statement released today, 29 October 2023 that he was concerned regarding the on-going conflict, alleged violations and abuses of human […]

ቀጥታ እስራኤል ሌሊቱን ባካሄደችው ጥቃት በርካታ የሐማስ ተዋጊዎችን መግደሏን ገለጸች

Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገሪቱ ያሉ ችግሮች በውይይት እና በስምምነት እንዲፈቱ በድጋሚ ጥሪ አቀረበች።

October 30, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገሪቱ ያሉ ችግሮች በውይይት እና በስምምነት እንዲፈቱ በድጋሚ ጥሪ አቀረበች። ይህ ጥሪ የቀረበው ቅዱስ ሲኖዶስ የጥቅምት 2016 ዓ/ም ጉባኤውን ካጠናቀቀ በኃላ ባወጣው መግለጫ ነው። ቅዱስ ሲኖዶስ ፤ ” ትላንት በሰሜኑ ኢትዮጵያ የሀገራችን ክፍል በተካሄደው ጦርነት በጠፋው የሰው ሕይወትና በወደመው ንብረት ከደረሰብን ሐዘን እኛ ኢትዮጵያውያን ገና ሳንጽናና […]

” ብርጌድ ንሓመዱ ” የተባለው የኤርትራ መንግስት የሚቃወም የወጣቶች እንቅስቃሴ በትግራይ ኢትዮጵያ ተቋቋመ።

October 30, 2023 – Konjit Sitotaw  ” ብርጌድ ንሓመዱ ” የተባለው የኤርትራ መንግስት የሚቃወም የወጣቶች እንቅስቃሴ በትግራይ ኢትዮጵያ ተቋቋመ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ” ምምስራት ብርጌድ ንሓመዱ ጨንፈር ትግራይ መላእ ኢትዮጵያ ” ማለትም ‘ የብርጌድ ንሓመዱ  መላ ትግራይ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ምስረታ ‘  በሚል ርእስ በተለይ ኤርትራውያን በሚጠቀሙባቸው የማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ያገኘው የጥሪ ደብዳቤ በመያዝ ሃቀኝነቱን ለማረጋገጥ ጥረት […]

አፄ ኃይለ ሥላሴን የሚዘክር ዝግጅት ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ተካሄደ

ከ 5 ሰአት በፊት የጥቁሮች ታሪክ በሚከበርበት የ‘ብላክ ሂስትሪ መንዝ’ መታሰቢያ በዓል የኢትዮጵያን የቀድሞ ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴን ከእንግሊዟ ከተማ ባዝ ጋር በማያያዝ የሚዘክር ሥነ ሥርዓት ተካሄደ። ይህ መታሰቢያ ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ የባዝ ከተማን የነጻነት እውቅናን ካገኙበት 69ኛ ዓመት ጋር በማያያዝ የኢትዮጵያውያን እና የራስ ተፈሪያን ማኅበረሰቦች የተለያዩ ዝግጅቶችን በማካሄድ ዘክረውታል። ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ጊዜ አፄ […]

በቴህራን ባቡር ጣቢያ ራሷን ስታ የወደቀችው ኢራናዊት ወጣት ሕይወት እንዴት አለፈ?

ከ 1 ሰአት በፊት በቴህራን ባቡር ጣቢያ ራሷን ስታ የወደቀችው ኢራናዊት ወጣት ሕይወቷ ማለፉን የአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እና አንቂዎች ይፋ ካደረጉ በኋላ በርካታ ያልተመለሱ ጥያቄዎች ተፈጥረዋል። የ17 ዓመቷ አርሚታ ጌራቫንድ በአንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ላይ “ምክንያቶቼን ሳታውቁ ስለምርጫዎቼ አትፍረዱ” ስትል በእንግሊዘኛ ጽፋለች። ከሳምንታት በፊት ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ የወሰነችው ያለ ሂጃብ ነበር። በጉዞ ላይ እያለችም ቴህራን […]

እስራኤል ሐማስን ማስወገድ ከቻለች በጋዛ ላይ ምን የያዘችው ዕቅድ አለ?

ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ “መካከለኛው ምሥራቅን እንቀይረዋለን” ሲሉ ዝተዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን “ከእንግዲህ ወደ ኋላ ማለት የለም” ብለዋል። ፍልስጤማውያን መሄጃ ባይኖራቸውም ከሰሜናዊ ጋዛ ዘወር በሉ፣ ከባድ ጥቃት ልናደርስ ነው እየተባሉ ይሸበራሉ፤ ይመከራሉ። የጦርነቱ መጨረሻው ምን ይሆን? ሐማስ መብረቃዊ እና አሰቃቂ ጥቃት ከፈጸመ ወዲህ የእስራኤል ባለሥልጣናት ሐማስን ከሥሩ መንግለን እንጥለዋለን […]

በአርጩሜ ገላቸው እስኪተለተል የሚገረፉት የኬንያ ተማሪዎች ሰቆቃ

ከ 4 ሰአት በፊት ካሌብ ምዋንጊ ከማለዳዎች በአንዱ ለቁርስ ከሚፈቀድለት በላይ ምግብ አነሳ። ለዚህ ድርጊቱ መቀጣት ነበረበት። ቅጣቱ በአርጬሜ ገላው እስኪተለተል መገረፍ ነበር። በከፍተኛ ሁኔታም ተደበደበ። ግርፋቱ ከሞት አፋፍ አድርሶ መለሰው። የጽኑ ሕሙማን ክፍል (ICU) ገብቶ ነፍሱ ተረፈች። “ሆስፒታል ስደርስ ከአልጋው መነሳት አይችልም። መናገርም አይችልም” ይላሉ አባቱ ፈሬድ ምዋንጊ ለቢቢሲ። ይህ የሆነው የዛሬ ሁለት ዓመት […]