በፈረንሳይ ‘ቱኋን እናጠፋለን’ ብለው ሲያጭበረብሩ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ
ከ 5 ሰአት በፊት የቱኋን ወረርሽኝ ስጋት በሆነባት ፈረንሳይ አዛውንቶችን “ቱኋን እንጥፋላችሁ” በማለት በሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ እንዳጭበረበሩ የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በፈረንሳይ ስትርራስቦርግ ከተማ የታሰሩት ግለሰቦች አገለግሎቱ የማያስፈልጋቸውን ሰዎች አጭበርብረዋል። ሁለቱ ግለሰቦች ኢላማ ባደረጓቸው ሰዎች ቤት እየተዘዋወሩ ቱኋን ያጠፋል የሚሉትን የውሸት ድርጊት በመፈጸም የተጋነነ ክፍያ ሲቀበሉ እንደነበር በፈረንሳይ የስትርራስቦርግ ከተማ ፖሊስ ገልጿል። ተጠርጣሪዎቹ […]
ከየመን የሚተኮሱ ሚሳዔሎች የእስራኤል-ጋዛ ጦርነትን እንዴት ሊያባብሱት ይችላሉ?
ከ 6 ሰአት በፊት ከየመን ጠረፍ እስከ ጋዛ ሰርጥ ያለው ርቀት ከ1600 ኪሎ ሜትር በላይ ይርቃል፤ ቢሆንም ባለፈው እሑድ ቀይ ባሕር ላይ የሆነው ነገር በእስራኤል እና ሐማስ መካከል ያለውን ጦርነት ሊያባብሰው የሚችል ነው። የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ ክንፍ የሆነው ማዕከላዊ ዕዝ እንደሚለው በኢራን የሚደገፉ የሁቲ አማፂያን በንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት እየፈፀሙ ነው። አማፂያኑ […]
ኬንያ በርካታ ዜጎቿን ለእርሻ ሥራ ወደ እስራኤል ልትልክ ነው
ከ 5 ሰአት በፊት ኬንያ 1ሺህ 500 ዜጎችን ለእርሻ ሥራ ወደ እስራኤል ልትልክ መሆኑን የአገሪቱ የሠራተኛ ሚንስቴር አስታወቀ። የአገሪቱ መንግሥት ለእርሻ ሥራ የሚሄዱት ዜጎች በየሦስት ዓመቱ በሚታደስ ውል በየወሩ የተጣራ 1ሺህ 500 የአሜሪካ ዶላር እየተከፈላቸው ይሠራሉ ብሏል። ከሁለት ሳምንታት በፊት በተመሳሳይ የማላዊ መንግሥት 221 ወጣቶችን ለተመሳሳይ ሥራ ወደ እስራኤል የላከ ሲሆን ተጨማሪ 5ሺህ ወጣቶችን እንደሚልክም […]
ጉዳዩ ስለ አቡነ ጴጥሮስ የፊልም ቀረጻ ይመለከታል
Out of 600,000 war-affected Ethiopians in Afar Region only 200,000 received aid: report – Borkena 11:43
Out of 600,000 war-affected Ethiopians in Afar Region only 200,000 received aid: report December 7, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – Although there are more than 600,000 war-affected citizens who are in need of relief aid in the Afar Region, only 200,000 have received the support, sources said. Director of Early Warning and […]
Over 50 civilians killed in Ethiopia attacks, rights agency says
By AFP Posted on December 6, 2023 14:04 The Ethiopian Human Rights Commission said fighters from the Oromo Liberation Army killed 17 people and burned down villages. More than 50 civilians were killed in attacks in Ethiopia last month, a human rights body said on Wednesday 6 December, barely two weeks after talks between the government […]
Special Envoy for the Horn of Africa Hammer travels to Djibouti, Qatar, and Ethiopia – U.S Department of State
Home Office of the Spokesperson Press Releases Special Envoy for the Horn of Africa Hammer Travels to Djibouti, Qatar, and Ethiopia MEDIA NOTE OFFICE OF THE SPOKESPERSON DECEMBER 7, 2023 U.S. Special Envoy for the Horn of Africa Mike Hammer will travel to Djibouti, Qatar, and Ethiopia from December 7-17. In Djibouti, Ambassador Hammer will […]
Boeing to open Addis Ababa office in 2024 – The Reporter 08:06
News Boeing to open Addis Ababa office in 2024 By Mihret Moges December 7, 2023 Henok Teferra appointed Africa managing director American manufacturing giant Boeing has announced plans to open an office in Addis Ababa early next year. Former Ethiopian Airlines exec Henok Teferra Shawl will lead the office as the new managing director for […]
የሰልፉ ምስጢር ፡ ዐማራን ለማስመታት፣ የአዲስ አበባንም ቅስም ለመስበር ባለቀ ሰዓት ካርድ ስበው የተነሱ ተቃዋሚዎች የብልፅግና ቅጥረኞች ይሆኑ ?
December 7, 2023 – Zemedkun Bekele Zemedkun Bekele (ዘመዴ), • አዲስ አበባ ቴሌግራም እንዳይሠራ መደረጉን እየሰማሁ ነው። አሁንም በቪፒኤን እንደሚጠቀሙም እየነገሩኝ ነው። ከእኔ ከዘመዴ በቀር በቴሌግራም የሚጠቀም አክቲቪስትም ጋዜጠኛም የለም። እናም ቴሌግራም በአዲስ አበባም ሆነ በኢትዮጵያ እንዳይሠራ የሚደረግ ከሆነ እኔ ደግሞ ቀን በቀን ማታ ማታ በመረጃ ቲቪ በቀጥታ ስርጭት እመጣለሁ ማለት ነው። ሃላስ… “…በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ከቀኑ […]
በአዲስ አበባ ከተጠራው ሰልፍ ጋር በተያያዘ 4 አስተባባሪዎች እና 97 ሰዎች ታሰሩ
7 ታህሳስ 2023, 18:37 EAT ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት በመጪው እሁድ ኅዳር 30/2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል የተባለውን ሰላማዊ ሰልፍ ከሚያስተባብሩት ፖለቲከኞች መካከል አራቱ በፖሊስ መያዛቸው ሲነገር፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 97 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መንግሥት አስታወቀ። ከሰልፉ አስተባባሪዎች ውስጥ አራቱ ሐሙስ ኅዳር 27/2016 ዓ.ም. በቁጥጥር ስር የዋሉት ሊካሄድ የታቀደውን ሰላማዊ ሰልፍ “ለማስቀረት […]
