ከዓድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም ፕሮጀክት ተሳትፎ በመገለሉ የሠዓሊያንና የቀራፂያን ማኅበር ቅሬታ አቀረበ

ዓድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም ፕሮጀክት ማኅበራዊ ከዓድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም ፕሮጀክት ተሳትፎ በመገለሉ የሠዓሊያንና የቀራፂያን ማኅበር ቅሬታ አቀረበ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: November 1, 2023 ከዓድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም ፕሮጀክት ተሳትፎ ግልጽ ባልሆነ መንገድ እንዲገለል በመደረጉ፣ የኢትዮጵያ ሠዓሊያንና ቀራፂያን ማኅበር ቅሬት ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መሀል ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ ከ2012 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ […]

ኢንሳ በሳይበር ደኅንነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ባዘጋጅም ትኩረት አልተሰጣቸውም አለ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሰተዳደርና ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ዜና ኢንሳ በሳይበር ደኅንነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ባዘጋጅም ትኩረት አልተሰጣቸውም አለ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: November 1, 2023 የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢንሳ) በተለያዩ ጊዜያት የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች ቢያካሂድም፣ በተገልጋዮች ዘንድ ትኩረት እንዳልተሰጠው የአስተዳደሩ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ ኢንሳ በቅርቡ ባጠናው ጥናት መሠረት በኢትዮጵያ 35 በመቶ የማኅበረሰቡ ክፍል […]

በሐሰተኛ የግዥ ሰነድና በኮንትሮባንድ የሚገባ የግንባታ ብረት የአገር ውስጥ አምራቾችን እያንኮታከተ ነው ተባለ

በዮሐንስ አንበርብር November 1, 2023 መንግሥት በቢሊዮኖች ገቢ እያጣ እርምጃ ባለመውሰዱ ተወቅሷል የግዥ ወጪን በከፍተኛ ደረጃ በመቀነስ የተዘጋጀ ሐሰተኛ የግዥ ሰነድ በማቅረብ (under invoice) የአርማታ ብረትን ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የማስገባት ሒደት በመንሰራፋቱ የአገር ውስጥ አምራቾችን እያንኮታኮተና ለኪሳራ እየዳረገ ነው የሚል አቤቱታ ቀረበ። አቤቱታውን ያቀረቡት የአገር ውስጥ ብረት አምራች ኢንዱስትሪዎችና አጠቃላይ የአገር ውስጥ ብረት ኢንዱስትሪን የሚወክለው የአገር ውስጥ ብረት አምራቾች መሠረታዊ ማኅበር […]

‹‹ለአዕምሮ ሕሙማን አስተማማኝ የመድኃኒት አቅርቦት እንዲኖር እንፈልጋለን››

ታደሰ ገብረማርያም November 1, 2023 ምን እየሰሩ ነው? ወ/ሮ እሌኒ ምሥጋናው ተወልደው ያደጉትና የመጀመርያና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመርያ፣ በሶሲዮሎጂ የማስተርስ ዲግሪያቸውን ሠርተዋል፡፡ በሥራ ዓለምም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም በተለያዩ አገር በቀልና ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሠርተዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ የአዕምሮ ሕክምና አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ […]

የብሔራዊ ባንክ የብድር ጣሪያ ማሻሻያ ዐዲስ ባንኮችን እንደሚጎዳ ባለሞያዎች አመለከቱ

November 1, 2023 – VOA Amharic  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ “የዋጋ ንረትን በመቀነስ ገበያውን ለማረጋጋት” በሚል መነሻ፣ ባሳለፍነው ዓመት መጫረሻ ላይ፣ ልዩ ልዩ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያዎች ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በዓመቱ ከተካሔዱት የፖሊሲ ማሻሻዎች አንዱ፣ በ2016 ዓ.ም. ባንኮች የሚሰጡት የብድር እድገት፣ በ14 በመቶ እንዲገደብ ማድረጉ ነው፡፡   በጉዳዩ ላይ፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን ያጋሩ የፋይናንስ ባለሞያዎች፣ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የታገቱትን የሉዊስ ዲያዝ አባት ለማግኘት ፖሊስ ፍለጋውን በተራራማ ቦታዎች አደረገ

ከ 1 ሰአት በፊት የኮሎምቢያ ፖሊስ የታገቱትን የሊቨርፑሉን ኮከብ ተጫዋች አባት ለማግኘት ፍለጋውን በአገሪቱ ተራራማ ቦታዎች ማድረጉ ተሰማ። ከጥቂት ቀናት በፊት የሊቨርፑል የክንፍ መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ ወላጆች በታጣቂዎች የመታገታቸው ዜና መሰማቱ ይታወሳል። የአገሪቱ ጦር ከፖሊስ ጋር ተጣምሮ በሰሜናዊ ኮሎምቢያ ባደረገው ክትትል የተጫዋቹን እናት እሁድ ዕለት አግኝቶ ነበር። የአገሪቱ ጦር የተጫዋቹን ወላጅ አባት ለማግኘት 120 […]

በእስራኤልና ሐማስ ጦርነት የቻይና ፍላጎት እና ሚና ምንድን ነው?

ከ 3 ሰአት በፊት ቻይና እየተባባሰ ለመጣው የእስራኤልና ሐማስ ጦርነት መፍትሄ ለመስጠት የሰላም አደራዳሪ የመሆን ፍላጎት አሳይታለች። የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማት ዋንግ ይ፣ ዋሽንግተን ካሉ ባለሥልጣኖች ጋር ከሰሞኑ ውይይት አድርገዋል። አሜሪካ ከቻይና ጋር ለመሥራት ፍላጎት አሳይታለች። ዲፕሎማቱ ከእስራኤል እና ፍልስጤም አቻዎቻቸው ጋር ተነጋግረዋል። የቻይና የመካከለኛው ምሥራቅ ልዩ ልዑክ ዛይ ጁን የአረብ አገራት መሪዎችን አግኝተዋል። ቻይና በተባበሩት […]

በአሜሪካ ፀረ ሴማዊነት “ታሪካዊ” ከሚባል ደረጃ ላይ መድረሱን የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ተናገሩ

ከ 2 ሰአት በፊት በእስራኤል እና በጋዛ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በአሜሪካ ፀረ ሴማዊነት በታሪካዊ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑን የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ክሪስቶፈር ራይ አስጠነቀቁ። ዳይሬክተሩ ለአሜሪካ ምክር ቤት እንደተናገሩት 60 በመቶ የሚሆሙ መሠረታቸውን ሃይማኖት ላይ ያደረጉ የጥላቻ ጥቃቶች አይሁዶች ላይ ያነጣጠሩ ናቸው። በጋዛ እየተካሄደ ባለው ግጭት ሳቢያ ቁጣ በመኖሩ ቁጥሩ ሊጨምር እንደሚችልም አክለዋል። ፀረ […]

ዝናቸው ከኬንያ እስከ ኒው ዮርክ የተሻገረው የ84 ዓመቱ የ1ኛ ክፍል ተማሪ

ከ 5 ሰአት በፊት እአአ 2004 ላይ ኪማኒ ማሩጌ የቀለም ትምህርት ፍለጋ በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲመዘገቡ የዓለማችን በዕድሜ የገፉ አዛውንት ተማሪ ሆኑ። የ84 ዓመቱ አዛውንት ኬንያዊ ወታደር ነበሩ። የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት አስተዳደርን ተዋግተዋል። በልጅነት የትምህርት ዕድልን የተነፈጉት ኪማኒ፣ የኬንያ መንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን ነጻ ሲያደርግ ማንበብ እና መጻፍ የምችልበት አጋጣሚ ይህ ነው በማለት ነበር […]

4.2 ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ ጥንታዊ ጭምብልን በ150 ዩሮ የገዛው ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ

ከ 2 ሰአት በፊት ፈረንሳይ የሚገኝ አንድ ደላላ 150 ዩሮ የገዛውን ጥንታዊ ጭምብል በ4.2 ሚሊዮን ዩሮ በመሸጡ ሕግ ፊት ቀርቧል። ሰውዬው ጭምብሉን የገዛው ከሁለት ጡረተኛ ጥንዶች ነው። ጥንዶቹ ከአንድ የቅኝ ግዛት ጊዜ አገረ ገዥ ቤት ያገኙትን ከጋቦን የመጣ ጭምብል ነው ለደላላው የሸጡለት። በአውሮፓውያኑ 2021 ለግለሰቡ ከሸጡት ከስድስት ወራት በኋላ ጭምብሉ ለጨረታ ቀርቦ ሲመለከቱ ነው ጉዳዩ […]