ዳንኤል ክብረት አማካሪ ወይንስ ተሳዳቢ? – (መንግስቱ ሙሴ)
November 19, 2023 ዳንኤል ክብረት አማካሪ ወይንስ ተሳዳቢ? – (መንግስቱ ሙሴ)=========================ዳንኤል ክብረት የተባለ የኦሮሞ ብልጽግና ፕሮፖጋንዲስት ቀጣሪ እና አሳዳሪወችን ለማስደሰት እንዲህ አለ “ጃውሳው ቀንጭሮ እንዲቀር የሚያደርጉት አያሌ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ምክያቶች አሉ፡፡ ሑከት ፈጣሪ ኃይል ከመሆን ባለፈ የመከላከያንና የሕዝቡን ጠንካራ ምት ቀልብሶ ወደ ውጤት አይሻገርም፡፡” መቸስ በአገራችንን ቃላዋቂ የሚሉት አባባል አለ። ቃል አዋቂ ማለት ከእውን […]
የመከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹ በሕግ የሚጠየቁበት ድንጋጌ እንዲወጣ ጥያቄ ቀረበ
የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የተቋማቸውን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የውጭ ጉዳይና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሲያቀርቡ ዜና የመከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹ በሕግ የሚጠየቁበት ድንጋጌ እንዲወጣ ጥያቄ ቀረበ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: November 19, 2023 የአገር መከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹና የሠራዊቱን ቁመና የሚረብሹ አካላት በሠራዊቱ ሕግና ሥርዓት ተጠያቂ እንዲሆን የሚያደርግ ድንጋጌ እንዲዘጋጅ፣ […]
እስራኤል በሐማስ የተገደሉ ሰዎችን አስከሬን ለማግኘት ንስርን እንዴት ተጠቀመች?
November 19, 2023 – BBC Amharic በመስከረም ወር ማብቂያ ላይ ሐማስ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ደብዛቸው የጠፋ ወታደሮቿን አስከሬን ለመፈለግ እስራኤል ባለ ነጭ ጭራ ንስሮችን ተጠቅማለች። በዚህ ሂደትም አንድ ንስር ቢያንስ አራት አስከሬኖችን ለማግኘት አስችሏል። ይህ እንዴት ሆነ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቀጥታ,የጋዛ ትልቁ ሆስፒታል አልሺፋ ‘የሞት ቀጠና’ ሆኗል- የዓለም ጤና ድርጅት
ጭምቅ ሃሳብ ቀጥታ ዘገባ
በማደጎ ስዊድን ተወስዶ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አልበሙን የሠራው የግራሚ ዕጩ ዳንኤል ለማ
19 ህዳር 2023, 08:05 EAT ዳንኤል ለማ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ ነው። ‘አዲስ’ የተሰኘ አልበሙ በቅርቡ ተለቋል። በማደጎ በስዊድናዊ ቤተሰቦች ያደገው እና በምዕራቡ ዓለም በስፋት የሚታወቀው ድምጻዊው በትውልድ አገሩ አልበም ሲሠራ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የግራሚ ሽልማት ዕጩው ዳንኤል ስለ አዲሱ አልበሙ፣ ስለ ሙዚቃ ሕይወቱ እና ተያያዥ ጉዳዮች ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርጓል። ቢቢሲ፡ በኢትዮጵያ አልበም መቅረጽ ምን […]
ሩሲያ ወደ ሞስኮ እያቀና የነበረ የዩክሬንን ድሮን መትታ መጣሏን አስታወቀች
19 ህዳር 2023, 08:53 EAT ቅዳሜ እለት ወደ ሞስኮ እያቀና የነበረ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮላን (ድሮን) በመከላከያ ሰራዊታቸው ተመትቶ መውደቁን የሩስያ ባለስልጣናት አስታወቁ። ድሮኑ በዋና ከተማዋ ሰሜናዊ ምስራቅ ዳርቻ ላይ በሚገኘው ቦጎሮድስኪ ግዛት ውስጥ እንዲቀለበስ መደረጉንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል። የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌይ ሶብያኒን ሞትም ሆነ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳደረሰ ገልጸዋል። ሩስያ ካስወነጨፈቻቸው 38 ኢራን ሰራሽ የሻሄድ […]
በመቶዎች የሚቆጠሩ ከአል-ሺፋ ሆስፒታል ሲሸሹ፤ በርካቶች በመጠለያ ጣብያ ውስጥ ተገደሉ
19 ህዳር 2023, 09:00 EAT ታማሚዎችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ቅዳሜ ዕለት ጋዛ ከተማ ከሚገኘው ትልቁ ሆስፒታል ለቀው እየሸሹ ይገኛሉ። አንዳንድ የሕክምና ባለሙያዎች ሆስፒታሉን ለቀው እንዲወጡ እንደተነገራቸው ቢገልጹም እስራኤል ግን አስተባብላለች። የተኩስ ድምጽ እየተሰማ ብዙዎች በፈራረሱት መንገዶች ሲጓዙ ታይተዋል። በሌላ በኩል ደግሞ የሐማስ የጤና ባለሥልጣናት በሰሜን ጋዛ በሚገኘው ጃባሊያ በደረሱ ሁለት ጥቃቶች 80 ሰዎች መገደላቸውን […]
የናፖሊዮን ቦናፓርት ባርኔጣ እስከ 800 ሺህ ዩሮ በሚገመት ዋጋ በጨረታ ሊሸጥ ነው
19 ህዳር 2023, 10:30 EAT በ19ኛው ክፍለ ዘመን የፈረንሳይ ግዛትን ሲመራ የነበረው ናፖሊዮን ቦናፓርት ባርኔጣው በፓሪስ ውስጥ በሚደረግ ጨረታ ሊሸጥ ነው። ጥቁር ቀለም ያለው ባርኔጣ ከ600 እስከ 800 ሺህ ዩሮ ዋጋ ተቆርጦለታል። የታሪክ ተመራማሪዎች ባርኔጣው ከናፖሊዮን ምልክቶች አንዱ ነበር ይላሉ። ባርኔጣውን ወደ ጎን አጥልቆ በጦርነት ላይ በመዝመትም ታዋቂነትን አትርፏል። 120 የቢኮርን ኮፍያዎችን ነበሩት። አሁን 20 […]
Ministry sets sights on public transport after formalizing freighters
News Ministry sets sights on public transport after formalizing freighters By Samuel Bogale November 18, 2023 Federal transport authorities are working on legislation that would force existing public transport associations to re-establish themselves as share companies. The directive follows a similar scheme implemented by the Ministry of Transport and Logistics on associations engaged in the […]
No shame in accepting responsibility
Staff Reporter November 18, 2023 No shame in accepting responsibility An incorrigible habit that has always bedeviled the ruling class of Ethiopia reared its head once this week. It was unmistakably on display at a parliamentary session convened to vote on a motion to approve President Sahle-Work Zewde’s speech on September 28 to a joint […]
