Sudanese army, Rapid Support Forces representatives meet in Addis Ababa – Asharq Al-awsat 

Arab World Sudanese Army, Rapid Support Forces Representatives Meet in Addis Ababa Smoke rises above buildings during clashes between the paramilitary Rapid Support Forces and the army in Khartoum (Reuters) 08:16-13 October 2023 AD ـ 29 Rabi’ Al-Awwal 1445 AH The director of the Sudanese General Intelligence Service, Lt-Gen Ibrahim Mufaddal, and the legal advisor […]

Ethiopia slams ‘irresponsible and reckless’ statement by UN adviser – Anadolu Agency 

Move comes after Alice Wairimu Nderitu sounds alarm over heightened risk of genocide and related atrocity crimes in parts of Ethiopia Mohammed Dhaysane  |13.10.2023 – Update : 13.10.2023      BAIDOA, Somalia Ethiopia has denounced a statement by the UN Under-Secretary-General and Special Adviser on the Prevention of Genocide, calling it “irresponsible and reckless.” A statement […]

ኢትዮጵያ: የእስራኤል – ሐማስ ጦርነት መቋጫው “የሁለት-ሀገራት መፍትሔ” እንደኾነ ገለጸች

October 13, 2023 – VOA Amharic  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም፣ ዛሬ ኀሙስ፣ ለጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ “የሁለት- ሀገራት የመፍትሔ ሐሳብን” እንደምትደግፍና ይህም የቆየ አቋሟ እንደኾነ ገልጸዋል፡፡ ቃል አቀባዩ፣ ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ አንሥቶ እየተባባሰ የቀጠለውን የእስራኤል-ሐማስ ግጭት አስመልክቶ፣ የመንግሥት አቋም ምን እንደኾነ ለተነሣላቸው ጥያቄ ግን፣ መንግሥት ጉዳዩን እየተ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ከፋኖ ጋር የምታደርጉትን ውጊያ ለጊዜው ኃይል ቀንሱ ፟ ሄዳችሁባቸው ሠራዊቱን አታስመቱ ፟ = አቢይ አሕመድ

October 13, 2023 – Zemedkun Bekele “…ሰላም ላንተ ይሁን ዘመዴ…! ጠፋን አይደል…  ፋኖ እያሯሯጠን ምን እረፍት አለ ብለህ ነው። ወደ ገደለው ስንገባ ቀጣዩን መልእክት እንደተለመደው ለፋኖና ለዐማራ ሕዝብ አድርስልን። 1~ በጀነራል ጌታቸው ጉዲና አማካኝንት በግንባር ለሚገኙ የጦር አዛዦች የወረደ መልእክት ተላልፏል። ውጊያው በምንፈልገው መልኩ ስላልሄደልን፣ ከዚህ በላይ ከሄድን የባሰ ውርደት ስለሚመጣ ጉዳዩ በእርቅ ያልቅ ዘንድ ጠቅላዩን አሳምነነዋል። […]

ብሊንከን በአማራ እና ኦሮሚያ ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸውና ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲሰጠው ለአብይ ደውለው ነግረዋል።

October 13, 2023  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ. ብሊንከን እና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአፍሪካ ቀንድ የጸጥታ ችግሮች እና የአንድነት፣ ሰላማዊ እና የበለፀገች ኢትዮጵያ የጋራ ግብ ላይ ዛሬ ተወያይተዋል። ጸሃፊ ብሊንከን በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ገልፀው በፖለቲካዊ ውይይት እና ሰብአዊ መብቶችን በማስከበር በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል። ፀሃፊው እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

ቀጥታ፡እስራኤል 1.1 ሚሊዮን የጋዛ ነዋሪዎች በ24 ሰዓታት ይውጡ አለች- ተመድ

ቀጥታ እስራኤል 1.1 ሚሊዮን ፍልስጥኤማውያን ከጋዛ በ24 ሰዓታት ይውጡ አለች- ተመድ Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 33 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 33 SECONDS1:33 Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBCበእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBC […]

ፈረንሳይ የፍልስጥኤም የድጋፍ ሰልፎችን ከለከለች

ከ 2 ሰአት በፊት ፈረንሳይ ፍልስጥኤምን ለመደገፍ የሚደረጉ ማንኛውንም የአደባባይ ሰልፎች ከለከለች። የድጋፍ ሰልፎችን ሙሉ በሙሉ የከለለከችው ፈረንሳይ ይህንን ህግ ተላልፈው ለሰልፍ የሚወጡ የውጭ ሃገር ዜጎች ከአገሪቱ መባበረርን የመሰለ ጠበቅ ያለ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ጄራልድ ዳርሚን አስጠንቅቀዋል። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በበኩላቸው ህዝቡ በአንድነት እንዲቆም ጠይቀዋል። በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት […]

እስራኤል የምትመካበት የሚሳኤል እና የሮኬቶች ማምከኛ ‘አይረን ዶም’ ምንድን ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል ከየትኛውም ወገን የሚሰነዘሩባትን የሚሳኤል እና የሮኬት ጥቃቶችን ለመከላከል “አይረን ዶም” የተባለውን የአየር ላይ ጥቃት ማምከኛ ሥርዓትን ትጠቀማለች። ጥቅምት ወር ማብቂያ ላይ ፍልስጥኤማዊው ታጣቂ ቡድን ሐማስ በሺዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶን ወደ እስራኤል ሲያስወነጭፍ ይህ የጥቃት መከላከያ ሥርዓት በርካቶቹን በማክሸፍ አገሪቱ ረድቷታል ተብሎ ይነገራል። ነገር ግን አንዳንዶቹ የሐማስ ሮኬቶች ሳይከሽፉ ቀርተው በመኖሪያ አካባቢዎች […]

የዩኬ አየር ኃይል የኬንያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ጉዞ በማስተጓጎል ማረፊያውን እንዲቀይር አስገደደ

ከ 4 ሰአት በፊት ከኬንያዋ መዲና ናይሮቢ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ለንደን፣ ሂትሮ አየር ማረፊያ ሲጓዝ የነበረ የኬንያ አውሮፕላን “በደህንነት ስጋት ምክንያት” ማረፊያውን እንዲቀይር ተገደደ። አውሮፕላኑ በዩኬ አየር ኃይል ተዋጊዎች አማካኝነት ማረፊያውን ቀይሮ በምስራቅ ብሪታንያ በምትገኘው በኢሴክስ ከተማ፣ ስታንስቴድ አየር ማረፊያ እንዲያርፍ ተደርጓል። የለንደን ስታንስቴድ ቃል አቀባይ የኬንያ አየር መንገድ አውሮፕላን የሆነው ቦይንግ 787 አውሮፕላን የኢሴክስ […]

አንጋፋው የአሜሪካ የምክር ቤት አባል በግብፅ ወኪልነት አዲስ ክስ ቀረበባቸው

ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር የነበሩት ቦብ ሜኔንዴዝ በግብፅ ወኪልነት አዲስ ክስ ቀረበባቸው። አንጋፋው የምክር ቤት አባል ቦብ ሜኔንዴዝ ከዚህ ቀደም የግብፅ መንግሥትን ለመደገፍ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዶላር ጉቦ ተቀብለዋል በሚል የሙስና ክስ ተከፍቶባቸዋል። ሜኔንዴዝ እና ባለቤታቸው ናዲን የግብፅ መንግሥትን የረዱ “የአሜሪካ መንግሥት ምሥጢራራዊ መረጃ” […]