10 ሺዎችን በጀልባ ወደ እንግሊዝ ያስገባው ህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ተፈረደበት

ከ 4 ሰአት በፊት በእንግሊዝ ቻናል በኩል ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ በማሻገር ከተሳተፉት የአዘዋዋሪ ቡድኖች አንዱን ሲመራ የነበረው ግለሰብ በቤልጂየም የ 11 ዓመት እስራት ተፈረደበት ። ትናንሽ ጀልባዎችን በመጠቀም 10 ሺህ ሰዎችን ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እንዲገቡ ካደረጉት መካከል ቀንደኛው የ30 ዓመቱ ሄዋ ራሂምፑር እንደነበር ፖሊስ ያምናል። ራሂምፑር እአአ በ2016 ብሪታንያ ሲደርስ እና ጥገኝነት ሲጠይቅ 23 ዓመቱ […]

ግጭትም ሆነ ጦርነት ቅራኔ ነው። ትርክት ለአንድ ግጭት ወይም ጦርነት መፈጠር ምክንያት ከሆነ በኋላም ባለበት አይቆምም።

  · ልደቱ አያሌው ጥቅምት 06 ቀን 2016 ዓ.ም መግቢያ ግጭትም ሆነ ጦርነት ቅራኔ ነው። ትርክት ለአንድ ግጭት ወይም ጦርነት መፈጠር ምክንያት ከሆነ በኋላም ባለበት አይቆምም። ለተገባበት ጦርነት ለአሸናፊነት የሚያበቃ ዋና ግብዓት ሆኖ የበለጠ ተጋኖ እና ተጠናክሮ ይቀጥላል። በተለይም የሚካሄደው ጦርነት ከብሔር ወይም ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት ካለው የሚካሄደው ትርክትና ፕሮፓጋንዳ ለእውነትና ፍትሃዊነት ቦታ አይኖረውም። ዋና ትኩረቱ “ጠላት” […]

ቢያንስ በአጸያፊ ስሙ እንጥራው! (በድሉ ዋቅጅራ)

Bedilu Wakjira   ·  ቢያንስ በአጸያፊ ስሙ እንጥራው! (በድሉ ዋቅጅራ) የመስዋእትነቱና የሰማእትነቱ ውጤት ምንድነው? የትግራይ፣ የአማራ . . . የኢትዮጵያ እናቶች እንባ!? ስሙን አታሳምሩት! መስዋእትነትም፣ ሰማእትነትም አይደለም፡፡ በዚያ ጦርነት የተከበረ ድንበር፣ የተነሳ ሰንደቅ፣ የተመለሰ ነጻነት፣ የተረጋገጠ መብት፣ የተቀረፈ ድህነት፣ የለም፡፡ . . . . ልጆቿን ለተነጠቀች እናት ጠብ ያለ ነገር የለም፡፡ ከጦርነቱ ፍጻሜ በኋላ፣ እንደሀገርና እንደህዝብ […]

ንግድ ምክር ቤቱ ኤግዚቢሽን ማዕከልን ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በጋራ ለማልማት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

በዳዊት ታዬ October 18, 2023 የአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የመስቀል አደባባይ ከፊል ገጽታ የአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከልና መስቀል አደባባይን እንዲያስተዳድር ተሰጥቶት የነበረው ውለታ የተቋረጠበት አዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ማዕከሉን ከአስተዳደሩ ጋር ለማልማት የቀረበለትን ጥያቄ መቀበሉን አስታውቀ፡፡  ንግድ ምክር ቤቱ ከ20 ዓመታት በላይ ሲያስተዳድር የነበረው ማዕከል ላይ ምንም ዓይነት ኢንቨስትመንት ሳይካሄድ በመቆየቱና የከተማ አስተዳደሩ ቦታውን […]

የኢትዮጵያ መሬት ለምነት 40 በመቶው አሲዳማ መሆኑ በጥናት መረጋገጡ ተጠቆመ

በሲሳይ ሳህሉ October 18, 2023 ዓለም አቀፉ የቁም እንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ የተካሄደው ውይይት የተቋማት ኃላፊዎች ለጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በዲጂታል ዘዴዎች አካሄድኩት ባለው ጥናት መሠረት፣ የአገሪቱ መሬት ለምነት 40 በመቶ የሚሆነው አሲዳማ መሆኑ መረጋገጡ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሚያሳይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዳይሬክተር ይፍሩ ታፈሰ (ዶ/ር) እንደገለጹት፣ ተቋማቸው ባካሄደው […]

በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞችን መብት ያስከብራል የተባለው ስምምነት ሊፀድቅ ነው

በሳሙኤል ቦጋለ October 18, 2023 የኢትዮጵያና የሊባኖስ መንግሥታት በቤይሩት የሥራ ሥምሪት ስምምነቱን በተፈራረሙት ወቅት የኢትዮጵያና የሊባኖስ መንግሥታት የተፈራረሙትና በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞችን መብት ያስከብራል የተባለው ስምምነት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊፀድቅ ነው፡፡ ባለፈው ዓመት ሚያዝያ ወር የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ከልዑክ ቡድናቸው ጋር በሊባኖሷ ዋና ከተማ ቤይሩት ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ፣ ከሊባኖስ የሥራ […]

የመካከለኛው ምሥራቅ የግጭት እምብርት

እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የቦምብ ጥቃት መሠረተ ልማቶች ወድመዋል፣ ከሺሕ በላይ ተገድለዋል (ኤንቢሲ) ዓለም የመካከለኛው ምሥራቅ የግጭት እምብርት ምሕረት ሞገስ ቀን: October 18, 2023 በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሀማስ መካከል ለዓመታት በተለያዩ ጊዜያት ጦርነቶችና ግጭቶች ተከስተዋል፡፡ ከአሥር ቀናት በፊት ሐማስ በእስራኤል ላይ የፈጸመው ድንገተኛ የሮኬት ጥቃትም ድንገት የተፈጠረና የተፈጸመ ሳይሆን ለዓመታት የተጠራቀመ የመሬትና የፍትሕ ይገባኛል […]

Somalia rejects Ethiopia’s call for negotiations on Red Sea access – bne IntelliNews 

By Marco Cacciati October 18, 2023 Somalia has turned down Ethiopia’s appeal for negotiations regarding potential access to a Red Sea port, raising concerns over regional stability. Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed had recently warned of the consequences of his nation’s lack of direct access to a harbour, citing it as a potential source of future conflict. […]

Ethiopian flight Kinshasa-Addis Ababa declares emergency – AviationSource 

A Ethiopian Airlines Boeing 737-800F operating a flight to Addis Ababa declared an emergency, forcing a return to Kinshasa, it’s departure point. Ethiopian Flight Kinshasa-Addis Ababa Declares Emergency… British Airways Flight From London Declares Emergency Ethiopian flight ET3840 is a scheduled freighter service between Kinshasa and Addis Ababa, and was operated by ET-AVX, one of […]

Ethiopia: Win-Win Approach Pathway to Ethiopia’s Sea Access – Expert

18 OCTOBER 2023 The Ethiopian Herald (Addis Ababa) By Tsegaye Tilahun ADDIS ABABA -Exploring a win-win approach, which would ensure the benefits of neighboring states, is instrumental to materialize Ethiopia’s quest to access the sea and supplement the growing economy, a noted historian and researcher said. Approached by the local media, historian and researcher Ayele Bekiri […]