Mass protests erupt over mosque demolitions – The Reporter 04:17
News Mass protests erupt over mosque demolitions Mass protests erupt over mosque demolitions By Staff Reporter May 27, 2023 – Two deaths were reported – Thirty-seven police personnel were injured Mass protests broke out in Addis Ababa following Friday prayers as a result of anger over mosque demolitions in the neighboring Shegger city. The demonstrations […]
News: Two killed, dozens injured in police crackdown against protest by Muslims in Addis Abeba; more than 100 people… – Addis Standard 04:09
News: Two killed, dozens injured in police crackdown against protest by Muslims in Addis Abeba; more than 100 people… – Addis Standard 04:09 MAY 27, 2023 President of the Supreme Council of Islamic Affairs of Ethiopia, Sheikh Hajj Ibrahim Tufa, and the leaders of the Majlis visited injured victims at the Black Lion Hospital this […]
አል-ሻባብ በአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ላይ ጥቃት ሰነዘረ
ሜይ 26, 2023 ኤኤፍፒ AFP ተዋጊዎች፣ በሶማልያ የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ወታደራዊ መደብን ማጥቃታቸውን፣ የኅብረቱ ኃይል አስታውቋል። የተጎዱ ሰዎች ስለመኖራቸው ግን ኃይሉ ያለው ነገር የለም። ከአል-ቃዒዳ ጋራ ትስስር ያለው አል-ሻባብ፣ ከ15 ዓመታት በላይ፣ የሶማልያን ማዕከላዊ መንግሥት ሲወጋ ቆይቷል። ‘ቡሎ ማረር’ በመባል በሚጠራውና ከዋና መዲናዪቱ ሞቃዲሹ 120 ኪ.ሜ. ላይ የሚገኘው ወታደራዊ ሠፈር በአል-ሻባብ እንደተጠቃ፣ “አትሚስ” […]
ባለሥልጣኑ በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ያሳለፈውን ጊዜያዊ እግድ ማንሣቱን አስታወቀ
ሜይ 26, 2023 ቪኦኤ ዜና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣ ካለፈው ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ አስተላልፎት የነበረውን ጊዜያዊ እግድ ማንሣቱን፣ ዛሬ አስታውቋል፡፡ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣኑ፣ ጊዜያዊ እግዱን ማንሣቱን ያስታወቀው፣ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት፣ በቴሌቪዥን ጣቢያው ላይ የተላለፈው ውሳኔ፣ ተገቢነት እንደሌለው ገልጾ ባለሥልጣኑ ጊዜያዊ እግዱን እንዲያነሣ፣ ዛሬ ዐርብ […]
በተከዜ አዋሳኝ የሚገኙ የጠለምት ነዋሪዎች በህወሓት ታጣቂዎች ትንኮሳ እየተፈፀመብን ነው አሉ
May 27, 2023 በተከዜ አዋሳኝ የሚገኙ የጠለምት ነዋሪዎች በህወሓት ታጣቂዎች ትንኮሳ እየተፈፀመብን ነው አሉ ነዋሪዎቹ በሚደርስባቸው ትንኮሳ ከአካባቢያቸው እየተፈናቀሉ መሆኑን ገልጸዋል (አዲስ ማለዳ) በተከዜ አዋሳኝ የሚገኙ የጠለምት አካባቢ ነዋሪዎች የህወሓት ታጣቂዎች ልምምድ እያደረጉ እና ትንኮሳ እየፈጸሙብን ነው ሲሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። በዚህም ትጥቅ ያልፈቱ የህወሓት ኃይሎች በጠለምት ሦስት ቀበሌዎችን በመቆጣጠራቸው ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን ተናግረዋል፡፡ በምስራቅ ጠለምት […]
በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የሚደግፍ ሰልፍ በአዳነች አቤቤ ተጠራ
May 27, 2023 ኦህዴድ መራሹ ስርዓት በአማራ ክልል እያካሄደ ያለውን መንግስታዊ ሽብር አፈና እና የማገት ተግባር የሚያበረታታ መከላከያ ሰራዊትን እንደግፋለሁ የሚል የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ጠራ ! በደረሰን መረጃ መሰረት መንግስት በህግ ማስከበር ሰበብ በአማራ ክልል እያካሄደ ያለውን የሽብር ተግባር ፋኖን የማሳደድ : የጦር መኮንኖች እና ለአማራው ድምፅ የሆኑትን ጋዜጠኞችና ማህበራዊ አንቂዎች እንዲያስር እና የማሳደዱን […]
ዩክሬን ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን መልሶ ማጥቃት ለመጀመር ዝግጁ ናት ተባለ
May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት ዩክሬን ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውን የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን የሃገሪቱ ከፍተኛ የደህንት ባለስልጣን ለቢቢሲ ተናገሩ። ኦሌክሲይ ዳኒሎቭ አገራቸው በሩሲያ ላይ ልታደርገው ያቀደችውን መልሶ የማጥቃት ዘመቻ መቼ እንደሚጀመር ቀኑን በትክክል አልገለጹም። ነገር ግን ዩክሬን በወረራ የተወሰደባትን ግዛቶች ለማስመለስ የሚደረገው ጥቃት “ነገ፣ ከነገ ወዲያ ወይም ከሳምንት” በኋላ […]
የአብይ አህመድ መንግስትን በጭቆናና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠያቂ የሚያደርገው የዲያስፖራው ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል
May 27, 2023 – Konjit Sitotaw ይህ እየተካሄደ ያለው የትዊትር ዘመቻ፤ በመጪዎቹ ሳምንታትና ወራት በሰላማዊና ህዝባዊ እምቢተንኝነት የትግል ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ ተጨማሪ የትግል ዘርፎችን ይዞ የሚመጣ ይሆናል። እነዚህ የትግል ዘርፎች ተጨባጭ ህዝባዊ እምቢተኝነትንና ከዚህ ፍጹም ጨቋኝና ኢፍትሃዊ ከሆነው በኢትዮጵያ ካለው አገዛዝ ጋር ያለመተባበር ጥሪን ይጨምራል። ይህ ዘመቻ የእንቅስቃሴያችን ጅማሮ ብቻ እንጂ ዋናው የትግሉ መዳረሻ ጉልላቶች ይሚከተሉት ናቸው፤ […]
የኢትዮጵያ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጠማቸው
May 27, 2023 – Konjit Sitotaw ባንኮች ከፍ ያለ ካሽ ገንዘብ ለማውጣት ለሚጠይቋቸው ደንበኞቻቸው አገልገሎቱን እየሰጡ አይደለም የኢትዮጵያ ባንኮች ለምን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጠማቸው? ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ባንኮች ለደንበኞቻቸው በተለይ መጠኑ ከፍ ያለ ካሽ ገንዘብ ለማውጣት ለሚጠይቋቸው ደንበኞቻቸው አገልገሎቱን እየሰጡ አይደለም። አል ዐይን አማርኛ በአዲስ አበባ ተዘዋውሮ ቅኝት ባደረገባቸው የተለያዩ ባንክ ቅርንጫፎች በባንክ ባለሙያዎች እና ደንበኞች መካከል […]
በአሜሪካ ‘ትልቅ ሰው መስሎኝ ነው’ በሚል ፖሊስ የተኮሰበት የ11 ዓመት ልጅ ፍትሕ ጠየቀ
May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 6 ሰአት በፊት በአሜሪካ ሚሲሲፒ ግዛት ፖሊስ ‘ትልቅ ሰው መስሎኝ ነው የተኮስኩበት’ ያለው የ11 ዓመት አዳጊ የፍትሕ ያለህ እያለ ነው። አዳጊው ጥያቄውን ያቀረበው በጠበቃው በኩል ነው። ጠበቃ ካርሎስ ሙር ‘በፍጹም ይህ ትንሽ ልጅ ትልቅ ሰው አይመስልም፤ ፖሊስ ‘ትልቅ ሰው መስሎኝ ነው የተኮስኩበት’ የሚለው ነገር ብዙም ስሜት አይሰጥም፤ በልጁ ስም ፍትሕ […]