የአብይ አሕመድ ገዳይ ቡድን የሚሊሻ ቤተሰቦችን በማስገደድ ሐሰተኛ ቪዲዮ በፋኖ ላይ እየሰራ ነው

November 13, 2023 – Konjit Sitotaw  አስቸኳይ ማሳሰቢያ! የብልፅግና ፓርቲ አገልጋይ የሆነው መከላከያ ሰራዊቱ በአሁን ሰዓት በራያ ቆቦ ወረዳ ከቆቦ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ቦታው ሆርማት ወንዝ ዙሪያ ባለው ካምፑ ነፍሰ ጡር ሴቶችን ጨምሮ የሚልሻ ቤተሰቦችን ሰብስቦ በማስገደድ “የሚልሻ ቤተሰብ በመሆናችን ብቻ ፋኖ ደበደበን፣ ዘረፈን” በሉ በሚል በቪድዮ እየቀረፀ ይገኛል። የጋዜጠኞች ቡድን በማስመጣትማርፈጃውን ጀምሮ የሚሊሻ ቤተሰቦችን በማስገደድ […]

ጃልመሮ እና የአብይ ጄኔራሎች ድርድር ላይ እነ ሬድዋን ሁሴን በመጨረሻ ለፊርማ መቀላቀላቸው ተሰማ

November 13, 2023 – Konjit Sitotaw  ከ ኦነግ ሸኔ ጋር ቀጣይነት ያለው ንግግሮች በአዎንታዊ መልኩ ሲሄዱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በዳሬሰላም ወታደራዊ መሪዎችን ለፊርማ ተቀላቅለዋል። ተደራዳሪዎቹ የተስማሙበትን ጉዳይ እንዲፈርሙ ተልከዋል ተብሏል። አብይ አሕመድ ነገ በፓርላማው ማብራሪያ ይሠጣል ተብሏል። በ ዳሬሰላም የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) መካከል እየተካሄደ ባለው ድርድር አወንታዊ መሻሻል ታይቷል ሲል የሽምግልና ቡድኑ ቅርበት […]

በአገር ሰላም ላይ የተጋረጠው የጥፋት ጭጋግ ይገፈፍ!

November 13, 2023 – EthiopianReporter.com  ዓለም በሩሲያና በዩክሬን፣ በእስራኤልና በሐማስ አደገኛ ጦርነቶች፣ እንዲሁም በኮሪያ ልሳነ ምድር ውጥረትና በተለያዩ አካባቢዎች በሚቀሰቀሱ ግጭቶች፣ በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎችና በተለያዩ ችግሮች ተቀስፋ ተይዛለች፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥም በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሚያና በተለያዩ ሥፍራዎች ከፍተኛ ውጥረት ነው ያለው፡፡ የኢትዮጵያ ሰላም ደፍርሶ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ያለቁበት የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ለጊዜውም ቢሆን በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ጋብ […]

South Africa’s Vodacom half-year profit hit by Ethiopia costs

Reuters November 13, 202312:56 AM EST JOHANNESBURG, Nov 13 (Reuters) – South Africa’s biggest telecoms operator Vodacom (VODJ.J) reported a 4.2% drop in half-year earnings on Monday, hit by the cost of starting operations in Ethiopia and higher interest rates. The company, which is majority owned by Britain’s Vodafone (VOD.L), co-launched Safaricom Ethiopia last year, betting that the […]

“የአህያ እርዱ የእንስሳቱን ህልውና አደጋ ላይ ጥሏል”

November 13, 2023 – Addis Admas   ቄራው በቀን 300 አህዮችን ያርዳል የቻይና ኩባንያዎች ከፍተኛ በጀት መድበው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል                             በቻይናውያን ኩባንያዎች የተቋቋሙና አህዮችን እያረዱ ቆዳዎቻቸውን ወደ ቻይና የሚልኩ ድርጅቶች የአህዮቹን ህልውና አደጋ ላይ መጣላቸው ተገለፀ፡፡ ቄራዎቹ አሁን ባለው የእርድ መጠን ከቀጠሉ ከ20 ዓመታት በኋላ በአገሪቱ የአህዮች ህልውና ለከፍተኛ አደጋ የ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

መንግሥት በኮንትሮባንድ በገፍ የሚገባውን ብረት ካላስቆመ የአገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሦስት ወር ሊዘጉ ይችላሉ ተባለ

November 13, 2023 – EthiopianReporter.com  መንግሥት በኮንትሮባንድ የሚገባውን ብረት ካላስቆመ የአገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሦስት ወር ሊዘጉ ይችላሉ ተባለ መንግሥት በሕግ ሽፋንና በኮንትሮባንድ በገፍ እየገባ ያለውን የብረት ምርት ካላስቆመ ከ70 የሚበልጡ የአገር ውስጥ ብረት አምራቾች በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ሊዘጉ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ ጥቅምት 29 ቀን 2016…

አዲስ አበባ ቡልቡላ ቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይ ህዝብ እየባረኩ ሳሉ አስተዳዳሪው በጥይት ተመትተዋል

November 13, 2023 – Konjit Sitotaw አውደምህረት ላይ ህዝብ እየባረኩ ሳሉ በጥይት ተመትተዋል መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ኤርምያስ ወ/ጻድቅ የፈረንሳይ ደብረ ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩና በአሁኑ ሰዓት በቦሌ ቡልቡላ ምስካበ ቅዱሳን አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት በደብሩ ለሁለት ቀን በተዘጋጀ ጉባኤ ላይ ህዳር 1. 2016. ዓ.ም በምሽቱ ጉባኤ ላይ ጉባኤው ተጠናቆ ምዕመናንን እየባረኩ […]

በቤንሻንጉል ወደ ሰላማዊ ሕይወት ገቡ የተባሉ አማፅያን አሁንም ተመልሰው ጫካ በመግባት ግድያ እንዳይጀምሩ ተሰግቷል።

November 13, 2023 – Konjit Sitotaw  በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ የጉሙዝ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉሕዴን) አባላት ትናንት ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል።ሕዝቡ ያለፈው እንዳይደገም ሰግቷል። አማጺዎቹ “የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላማዊ ሕይወት የተመለሱት፣ በአካባቢው ሽማግሌዎች አማካኝነት ከኅብረተሰብ ጋር በተደረገ የእርቅ ስነ ሥርዓት እንደኾነ የዞኑ ኮምንኬሽን ቢሮ ገልጧል። በባሕላዊ […]

ከመቀለ ትልቁ ወህኒ ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ አራት እስረኞች መገደላቸው ተነገረ

ከ 3 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል መቀለ ታራሚዎች ከወህኒ ቤት ለማምለጥ ባደረጉት ሙከራ አራቱ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን የክልሉ ቴሌቪዥን ዘገበ። ቅዳሜ ህዳር 1/ 2016 ዓ.ም ምሽት ላይ 125 የሚሆኑ እስረኞች “ተረኛ የማረሚያ ቤቱ ጠባቂዎችን” በማጥቃት በመቀለ ትልቁ ከሆነው ወህኒ ቤት ለማምለጥ ሞክረዋል ተብሏል። የመቀለ ዞን ተብሎ በሚጠራው የከተማው ትልቁ ማረሚያ ቤት በጠባቂዎች እና በእስረኞች መካከል […]

ጁሊየስ ማሌማ፡የደቡብ አፍሪካዊው አብዮተኛ ንግግር ለምን በኬንያ አነጋጋሪ ሆነ?

ከ 2 ሰአት በፊት ከቀናት በፊት ሁለት ታዋቂ ሰዎች ለኬንያውያን የሚያድርጉት ንግግር በጉጉት ሲጠበቅ ነበር። በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ግን አልነበረም። የሁለቱም ንግግር በቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት አግኝቷል። ሁለቱም ሰዎች ለፓን አፍሪካዊነት ጽንሰ ሐሳብ ህይወታቸውን አሳልፈው እንደሰጡ ምለው ተገዝተው ይገልጻሉ። ሁለቱም በከባድ የምጣኔ ሐብት ጉዳይ ራስ ምታት የሆነባቸውን አገራት ወክለዋል። የሁለቱ መመሳሰል ግን እዚህ ጋር ያከትማል። […]