Special Envoy for the Horn of Africa Hammer Travels to Djibouti and Ethiopia  – U.S Department of State 08:15

Press Releases MEDIA NOTE OFFICE OF THE SPOKESPERSON MAY 30, 2023 Special Envoy for the Horn of Africa (SEHOA) Ambassador Mike Hammer will travel May 31 – June 6 to Djibouti and Ethiopia. In Djibouti, Ambassador Hammer will participate in the East Africa Security Forum hosted by the United States Africa Command (USAFRICOM) and the […]

Ethiopia: Hunger Related Death Rises in Tigray Amidst Ongoing Investigation Into Food Aid Theft, Persisted Suspension

29 MAY 2023 Addis Standard (Addis Ababa) By Mihret G Kristos Addis Abeba — Authorities in the Tigray region are reporting a rising number of deaths as they work hard to finalize an investigation into food aid theft that led to suspension of humanitarian aid in the region. Teklay Gebremedhin, interim administrator of Northwestern Tigray zone, […]

በሰሜን ኢትዮጵያው የግጭት ማቆም ስምምነት አፈጻጸም ላይ ለመወያየት፤ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 30, 2023 የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ባለፈው ጥቅምት ወር በተፈራረሙት የግጭት ማቆም ስምምነት አፈጻጸም ላይ ለመነጋገር፤ የአሜሪካ አፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር በድጋሚ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው። ሐመር ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግስት እና ከአፍሪካ ህብረት ባለስልጣናት ጋር በአዲስ አበባ፤ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ደግሞ በመቐለ ከተማ በመጪዎቹ ቀናት እንደሚወያዩ […]

ያልተቋረጠ የከባድ መሳሪያ እና የቦንብ ድብደባ በደብረ ኤልያስ ስላሴ ገዳም ተፈፀመ!

May 30, 2023 – Konjit Sitotaw  በዛሬው ዕለት ለተከታታይ ሦስት ሰዓታት ያልተቋረጠ የከባድ መሳሪያ እና የቦንብ ድብደባ በደብረ ኤልያስ ስላሴ ገዳም ተፈፀመ! ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ድብደባው አለመቆሙን የመረጃ መንጮቻችን አረጋግጠዋል። በርካታ ፀብልተኞች እና መነኮሳት ተገድለዋል። አሁንም የኦህዴድ/ኦነግ ሠራዊት በኦራል ተጭኖ በገፍ ወደ ገዳሙ እየገባ ነው ሲሉ የአካባቢው የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። ገዳሙ ውስጥ ለሚደርሰው የንፁሃን ፀበልተኞች […]

ከቻይና የተመለሱት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ለጉብኝት ወደ ሩሲያ አቀኑ

ከ 4 ሰአት በፊት ከቀናት በፊት ከቻይና የተመለሱት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ ጉብኝት ዛሬ ማክሰኞ ረፋድ ላይ ወደ ሩሲያ ሞስኮ ማቅናታቸውን የአገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስትር አስታወቁ። ሚኒስትሩ የማና ገብረ መስቀል በትዊተር ላይ እንደገለጹት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ከከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸው ጋር ወደ ሩሲያ የተጓዙት በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ግብዣ የአራት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ ነው። ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር የአገሪቱ የውጭ […]

ደቡብ አፍሪካ ለፑቲን ጉብኝት ሊያመቻች ይችላል የተባለውን የዲፕሎማቶች ያለመከሰስ መብት አወጀች

ከ 2 ሰአት በፊት ደቡብ አፍሪካ በነሐሴ ወር ለምታዘገጀው የብሪክስ አገራት ጉባኤ ላይ ለሚገኙ የውጭ አገር ባለስልጣናት ዲፕሎማሲያዊ ያለመከሰስ መብት አወጀች። ይህም በጉባኤው ላይ እንደሚሳተፉ ለሚጠበቁት ለሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጉብኝት መንገድ ያመቻቻል ተብሏል። የደቡብ አፍሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ሰኞ እለት በወጣው መመሪያ መሰረት ያለመከሰስ መብቱ በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የሚሳተፉ […]

ሩሲያ ለሦስተኛ ምሽት ኪዬቭን የአየር ጥቃት ኢላማ አደረገች

ከ 7 ሰአት በፊት ሩሲያ የዩክሬንን መዲና ኪዬቭን ለሦስተኛ ምሽት የአየር ጥቃቷ ኢላማ ካደረገች በኋላ በኪዬቭ ፍንዳታዎች የተሰሙ ሲሆን በርካታ ሕንጻዎችም በእሳት ተያይዘዋል። ባለሥልጣናት እንዳሉት እሳቱ የተፈጠረው የዩክሬን የአየር መከላከያ ከ20 የሚበልጡ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮኖችን) ኢላማቸውን ሳይመቱ ከተጠለፉ በኋላ በወዳደቁ ስብርባሪዎች ምክንያት ነው። በዚህም እስካሁን የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ተዘግቧል። ቀደም ባሉት ሁለት ምሽቶችም […]

ሩሲያ በአሜሪካ ከፍተኛ የሪፐብሊካን ባለስልጣን ላይ የእስር ትዕዛዝ አወጣች

ከ 7 ሰአት በፊት ሩሲያ በአሜሪካው ከፍተኛ የሪፐብሊካን ባለስልጣን ሊንድሴይ ግራሃም ላይ የእስር ትዕዛዝ አወጣች። የምክር ቤት አባሉ የሩሲያ ወታደሮች በጦርነቱ መገደላቸውን አስመልክቶ ደስታቸውን ገልጸውበታል የተባለ አርትዖት የተደረገበትን ቪዲዮ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት መውጣቱን ተከትሎ ነው ይህ የተሰማው። ባለስልጣኑ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በኪዬቨ ተገኝተው ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱን ተከትሎም የወጣው ይህ ቪዲዮ […]

እስራኤል የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ችግር የሚፈታ ከፍተኛ ኮሚቴ ማቋቋሟ ተገለጸ

May 30, 2023  እስራኤል የኢትዮጵያውያን አይሁዶችን ችግር የሚፈታ ከፍተኛ ኮሚቴ ማቋቋሟ ተገለጸ (አዲስ ማለዳ) እስራኤል ከኢትዮጵያ የሄዱ ቤተ እስራኤላውያንን ችግር የሚከታተል እና ምላሽ የሚያሰጥ በሚኒስትር ደረጃ የሚመራ ኮሚቴ ማቋቋሟ ተገለጸ፡፡ የኮሚቴውን መቋቋም ባሳለፍነው እሁድ በነበረው ሳምንታዊ የካቢኔ ስብሰባ ላይ ይፋ ያደረጉት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔትንያሁ፤ ‹‹ከኢትዮጵያ የመጡ እህት ወንድሞቻችን ችግር እንዲፈታ የተቋቋመው ኮሚቴ ከሌሎች ሚኒስቴር […]