በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የተሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ በአብይ አህመድ ትዕዛዝ ነው! – ጌታቸው ሽፈራው

January 12, 2024 – Getachew Shiferaw  በአብይ አህመድ ትዕዛዝ ነው! አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ በያዘው በውጭ ኃይሎች የተደገፈ ፕሮጀክት ለማስፈፀም ከመረጣቸው ስልቶች አንደኛው ቤተ ክርስቲያንን መሪ ማሳጣት ነው። ባለፈው ቤተ ክርስቲያን  ላይ በሞከረው ጥቃት ጠንከር ካሉበት አባቶች አንዱ አቡነ ጴጥሮስ ናቸው። ሰሞኑን ጥምቀትን ለማክበር ወደ ሀገረ ስብከታቸው እንደሚሄዱ ሲታወቅ ገና አውሮፕላኑ ሳይነሳ በሄዱበት ቀሩ […]

ብሩንዲ ‘መጥፎ ጎረቤት’ ካለቻት ሩዋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች

ከ 5 ሰአት በፊት ቡሩንዲ ለአማፂያን የገንዘብ ድጋፍ ታደርጋለች በሚል ከሩዋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘግታለች ። ባለፈው ታህሳስ ሬድ ታባራ የተባለው የብሩንዲ አማፂ ቡድን በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ድንበር አካባቢ 20 ሰዎችን ገደለዋል። የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ክሱን ውድቅ ቢያደርጉም የብሩንዲ መንግሥት ግን “መጥፎ ጎረቤት” ሲል ፈርጇቸዋል። የቡሩንዲ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ማርቲን ኒቴሬሴ “እስኪያለውጥ ድረስ […]

አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደም በየመን በሁቲ አማጽያን ላይ የአየር ጥቃት ከፈቱ

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ እና የዩናይትድ ኪንግደም ጥምር ኃይል በየመን የሁቲ አማጽያንን ዒላማ በማድረግ የአየር ጥቃት ከፈቱ። ሁለቱ አገራት በጥምረት ጥቃት ከጀመሩ በኋላ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፣ ጥቃቱ በኢራን የሚደገፉት የሁቲ አማጽያን በቀይ ባሕር ላይ በመርከቦች ላይ ላደረሱት ጥቃት ምላሽ እንደሆነ ተናግረዋል። የሁቲ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደም “ከፍተኛ ዋጋ” እንደሚከፍሉ […]

ተመራማሪዎች ከሰው ዐይነ ምድር የአውሮፕላን ነዳጅ ፈጠሩ

ከ 6 ሰአት በፊት በእንግሊዝ ተመራማሪዎች ከዐይነ ምድር የአውሮፕላን ነዳጅ (ኬሮሲን) ፈጠሩ። ፋየርፍላይ ግሪን የተባለው ተቋም ሥራ አስፈጻሚ ጃምስ ሃይጌት ለቢቢሲ እንተናገሩት “በርካሽ የሚገኝ ኬሮሲንን የሚተካ ነገር ስንፈልግ ነበር። ዐይነ ምድርን አግኝተናል፤ ዐይነ ምድር በርካሽና በስፋት ይገኛል” ብለዋል። ይህ የሰው ልጆች ዐይነ ምድር ረዥም የቤተ ሙከራ ሂደቶች ካለፈ በኋላ ነው አውሮፕላን ለማብረር የሚችል ነዳጅ (ኬሮሲን) […]

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ተባለች

ከ 1 ሰአት በፊት ከትውልደ ኢትዮጵያውያን የተገኘችው ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ ምርጥ ሴት እግር ኳስ ተጫዋች ተባለች። ናኦሚ ለአሜሪካ ሴት ብሔራዊ ቡድን እና ለሳን ዲያጎ ዌቭ ክለብ እየተጫወተች ትገኛለች። አሶሽየትድ ፕረስ እንደዘገበው ናኦሚ ይህንን ሽልማት ስታገኝ በአሜሪካ የሴቶች እግር ኳስ ታሪክ ሁለተኛዋ ጥቁር እግር ኳስ ተጫዋችና የመጀመሪያዋ ተከላካይ ናት። የአሜሪካ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2023 ባደረጋቸው የሴቶች […]

ኒውካስል ከሲቲ፤ ዩናይትድ ከቶተንሃም የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ግምቶች

ከ 2 ሰአት በፊት ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል። በዚህ ሳምንት ኒውካስልን ከማንቸስተር ሲቲ፤ዩናይትድን ደግሞ ከቶተንሃም አገናኝቷል። የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታን ክሪስ ሱተን የጨዋታዎቹን ግምት እንደሚከተለው አስቀምጧል። አርብ በርንሊ ከ ሉተን ይህን ጨዋታ መገመት ቀላል አይሆንም። በርንሊ በውድድሩ መጀመሪያ አካባቢ በኪኒልዎርዝ ሮድ ሉተንን ማሸነፍ ችለው ነበር። ይህን ጨዋታ በሜዳቸው ማሸነፍ ይችላሉ ብዬ ግምት እንዳልሰጠ በሜዳቸው ያላቸው አቋም […]

በደምቢ ዶሎ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት በእስር ተቀጡ

ከ 3 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን፣ ደምቢ ዶሎ ከተማ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት ሁለት ተማሪዎች በእስራት ተቀጡ። በደምቢ ዶሎ ከተማ የፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ሰቦና ዲሪብሳ እና ኤቢሳ አድማሱ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን በመድፈራቸው አምስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል። የፍርድ ሂደቱን የመሩት ዳኛ […]

Somalia: A Massive Protest Erupts in Mogadishu Against Ethiopia-Somaliland Deal

11 JANUARY 2024 Shabelle Media Network (Mogadishu) Mogadishu, Somalia — Thousands of people took to the streets in Somalia’s capital, Mogadishu, on Thursday to protest against the sea access deal between Ethiopia and Somalia’s breakaway region of Somaliland. The protesters gathered at the Eng. Yariisow Soccer Stadium in Mogadishu after marching through different streets. Senior […]

China backs Somalia in row with Ethiopia about port deal  – Anadolu Agency 

Ethiopia signed sea access deal with Somalia’s breakaway region of Somaliland, triggering rejection from Mogadishu Riyaz ul Khaliq  |11.01.2024 – Update : 11.01.2024      ISTANBUL  China extended support on Thursday to the “sovereignty and territorial integrity” of Somalia which is entangled in a dispute with Ethiopia concerning a port deal with Somaliland.  “China stands for […]

ያለፉት 3 ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በእጅጉ የተፈተነበት ነው- ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

January 11, 2024  ያለፉት 3 ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በእጅጉ የተፈተነበት ነው- ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ “ያለፉት ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በእጅጉ የተፈተነበት እና ያለፈበት ነው” አሉ። ፕሬዝዳንቷ በዛሬው እለት በተከፈተው የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት አውደርዕይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲን በተመለከተ ለህዝብ ግልፅ መረጃዎች መስጠት እንደሚገባ አፅንዖት ሰጥተዋል። እንደኢትዮጵያ ያለ ጥንታዊ የዲፕሎማሲ ስርዓት […]