አርሲ 36 ሰዎች ሲገደሉ ቄለም ወለጋ ዘጠኝ የመካነ ኢየሱስ ምዕመናን ተገድለዋል

December 1, 2023  በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች የታጠቁ ኃይሎች ሰሞኑን ፈጽመዋቸዋል በተባሉ ጥቃቶች 36 ሰዎች መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮች ሰምታለች። ኅዳር 13 ምሽት ሶሌ በተባለ ቀበሌ 17 ሰዎች ባንድ ላይ የተገደሉ ሲኾን፣ በጢዮ ለቡ ቀበሌ በዚያው ዕለት ምሽት 11 ሰዎች መገደላቸውንም ምንጮች ገልጸዋል። ኅዳር 17 ቀን ደሞ፣ በኮኔ ቀበሌ ስምንት […]

ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት

December 1, 2023  ከጎጃም ዕዝ የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት ሀገር መስራቹ: ሰው ወዳዱና ኩሩ ህዝባችን ሆይ:-በመጀመሪያው የጎጃም የክተት ዘመቻ በተለያዩ አውደ ውጊያዋች አመርቂ ድል አስመዝግበናል። ከአስተማማኝ ደጀን ህዝባችን ጋር በመሆን በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዋችን ከጠላት ተቀብለን ታሪክ በወርቃማ ፈርጁ የሚያሰፍረውን ድንቅ ስራ ሰርተናል። እየሰራንም እንገኛለን። ህዝባችን ያመረተውን አዝዕርት በሚሰበስብበት በዚህ ወቅት አውዳሚውና የፋሽስት አገዛዙ ሰብሉን […]

በአማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር በጦርነት መፍታት አይቻልም ስንል ለጠ/ሚኒስትሩ ነግረናቸዋል – ማይክ ሀመር

December 1, 2023 – Konjit Sitotaw  በአማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር በጦርነት መፍታት አይቻልም ስንል ለጠ/ሚኒስትር አብይ ነግረናቸዋል ሲሉ ማይክ ሀመር ተናገሩ ። የአሜሪካ የታችኛው ምክር ቤት ኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ጉዳዮች ንኡስ ኮሚቴ ‘’በኢትዮጵያ ተስፋ ወይንስ ስጋት፣ የአሜሪካ ፖሊሲ ሁኔታ’’ በሚል ርዕስ ትላንት ሐሙስ ህዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም የሚመለከታቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናትን ጠርቶ ምስክርነት ሰምቷል። የኮንግረሱ […]

የምስራቅ አማራ ፋኖ የጦር ወሎ እና ጀብዱ በደላንታ

December 1, 2023  በደላንታ ወገል ጤና ከተማ ትላንት የድሮን ጥቃት ተፈጽሟል፡፡ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዋና መሰረቱ ደላንታ፣ አምባሰል፣ ሀብሩ ወረዳዎች ናቸው፡፡ እነዚህን 3 ወረዳዎች ወታደራዊ መሰረት አድርጎ የምስራቅ አማራ ፋኖ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ የተለያዩ ኦፕሬሽኖችን እያደረገ ይገኛል፡፡ ነበልባሎቹ በውጫሌ፣ በኩታበር፣ በደላንታ፣ በወረባቦ፣ በሃብሩ ወረዳ መርሳ እና ወልዲያ የአገዛዙን ጦር እና ሆዳደሩን ሚሊሻ አጭደው ሲከምሩት […]

በኢትዮጵያ የአብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ሊመሰረት ነው።

December 1, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እርስቲያንን ጨምሮ ሌሎች የክርስቲያን ማኅበረሰብ አካላት የኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናት ሕብረትን ለመመስረት ወሰኑ። በኢትዮጵያ ስላለው የሰብአዊ ቀውስ እና የግጭት ሁኔታ በተደረገው የውይይት ዓውድ ፣ አብያተ ክርስቲያናት አንድነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ተገንዝበው ዛሬ ብሔራዊ የአብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ለመመስረት ራሳቸውን አደራ ሰጥተዋል” ብለዋል። ሲል የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት በይፋዊ የፌስቡክ […]

ቀጥታ በጋዛ የተኩስ አቁም ፋታ ተገቶ የነበረው የእስራኤል የአየር ጥቃት ቀጠለ

Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]

በምዕራብ ኦሮሚያ ዘጠኝ ምዕመናን ከቤተ ክርስቲያን በታጣቂዎች ተወስደው መገደላቸው ተገለጸ

ከ 6 ሰአት በፊት በምዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ጊዳሚ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የመካነ ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ጸሎት ላይ የነበሩ ዘጠኝ ሰዎች በታጣቂዎች ተወስደው መገደላቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የወንጌል እና ቲዎሎጂ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ለሊሳ ዳንዴል ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ የአዳር ጸሎት ላይ የነበሩ የቤተ-ክርስቲያኗ አባላት በታጠቁ ኃይሎች ከተወሰዱ በኋላ ተገድለዋል […]

ኢትዮጵያ እና የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ አባልነት ተስፋ እና ስጋት

1 ታህሳስ 2023 የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ (ኢኤሲ) አዳዲስ አባላትን በመቀበል በመስፋፋት ላይ ይገኛል። ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ የቆየችው ሶማሊያ በቅርቡ የኢኤሲ አባል ሆናለች። በማስከተልም በአካባቢው ብዙ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያም የማኅበሩ አባል እንደምትሆነ የተዘገበ ሲሆን፣ ጂቡቲም አባል የመሆኗ ነገር የጊዜ ጉዳይ ነው እየተባለ ነው። የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ማኅበር የሆነው ይህ ስብስብ በአገራት […]

በአሜሪካ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በተሰጠው ምስክርነት ምን ተባለ?

1 ታህሳስ 2023, 08:48 EAT ከአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሐሙስ ኅዳር 20/2016 ዓ.ም. አገሪቱ ከኢትዮጵያ አንጻር የምትከተለውን ፖሊሲ በተመለከተ ምስክርነት የመስማት እና ማብራሪያ የተጠየቀበት ስብሰባ ተካሂዷል። በዚህ ስብሰባ ላይ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እንዲሁም የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጀት ዩኤስኤአይዲ የአፍሪካ ቢሮ ምክትል ረዳት አስተዳዳሪ ታይለር ቤክልማን […]

ብሊንከን ከእስካሁኑ ጠንከር ባለ መልዕክታቸው እስራኤል ሲቪሎችን እንድትታደግ ጠየቁ

1 ታህሳስ 2023, 08:16 EAT የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እስራኤል በጋዛ ከሐማስ ጋር በምታደርገው ጦርነት ለሲቪሎች ጥበቃ የምታደርግበትን መለኪያዎችን በግልጽ አስቀምጠዋል። ከእስካሁኑ በጣም ጠንካራ በተባለው የአሜሪካ አስተያየት፤ የእስራኤል መንግሥት ተጨማሪ ፍልስጤማውያንን ማፈናቀል እንዲያቆም፣ እንደ ሆስፒታሎች፣ የኃይል አቅርቦትን ጨምሮ እና የውሃ ተቋማት ባሉ ወሳኝ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ብሊንከን መናገራቸው ታውቋል። አሜሪካን ወደ […]