የጋቦን ወታደራዊ አመራር ለለውጥ ግፊት የሚያደርጉ ጋቦናውያን እንዲታገሡ ጠየቀ
September 30, 2023 – VOA Amharic የጋቦን ጦር ሠራዊት የመንግሥቱን ሥልጣን ከተቆጣጠረና ወደ 60 ዓመት የሚጠጋው የቦንጎ ቤተሰብ አገዛዝ ካበቃ፣ ነገ ቅዳሜ፣ መስከረም 19 ቀን አንድ ወር ይሞላዋል። ዘጋቢያችን ሞኪ ኤድዊን ኪንዴዝካ ያደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው ግን፣ ወታደራዊው ሁንታ፣ በነዳጅ አምራቿ የምዕራብ አፍሪካ ሀገር፥ የተሻለ ኑሮ የሚጠይቁ ቅሬታ ያላቸው የሠራተኛ ማኅበራት እና ተማሪዎች የሚያሰሙትን የዕለት ከዕለት … … […]
ጆ ባይደን በትራምፕ ላይ የሚሰነዝሩትን ትችት አጠናክረው ቀጥለዋል
September 30, 2023 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፣ ትላንት ኀሙስ፣ በዶናልድ ትራምፕ ላይ የተጠናከረ ትችት ሰንዝረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አጠናክረው በቀጠሉት ትችታቸው፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት እና የሪፐብሊካን ግንባር ቀደም ተፎካካሪ፣ ለሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ዕሴቶች እና ተቋማት ትልቅ የህልውና ስጋት የኾኑትን ይወክላሉ፤ ሲሉ በብርቱ ተችተዋል፡፡ የዋይት ሐውስ ቪኦኤ ዘጋቢ ፓትሪ ውዳክስዋራ ዘግባለች፡፡ ዝርዝሩ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
ፕሬዚዳንት ባይደንን ለመክሰስ የመጀመሪያው የይፋ ምስክርነት ተሰማ
September 30, 2023 – VOA Amharic ሪፐብሊካን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት፣ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ላይ የፖለቲካ ክስ ለመመሥረት የሚያስችለውን የመጀመሪያውን የይፋ ምስክርነት፣ ትላንት ኀሙስ አድምጠዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን፣ ለቤተሰባቸው የገንዘብ ጥቅም ለማስገኘት ሥልጣናቸውን አላግባብ ተጠቅመዋል፤ ሲሉም ተከራክረዋል፡፡ ዴሞክራቶች ግን፣ ክሶቹን የሚደግፉ በቂ ማስረጃዎች አልቀረቡም፤ ሲሉ እንደሚከራከሩ የቪኦኤዋ የም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዳያስፖራ አማካሪዋ ለአህጉሪቱ ያላቸውን ትኩረት ይናገራሉ
September 30, 2023 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን፣ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል፣ በአፍሪካ የዲያስፖራ ተሳትፎ አማካሪ የሚኾኑ 12 የምክር ቤት አባላትን ስም ዝርዝር፣ በዚኽ ሳምንት መግቢያ ላይ ይፋ አድርገዋል። ከእኒኽም አንዷ የካሊፎርኒያ ግዛት ነዋሪዋ ትውልደ ኤርትራዊቷ ወሮ. አልማዝ ነጋሽ ናቸው። ወሮ. አልማዝ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዳያስፖራ የትስስር መድረክ መሥራች ናቸው… … ሙሉውን […]
የአሜሪካ ምስጢርን አሳልፎ ሰጥቷል ስለተባለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አስካሁን የምናውቀው
ከ 8 ሰአት በፊት ምንም እንኳን የአሜሪካ መንግሥት ባይፋ ባይገልጸውም ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዜጋዋ አብረሃም ተክሉ ለማ የመከላከያ እና የደኅንነት ምስጢራዊ መረጃዎችን ወደ ኢትዮጵያ ያስተላልፍ ነበር መባሉ መነጋገሪያ ሆኗል። ከዚህ ቀደም የአሜሪካ መንግሥትን የስደነገጡ ምስጢራዊ መረጃዎች ሾልከው ሲወጡ የነበሩት ወደ መገናኛ ብዙኃን እንዲሁም ወደ ተቀናቃኞቿ ኃያላን አገራት መሆኑ የአሁኑን ክስተት የተለየ አድርጎታል። በተለያዩ ጊዜያት ከአሜሪካ የመከላከያ፣ […]
በኢትዮጵያ የዓመቱ የመጀመሪያው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ
ከ 7 ሰአት በፊት ከተጀመረ ሦስት ሳምንታት ሊሆነው ለተቃረበው ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የመጀመሪያ የሆነው የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። መንግሥት ለነዳጅ ምርቶች የሚሰጠውን ድጎማ ቀስ በቀስ ለማንሳት በያዘው ዕቅድ መሠረት የዓመቱን የመጀመሪያውን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ መደረጉን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አርብ መስከረም 18/2016 ዓ.ም. ምሽት አስታውቋል። አሁን የተደረገው የዋጋ ማስተካከያ ባለፈው […]
እየተጓዘ ያለ መኪናን መሪ ይዞ በካሜራ የታየው ውሻ ባለቤት ቅጣት ተጣለበት
ከ 4 ሰአት በፊት ስሎቫኪያ ውስጥ በጉዞ ላይ ባለ መኪና ውስጥ በአሽከርካሪው ወንበር ላይ ውሻው ተቀምጦ ሲጓዝ በካሜራ የተቀረጸ የመኪና ባለቤት ቅጣት ተጣለበት። በማኅበራዊ ሚዲያው ፌስቡክ ላይ የወጣ በተሽከርካሪዎች የፍጥነት መቆጣጠሪያ ካሜራ የተነሳ ፎቶ እንደሚያሳየው ውሻው በሹፌሩ ወንበር ላይ ሆኖ መሪውን ተደግፎ ያሳያል። የመኪናው ባለቤት ግን እያሽከረከረ ሳለ ውሻው ድንገት ዘሎ ጭኑ ላይ በመውጣቱ ነው […]
Photos of the Week: Ethiopian New Year; Prophet Muhammad’s birthday – Religion News Service
Photos of the Week: Ethiopian New Year; Prophet Muhammad’s birthday – Religion News Service
AU Commission calls for further deepening Africa-China ties – China.org.cn 21:44
Xinhua, September 30, 2023 Deputy Chairperson of the African Union (AU) Commission Monique Nsanzabaganwa has called for further deepening Africa-China relations across a range of sectors. Noting the great value that the African continent, under the umbrella of the continental bloc — AU, attaches to its comprehensive relations with China, Nsanzabaganwa stressed the need to […]
Assessing the BRICS Expansion: Debunking Expectations – Ludwig von Mises Institute 15:26
TAGS Global EconomyMonetary PolicyU.S. EconomyWorld History 6 HOURS AGOAntonio Graceffo At the conclusion of the BRICS summit in Johannesburg on August 24, 2023, it was announced that the five-country grouping of Brazil, Russia, India, China, and South Africa, had invited six more countries to join: Saudi Arabia, the United Arab Emirates, Iran, Egypt, Ethiopia, and Argentina. […]
