The African Union Signs Triplet Deal with Partners to Catalyze $3.9 Million Diaspora Investment Project in Eight African Countries – African Union 02:36 

November 28, 2023 The African Union Commission (AUC), the African Development Bank, and the International Organization for Migration (IOM) have signed a protocol agreement for $3.9 million in grant financing to strengthen investment, human capital and philanthropic engagement from the diaspora in eight African countries.  The agreement was signed in Addis Ababa, Ethiopia. The Tripartite […]

Igad plans summit on Sudan amid new conflict – The East African 01:50 

MONDAY DECEMBER 04 2023 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (L) walks alongside Sudanese Army Chief Abdel Fattah al-Burhan (C) at Khartoum Airport, Sudan during a welcome ceremony on January 26, 2023. PHOTO | AFP By AGGREY MUTAMBO The Intergovernmental Authority on Development (Igad) is set to formally amend its mediation programme on Sudan, which had […]

በመጀሎ ተራራ የጥላትን ሃይል በመቅበር ታላቅ ድል በማስገኘቱ ዳግማዊ በላጎ ድል ብሎ ሰይሞታል።

December 4, 2023 – Konjit Sitotaw  ዘመቻ ጃዉሳ 3ምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝህዳር 24/2016 በመጀሎ ተራራ የጥላትን ሃይል በመቅበር ታላቅ ድል በማስገኘቱ ዳግማዊ በላጎ ድል ብሎ ሰይሞታል።ህዳር 23 መጀሎ ተራራ የሚኒልክ የቴድሮስ የንጉሱም የቅዱሱም ልጅ ፋኖ ባንዳን በመቅበር ታላቅ ታሪክ እየጻፈ ይገኛል።መሳሪያ እንደ እንጨት የተሰበሰበበት ዘመቻ ጃዉሳ እቅዱን በተሳካ ሁኔታ ያሳካበት ደግሞምምስራቅ አማራ ትጥቁን የበለጠ ያጠናከረበትየዘመጃ ጃዉሳ ባለዉታ […]

የአማራ ሕዝብ እያነቁት ያሉትን እነ ሽመልስን እያመሰገነ የሕልውና ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት

December 4, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ  የአማራ ሕዝብ እያነቁት ያሉትን እነ ሽመልስን እያመሰገነ የሕልውና ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ ማክሰኞ አዳማ በነበረው የምክክር ጉባዬ ለኦሮሞ ምሁራን ያስተላለፈው መልዕክት በአማራ ሕዝብ ላይ ቀጥታ ጂኖሳይድ አውጇል። ይህ ግለሰብ በአማራ ሕዝብ ላይ ጂኖሳይድ ሲያውጅ የመጀመሪያው ባይሆንም የኦሕዴድ አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ ያለውን አቋም እና ወደፊት ያቀደውን ያሳያል። […]

ቀጥታ በጋዛ ከተኩስ አቁም ፋታው በኋላ 200 ፍልስጤማውያን በእስራኤል ጥቃት ተገደሉ

Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]

በኪሲንጀር ትዕዛዝ ከ2 ሚሊዮን ቶን በላይ ቦምብ የዘነበባት ካምቦዲያ እንዴት ታስታውሳቸዋለች?

ከ 6 ሰአት በፊት በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ላይ ከፍተኛ አሻራ አሳርፈዋል የሚባሉት የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የሄንሪ ኪሲንጀርን ህልፈት ተከትሎ ምዕራባውያን መሪዎች ለፖለቲከኛው ያላቸውን ክብር ሲገልጹ ተሰምተዋል። የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽን ጨምሮ የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ምን ያህል በዲፕሎማሲ የተጠበቡ እንደነበሩ፣ የነጻውን የዓለም ሥርዓት ለማስጠበቅ ምን ያህል እንደለፉ እና […]

የአሜሪካ ጦር መከርብ ቀይ ባሕር ላይ ከየመን የተተኮሱ ድሮኖችን መትቶ መጣሉን ገለጸ

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካ ጦር መርከብ ሶስት ድሮኖችን ቀይ ባሕር ላይ መትቶ መጣሉን የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ገልጿል። ድሮኖቹ ሶስቱ የንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲቃጡ ነው የአሜሪካ ጦር መከርብ እርምጃውን የወሰደው። ከ14 ሃገራት ጋር ግንኙነት ያለው ዩኤስኤስ ካርኒ የተሰኘው የጦር መርከብ እሑድ ዕለት በኢራን ከሚደገፉት የየመን ሁቲ አማፂያን ጋር ሲዋጋ መዋሉ ተሰምቷል። ማዕከላዊ ዕዙ […]

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ክምችት ችግር አዙሪት እና ስጋቶቹ

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፊች ሬቲንግስ የመንግሥታትን ብድር የመመለስ አቅም በመገምገም ደረጃ የሚያወጣ ተቋም ነው። በዘርፉ ስመ ገናና ከሆኑ ሦስት ተቋማት አንዱ መሆኑም ይነገርለታል። ተቋሙ መመዘኛዎቹን ተጠቅሞ በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያን የውጭ ብድር የመክፈል አቅም ከዚህ ቀደም ከሰጠው ደረጃ ዝቅ አድርጎታል። እንደተቋሙ ከሆነ ኢትዮጵያ ያለባትን ብድር የመመለስ አቅሟ መመናመኑን ነው በምዘናው ያመለከተው። እንደ ፌች […]

ሩሲያ ያልታጠቁ የዩክሬን የጦር እስረኞችን በመግደል ተከሰሰች

ከ 4 ሰአት በፊት የሩስያ ወታደሮች ሁለት እጅ የሰጡ የዩክሬን ወታደሮችን ሲገድሉ የሚያሳይ ቪዲዮ መውጣቱን ተከትሎ ዩክሬን ምርመራ ከፈተች። ቪዲዮው “የሩስያ ወታደራዊ መለዮ የለበሱ ግለሰቦች” ያልታጠቁ የዩክሬን ወታደሮች ላይ በቅርብ ርቀት ሲተኩሱባቸው እንደሚያሳይም የዩክሬን አቃብያነ ህግ ገልጸዋል። የጦር እስረኞችን መግደል የጦር ህጎችን እንዲሁም ልምዶችን በከባድ መልኩ የጣሰ ነው ሲሉም ነው እነዚሁ አቃብያነ ህግ የተናገሩት። ቪዲዮው […]

የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢቢሲ ከዜጎች የሚሰበስበው ክፍያ ‘እውነታን መሰረት ያደረገ’ ሊሆን ይገባል አሉ

ከ 5 ሰአት በፊት “ከፍተኛ የዋጋ ንረት ባለበት በዚህ ወቅት ቢቢሲ ከዜጎች የሚሰበስበው የቴሌቪዥን ግብር ተጨባጭ እውነታን መሰረት ያደረገ” ሊሆን ይገባል ሲሉ የዩናይትድ ኪንግድም ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሽ ሱናክ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢቢሲ የሚሰበሰስበው ክፍያ ተገቢነት ሊኖረው ይገባልም ብለዋል። እስካሁን ባይረጋገጥም በዋጋ ንረት ምክንያት ቢቢሲ ከቀጣዩ የፈረንጆች አዲስ ዓመት ጀምሮ ከዜጎች የሚሰበስበውን ክፍያ እንደሚጨምር ተሰምቷል። ጠቅላይሚኒስትሩን […]