እስክንድር ነጋ እዚያ ቦታ ላይ ይገኛል ብለው መከላከያ እንዲገባ አድርገው ነው ይሄ ሁሉ ፍጅት የመጣው

June 2, 2023 – DW Amharic  በገዳሙ ሁለት የጥበቃ መሣሪያ ብቻ ነበር ያሉት ከ2006 ዓ.ም አንስቶ የገዳም አገልጋይ እንደነበሩ የሚናገሩት አባት በገዳሙ ውስጥ ምንም ዓይነት ወታደራዊ ማሰልጠኛ እንደሌለ አስረድተዋል፡፡ የግጭቱ መነሻ ያሉትንም ለዶቼቬለ ተናግረዋል። «እስክንድር ነጋ እዚያ ቦታ ላይ ይገኛል ብለው መከላከያ እንዲገባ አድርገው ነው ይሄ ሁሉ ፍጅት የመጣው ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች አሉ እዚያ ውስጥ ማለት […]

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሩሲያ ጉብኝት አንድምታ

June 2, 2023 – DW Amharic  ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ትላንት በሞስኮ ከፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሲገናኙ የኤርትራው መሪ በመጪው የአፍሪቃ ሩሲያ ጉባኤ እንዲታደሙ ጋብዘዋል። የኤርትራው ፕሬዝደንት በበኩላቸው ዓለም ከአንድ ልዕለ ኃያል ተጽዕኖ ነጻ ሆና የአገሮች እና ሕዝቦች ነጻነት እና ክብር የሚጠበቅበት ሥርዓት እንዲፈጠር ሩሲያ የበኩሏን አስተዋጽዖ እንድታደርግ ጠይቀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዐማርኛ ቋንቋን በአፍሪቃ ደረጃ ለመጠቀም ባለው አቅምና ብቃት ላይ ምሁራዊ ውይይት ተካሄደ

June 2, 2023 – DW Amharic  “ኢትዮጵያዊነት” ድርጅት በዐማርኛ ቋንቋ አጠቃቀም ላይ ያዘጋጀውን ትምህርታዊ ጉባዔ አጠናቋል። ዶክተር ዕርቁ ይመር የዐማርኛ ፊደል ለተለያዩ ቋንቋዎች ድምፀት አጠቃቀም፣ ባለው አቅምና ችሎታ በሃገር ውስጥ ላሉ ቋንቋዎች ብቻ ሳይሆን ለአፍሪቃም ጭምር ይረዳል የሚል ንቅናቄ ስላለ ጉባኤው ይህንን ዐሳብ የሚያጠናክር እንደሆነ ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ያልተነገረላቸዉ የአፍሪቃ አንድነት መስራችና ዲፕሎማት

June 2, 2023 – DW Amharic  ክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸዉ ብርቅዬ ልጆች አንዱ ናቸዉ። አፍሪቃዉያን ወንድምና እህቶቻችን ናቸዉ፤ የኛ የብቻ ነጻነት ዋጋ የለዉም ይሉ ነበር። ለአህጉር አፍሪቃ የሚያስቡ ፓን አፍሪካኒስት ነበሩ። እንደ ኔልሰን ማንዴላ፤ ኬኔት ካዉንዳ ያሉ የአፍሪቃ ታጋዮችን ኢትዮጵያ እንድትረዳ ያደረጉ ናቸዉ። እነሱም መጨረሻ ከልብ አመስግነዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ደሞዝ ለጠየቁ መሥፈራሪያ እና እሥር ለምን?

June 2, 2023 – DW Amharic  በሐድያ ዞን ባድዋቾ ወረዳ እና ሾኔ ከተማ እንደ ጤና ያሉ የመንግሥት አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል መቋረጣቸውን ተገልጋዮችና ሠራተኞች ተናገሩ። አገልግሎቶቹ የተቋረጡት የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ነው። የአካባቢው ባለሥልጣናት ሥራ እንዲቆም አስተባብረዋል ያሏቸውን እንዳሰሩ ቅሬታ አቅራቢዎች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

መንግስት ሆን ብሎ በአማራ ክልል ገበሬዎች ላይ ማዳበሪያ እንዳያገኙ በመጋዘን እንደቆለፈው ዶክተር ይልቃል አመኑ

June 2, 2023 – Konjit Sitotaw  “ያልተሰራጨውን የአፈር ማዳበሪያ ፈጥኖ በማሰራጨት የአርሶ አደሩን ችግር እንፍታ። በየመጋዝኑ የአፈር ማዳበሪያ አስቀምጦ ህዝባዊ ቅሬታና ጭንቀት መፍጠር በምንም መለኪያ ትክክል አይሆንም” •~•~• ር/መስተ ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ሲል የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ልሳን ጽፏል። የማዳበሪያ ግዥ የሚፈጸመው በፌደራል መንግሥት ነው ያሉት ዶክተር ኃይለ ማርያም የፍላጎት እቅዱ ግን ከላይ ወደ ታች ከቀበሌ ወረዳ፣ ከወረዳ […]

· በሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለው የግል ቤትና የእምነት ተቋማት ቤቶች ማፍረስ ተግባር፣ እንዲሁም የንፁሃን ዜጎች ግድያ አስመልክቶ ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ

· በሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለው የግል ቤትና የእምነት ተቋማት ቤቶች ማፍረስ ተግባር፣ እንዲሁም የንፁሃን ዜጎች ግድያ አስመልክቶ ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ ======== “ህገ-ወጥ አሰራርን ተከትሎ ህግን ማስከበር አይቻልም” ***** ከጥቂት ወራት ወዲህ በኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ መቋቋምን ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ የግለሰቦች የመኖሪያ ቤትና የእምነት ተቋማት ቤቶች የማፍረስ ተግባር በስፋት እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም ምክንያት በብዙ […]

የቻይና አውሮፕላኖች እና መርከቦች ትንኮሳ እየተባባሰ መሆኑን ዩናይትድ ስቴትስ ተናገረች

ጁን 01, 2023 ቪኦኤ ዜና የቻይና አውሮፕላኖች እና መርከቦች ትንኮሳ እየተባባሰ መሆኑን … “የቻይና ወታደራዊ አውሮፕላኖችና መርከቦች በአሳሳቢ ሁኔታ እየተባባሰ ነው” የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ ባለሥልጣናት አስጠነቀቁ፡፡ ባለስልጣናቱ ማስጠንቀቂያውን ያወጡት ባለፈው ሳምንት በደቡብ ቻይና ባህር፣ ዓለም አቀፍ የአየር ክልል ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ አውሮፕላን እና በረራውን ለመቁረጥ ሲከታተለው የነበረው የቻይና ተዋጊ ጀት አደገኛ በሆነ ቅርበት መጠጋጋታቸውን […]

የከሸፈው መንግስት በገዳማት እና በመስጊዶች ላይ የሚያደርሰውን ፈረሳ እና ግድያ በአስቸኳይ እንዲያቆም እንጠይቃለን!

01/06/2023 ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ መንግስት ለተከታታይ ስድስት ቀናት በደብረ ኤልያስ ገዳም ላይ ከፍተኛ የሆነ የከባድ መሳሪያ ውርጅብኝ በማሳረፉ ምክንያት ገዳሙ በከባድ መሳሪያ እንደተጎዳ እና በርካታ የገዳሙ መነኮሳት ለእልፈተ ህይወት እንደተዳረጉ ለመረዳት ተችሏል፡፡ የደብረ ኤልያስ ገዳም በውስጡ በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ያቀፈ ሲሆን ጥቂቶቹ የመድኃኒያለም፣ የዮሐንስ፣ የኪዳነ ምህረት፣ የስላሴ ታቦትት ይገኙበታል፡፡ ላለፉት አምስት እና […]

በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች ከ111 ሺህ በላይ ቤቶች መፍረሳቸውን ኢሰመጉ አስታወቀ

1 ሰኔ 2023, 12:48 EAT በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተሞች እየተካሄደ ነው ባለው የቤት ፈረሳ እና የግዳጅ የማስነሳት ሂደት 111 ሺህ 811 ቤቶች መፍረሳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አስታወቀ። ኢሰመጉ ይህንን የገለጸው ከጥቅምት 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በጉዳዩ ላይ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ግንቦት 23/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገበት ጊዜ ነው። ኮሚሽኑ ይህንን አሃዝ ይፋ […]