‘Welcome to Little Ethiopia’: Clark County’s 1st official cultural district inaugurated  – Las Vegas Review-Journal 

Aster Yoseph pours roasted coffee, prepared in a traditional Ethiopian ceremony, at Lucy Ethiopian Restaurant, on Tuesday, July 25, 2023, in Las Vegas. (Bizuayehu Tesfaye/Las Vegas Review-Journal) @bizutesfaye By Ricardo Torres-Cortez Las Vegas Review-Journal October 25, 2023 – 6:30 am Designed in the likeness of an iconic Las Vegas symbol, the green, yellow and red sign states: […]

Ethiopian Cargo & Logistics Services wins ‘Best Cargo Airline-Africa’  – Times Aerospace 17:25 

Ethiopian Cargo & Logistics Services has won the “Best Cargo Airline-Africa” award at the Arabian Cargo Awards. Arabian Cargo Awards, this year held in Dubai, is a GCC-based platform with a vision to recognise those behind the success of the Cargo & Logistics Industry. It is the region’s first internet voting based award. Ethiopian Airlines […]

Sudan: Anti-war civil forces resume meeting in Addis Ababa – Radio Tamazuj 17:22 

ADDIS ABABA-ETHIOPIA – 25 OCT 2023 Representatives of anti-war political parties and a diverse group of Sudanese society figures, including former Prime Minister Abdullah Hamdok gathered in Addis Ababa, Ethiopia on Tuesday.  Their objective is to discuss the formation of a broader political coalition to stop the ongoing war and restore democracy. Initially scheduled for October […]

ጡረታ ከወጡ በኋላ አሁንም ሥራቸው ላይ የሚገኙት በጎ ፈቃደኛው ትራፊክ ፖሊስ

October 25, 2023 – BBC Amharic  አቶ መሐመድ የሥራ ዘመናቸውን መቁጠር የጀመሩት በንጉሡ ዘመን ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ባደረገችው ጦርነትም ተሳትፈው መስዋትነትን ከፍለዋል። በፖሊስነት እና በትራፊክ ፖሊስነት ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አገልግለዋል። ከ10 ዓመት በፊት ጡረታ የወጡት አቶ መሐመድ፣ አሁን በበጎ ፈቃድ በትራፊክ ፖሊስነት እያገለገሉ ይገኛሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አሜሪካ እስራኤልን ለመከላከል ምን ልታደርግ ትችላለች?

25 ጥቅምት 2023, 07:19 EAT አሜሪካ እና እስራኤል፣ እስራኤል እና አሜሪካ፤ አንቺ ትብስ አንተ ትብስ መባባለቸው ሁለት አገር መሆናቸውን ያስረሳል። ወዳጅነታቸው ጥብቅ ነው። ጆ ባይደን በድርጊትም በንግግርም ይህን አሳይተዋል፤ ገልጸውታልም። በድርጊት የጦር ጄት የሚሸከሙ መርከቦችን ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር በማስጠጋት፣ በቃል ደግሞ ቴል አቪቭ ተገኝተው ደግሞ እስራኤልን “በማንኛውም ሁኔታ ከጎንሽ ነን” በተደጋጋሚ ብለዋል። “አሁን ያለውን ሁኔታ […]

የሕዳሴ ግድብ ድርድር ማክሰኞ ማምሻውን በካይሮ መጠናቀቁን ኢትዮጵያ እና ግብፅ አስታወቁ

25 ጥቅምት 2023, 08:15 EAT ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለው የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲደረግ የነበረው የሦስተኛው ዙር ድርድር ማክሰኞ ማምሻውን በካይሮ መጠናቀቁን ኢትዮጵያ እና ግብፅ አስታወቁ። ወደ መጠናቀቁ በተቃረበው ታላቁ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እንዲሁም የውሃ አለቃቀቅ ደንቦችን እና መመሪያዎችን በተመለከተ የሦስትዮሽ ድርድር ባለፉት ሁለት ቀናት ግብፅ ካይሮ ላይ ሲካሄድ ቆይቷል። ይህ የአሁኑ ድርድር […]

Fourth round of GERD talks to be held in Addis Ababa

Ahram Online , Wednesday 25 Oct 2023 The third round of talks on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) in Cairo concluded on Tuesday with an agreement between Egypt, Sudan, and Ethiopia to hold the next round of technical talks in Addis Ababa, the Ministry of Water Resources and Irrigation said. File Photo: Ethiopia says GERD […]

‹‹አሰብ የማን ናት?›› መቄዶንያ የአረጋውያን ማእከልን ኢሕአዴግ ጥርስ ውስጥ ያስገባው የመጽሐፍ ስጦታ – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን.)

October 25, 2023  ‹‹አሰብ የማን ናት?›› መቄዶንያ የአረጋውያን ማእከልን ኢሕአዴግ ጥርስ ውስጥ ያስገባው የመጽሐፍ ስጦታ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን.) እንደ መንደርደሪያ፤ ‹‹ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!›› በሚል መርሑ/ፍልስፍናው የሚታወቀው መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን ማእከል፤ ሰው ከፈጣሪው/ከአምላኩ ዘንድ የተቸረውን ዘላለማዊ ፍቅር፣ ሰው የመሆን ክብሩንና የመንፈስ ልእልናውን ከፍ የሚያደርግ ስለ ሰው የተቋቋመ ነው፡፡ ይህ ስለ ሰው የተቋቋመ […]

ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ የላከቻቸው ሳተላይቶች ሥራ ስላቆሙ ወደ ስብርባሪነት ይቀየራሉ ተባለ

October 25, 2023 – BBC Amharic ኢትዮጵያ ወደ ሕዋ የላከቻቸው ሳተላይቶች ሥራ አቆሙ። ለመሬት መልከታ ሥራ ወደ ሕዋ የተላኩት ሳተላይቶች የአገልግሎት ጊዜያቸው በመጠናቀቁ ሥራ ማቆማቸውን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጆኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ገልጿል። ወደ ሕዋ የሚላኩ ሳተላይቶች የቆይታ ጊዜ (ሕዋ ላይ የሚቆዩበት) ቀድሞ የሚታወቅ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ በታሪኳ የመጀመሪያ የሆነችውን Ethiopian […]

በ ” ፌስቡክ ” እንደልብ በሚተዋወቁ መልዕክቶች ምክንያት በርካታ ወጣቶች ውድ ጊዜያቸውን እና ገንዘባቸውን እየተባሉ እየተጭበረበሩ ነው።

October 25, 2023 ለጥንቃቄ በ ” ፌስቡክ ” እንደልብ በሚተዋወቁ መልዕክቶች ምክንያት በርካታ ወጣቶች ውድ ጊዜያቸውን እና ገንዘባቸውን እየተባሉ እየተጭበረበሩ ነው። ” ፌስቡክ ” ላይ ግለሰቦች ክፍያ ከፈፀሙ ” Sponsored ” የሆኑ መልዕክቶችን ብዙ ሺህ ተጠቃሚዎች ጋር ያደርሳሉ። ተቋሙ ገንዘብ እየተቀበለ የማያሰራጫቸውን መልዕክቶች ትክክለኝነት እያረጋገጠ ይሁን አይሆን የሚታወቅ አንዳች ነገር ባይኖርም በርካቶች ግን በሀሰተኛ መልዕክቶች […]