በስሙ ዋሻ የተሰየመለት ኢትዮጵያዊው የዋሻዎች ተመራማሪ

May 27, 2023 – BBC Amharic ከ 8 ሰአት በፊት ናስር አሕመድ ብዙዎች በማያውቁት የሙያ ዘርፍ ውስጥ ተሰማርቶ ይገኛል። ስፒሊዮሎጂ (Speleology) ነው ያጠናው። ይህ የጥናት ዘርፍ የዋሻ ምርምር እና አሰሳዎች ላይ የሚያተኩር ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት ብዙም የተለመደ ሙያ አይደለም። ናስር ግን በዋሻዎች ፍቅር ልቡ ሸፍቷል። ፍቅሩም ዋጋውን ከፍሎታል፤ ዋሻ ከማጥናት፣ ከማሰስ እና ከመመዝገብ አልፎ፣ በስሙ […]

አፍሪቃዊ አንድነት በሥዕል ሲገለፅ

May 27, 2023 – DW Amharic የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት ትናንት ሀሙስ 60ኛ ዓመቱን አክብሯል። ይህ ቀን በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን «አፍሪቃዊ ማንነት የሥዕል ትርዒት » በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ ውስጥ ለአራት ቀናት በቆየ የሥዕክ አውደ ርዕይ ተከብሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከምርኮ ከተለቀቁ በኋላ “ከህወሓት ተባብራችኋል” በሚል የተከሰሱ ወታደሮች እጣፈንታ ምንድነው?

May 27, 2023 – DW Amharic  በትግራይ ተማርከው ከነበሩ ወታደሮች መካከል ከ300 በላይ የሚሆኑት ያለ ደመወዝ በአስቸጋሪ ሁኔታ በጦር ሰፈር ውስጥ እንደሚገኙ ተናገሩ። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው ባለማዕረግ ወታደሮች በመከላከያ ሠራዊት “ከህወሓት ተባብራችኋል” የሚል ክስ ከተቀሩት ምርኮኞች መለየታቸውን ይገልጻሉ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጉዳያቸውን እየተከታተለ ይገኛል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአዲስ አበባ በተከሰተ ተቃውሞ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ ከ100 በላይ ሰዎች በፖሊስ ተያዙ

May 27, 2023 – BBC Amharic  26 ግንቦት 2023 ዛሬ አርብ ከጁምዓ ሶላት በኋላ ፖሊስ ተቀሰቀሰ ባለው ረብሻ እና ግርግር የሁለት ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ፖሊስ እንዳለው በክስተቱ በርካታ የፀጥታ ኃይል አባላት እና ሌሎችም የቆሰሉ ሲሆን፣ ይህንን ረብሻ ቀስቅሰዋል የተባሉ ከ110 በላይ ተጠርጣሪዎችን መያዙንም ገልጿል። በአዲስ አበባ ዙሪያ ባለው የሸገር […]

“መንበረ_ሰላማን_ለምን_እቃወማለሁ? – ከገብረአብ ሀጎስ

Wedi Shambel ወዲ/ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ   · ለሃይማኖታቸው ቀናኢ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን ድምፃቸውን እያሰሙ ነው። “#መንበረ_ሰላማን_ለምን_እቃወማለሁ? #ከገብረአብ ሀጎስ 1) የምእመናኑ መንፈሳዊና ሥጋዊ ጉዳት ማእከል ያደረገ ሳይሆን “የፖለቲካ ክንፍ ሚዛን ማስጠበቅያ ነው” ብየ ስለማምን፡፡ የትግራይ ህዝብ ከደረሰበት ዘርፈ ብዙ ጉዳት የተነሳ መንፈሳዊና ማሕበራዊ ሕይወቱ ተመሰቃቅሏል። የዕለት ጉርስ ያጣና በዚህም ለሞት የሚዳረግ ብዙ ነው። ይህ ህዝብ ከዚህ ሁሉ […]

ለአማራ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ከአማራ ሕዝባዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ!

ግንቦት 17 ቀን 2015 ዓ/ም አማራ-ጠሉ ስርዓት ከተገነባበት 1983 ዓ/ም ጀምሮ የአማራ ሕዝብ እያለፈበት ያለው እጅግ አሰቃቂ መከራ ከማንም ፊት የተሰወረ አይደለም። ይህ ውርደት እና አሰቃቂ መከራ የተፈጸመው የአማራ ክልልን ስሙን እየቀያየረ ሲመራ የኖረው፤ አሁን “የአማራ ብልጽግና” የሚል መጠሪያ ላይ የደረሰው የአማራ-ጠሉ ስርዓት አማራዊ በሆነው ተወካይ ቡድን ቀዳሚ አጋፋሪነት ነው። ይህ የገዛ ሕዝቡን አስሮ በማስገረፍ […]

ከአላስፈላጊ ንትርክ ተጠበቁ!

Habtamu Kitaba ከአላስፈላጊ ንትርክ ተጠበቁ! _____ ከኢዜማ የተለየን፤ እንዲሁም ከኢዜማ የተለየነውን የደገፋችሁ ወገኖች በኢዜማ ፓርቲ ዛሬም እምነት ያላቸው ወገኖች ጋር አላስፈላጊ ንትርክ ውስጥ ከመግባት እንድትጠበቁ ከልብ እመክራለሁ። ኢዜማ ውስጥ ያሉ ወገኖች ተሳክቶላቸው ለአገር የሚጠቅም ሃይል ከሆኑ ጥቅሙ ለሁሉም ነውና የብሽሽቅ ምዕራፍ በፍጹም መከፈት የለበትም። በገባቸው መንገድ መድረስ የሚፈልጉበት ጋር መድረስ መብታቸው ስለሆነ። ይህ አጋጣሚ ሁላችንም […]

Tigray Rebel Forces Begin Demobilizing in Ethiopia: Reports  – The Defense Post 19:27

 Home/Africa/Tigray Rebel Forces Begin Demobilizing in Ethiopia: Reports AFRICA Tigray Rebel Forces Begin Demobilizing in Ethiopia: Reports  STAFF WRITER WITH AFP  MAY 26, 2023 Rebel fighters in Ethiopia’s northern Tigray Region began demobilizing on Friday, marking a new stage in the implementation of a peace deal signed by the federal government and regional authorities, according to media outlets […]

Farm Africa, Oromia Tourism Commission and Mattu University share findings on eco-tourism development in Ilu Ababor…  – Farm Africa 05:30

Farm Africa, Oromia Tourism Commission and Mattu University share findings on eco-tourism development in Ilu Ababor Zone, southwest Ethiopia 26 May 2023 Farm Africa, in collaboration with Oromia Tourism Commission and Mattu University, has facilitated a high-level workshop to share findings from a scoping study on the eco-tourism potential of Ilu Ababor Zone in Oromia […]

Rebel or bandit? His life illuminates Ethiopia’s hidden insurgency. Washington Post

AFRICA By Katharine Houreld May 21, 2023 at 2:00 a.m. EDT ADDIS ABABA, Ethiopia — Nothing illustrates the violence and intrigue that has engulfed southern Ethiopia like the life of Fekade Abdisa. A rebel and former prisoner, Fekade has also been called a bandit chief and double agent. Residents say that bloodshed follows in his wake […]