በሃዲያ ዞን ደመወዝ በወቅቱ እንዲከፈላቸው የጠየቁ የመንግሥት ሠራተኞች ታሰሩ

May 31, 2023 – VOA Amharic  በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞን ምሥራቅ ባደዋቾ ወረዳ፣ ደመወዛቸው በወቅቱ እንዲከፈላቸው ጥያቄ ያቀረቡ የመንግሥት ሠራተኞችን ጨምሮ 40 ሰዎች መታሰራቸውን፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሠራተኞች ገለጹ። ከመምህራን በስተቀር አብዛኞቹ የመንግሥት ሠራተኞች፣ አሁንም ለተከታታይ ሦስት ወራት ደመወዝ ስላልተከፈላቸው፣ ለከፍተኛ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር መጋለጣቸውን አመልክተዋል። ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ፣ የምሥራቅ ባደዋቾ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኛ፣ ቀደም ሲል፣ […]

እስራኤል የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ችግር የሚፈታ ከፍተኛ ኮሚቴ ማቋቋሟ ተገለጸ

May 31, 2023  እስራኤል የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ችግር የሚፈታ ከፍተኛ ኮሚቴ ማቋቋሟ ተገለጸ (አዲስ ማለዳ) እስራኤል ከኢትዮጵያ የሄዱ ቤተ እስራኤላውያንን ችግር የሚከታተል እና ምላሽ የሚያሰጥ በሚኒስትር ደረጃ የሚመራ ኮሚቴ ማቋቋሟ ተገለጸ፡፡ የኮሚቴውን መቋቋም ባሳለፍነው እሁድ በነበረው ሳምንታዊ የካቢኔ ስብሰባ ላይ ይፋ ያደረጉት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔትንያሁ፤ ‹‹ከኢትዮጵያ የመጡ እህት ወንድሞቻችን ችግር እንዲፈታ የተቋቋመው ኮሚቴ ከሌሎች ሚኒስቴር […]

የኤርትራዉያን የነጻነት ቀን አከባበር በአትላንታ

May 31, 2023 – DW Amharic  በዩናይትድስቴትስ አሜሪካ፣አትላንታና አካባቢው የሚኖሩ ኤርትራውያንና ትውልደ ኤርትራውያን፣የሃገሪቱን 32ኛ ዓመት የነጻነት ቀን በድምቀት ከአክብረዋል። ኤርትራና ኢትዮጵያ ለሰላም እና ዕድገት በጋራ መስራታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸውም ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ወደ ሰላም ንግግር እንዲመለሱ ተጠየቀ

May 31, 2023 – DW Amharic የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ጋር የጀመረውን የሰላም ንግግር እንዲቀጥል የሲቪክ ማኅበራት ጥሪ አስተላለፉ። ሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች ግጭት አቁመው ወደ ጀመሩት የሰላም ንግግር እንዲመለሱ በሰሜን አሜሪካ በኦሮሞ ባህል ፣ ቋንቋ ፣ የሰብአዊ መብት እና ዴሞክራሲ ላይ የሚሰሩ የተለያዩ የሲቪክ ማኅበራት በጋራ ጥሪ አቅርበዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ በከንያ ስምጥ ሸለቆ

May 31, 2023 – DW Amharic  በምሥራቅ አፍሪቃ በተደጋጋሚ የሚታየው ፍንጽ የወጣ የአየር ጠባይ ይዞታ የአየር ንብረት ለውጥ በአካባቢው ጫናው ጎልቶ የመታየቱ መገለጫ ስለመሆኑ ይነገራል። ረዥም የድርቅ ወቅቶች፤ ጎርፍን የሚያስከትል ኃይለ ዝናብ በአካባቢው ባሉ ሃገራት ተደጋግሞ ከባድ ጉዳት ማስከተሉ ታይቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሐዋሳው ጠላፊ ‘የላካቸውን ሽማግሌዎች ቤተሰቧ እንዲቀበል እያስፈራራ’ መሆኑ ተነገረ

May 31, 2023 – BBC Amharic  30 ግንቦት 2023 ከሳምንት በፊት ፀጋ በላቸው የተባለች ወጣትን የጠለፈው የፖሊስ አባል ለሽምግልና የሚልካቸውን ሽማግሌዎች የወጣቷ ቤተሰቦች እንዲቀበሉ እያስፈራራ መሆኑን ቤተሰቦች ገለጹ። የፀጋ በላቸው ታላቅ እህት የሆነችው ነጻነት በላቸው በእህቷ ጠለፋ የሚጠረጠረው ግለሰብ ወደ ወንድሟ ደውሎ ሽማግሌ ተቀበሉ እያለ እያስፈራራ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግራለች። ተጠልፋ የደረሰችበት ያልታወቀችው ፀጋ ቤተሰብ እንደሚሉት ልጃቸውን ጠልፎ […]

ከፍተኛ የማዳበርያ እጥረት በአማራ ክልል

May 31, 2023 – DW Amharic በአማራ ክልል አንዳንድ ዞኖች የሚገኙ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ እጥረት እንዳጋጠማቸው አመለከቱ። የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ በትራንስፖርት እጥረት መዘግየት ቢኖርም እስካሁን ከታቀደው 9 ሚሊዮን ኩንታል መካከል የ5 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ ተፈፅሟ ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኤርዶኻን ድልና የወደፊቱ ጉዟቸው

May 31, 2023 – DW Amharic  «ኤርዶኻን ከእርሳቸው በኋላ ፓርቲያቸው የሚተካውን ሰው ማዘጋጀት አለባቸው። ወደፊት የቱርክ ፕሬዝዳንት የሚሆነው በቅርቡ ይታወቃል። ምናልባት ግን ኤርዶኻን እንደገና እጩ ተፎካካሪ ሆነው እንዲቀርቡ ዳግም ሕገ መንግሥቱን የመቀየር እቅድ ላይ ውይይትም እንዲካሄድ ሃሳብ ሊቀርብ ይችል ይሆናል።»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Ethiopia’s TPLF leader urges ‘immediate’ elections in Tigray  – The Star, Kenya 03:38

He stressed that the people of Tigray have to be led by leaders of their own choice. by BBC NEWS None Africa 30 May 2023 – 10:30 In Summary • He said the interim administration can only govern for between six months and a year, in line with the Pretoria peace agreement, according to a post […]

What’s up with… AI concerns, Ethiopia, 5G in Portugal  – TelecomTV 11:53

By TelecomTV Staff May 30, 2023 AI chiefs issue stark warning e& the latest to mull Ethiopian investment Portugal effectively bans Huawei and ZTE from 5G rollouts In today’s industry news roundup: Some of the world’s leading AI experts have global extinction on their collective mind; Ethiopia continues to attract telco attention; Portugal looks set to […]