የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ የአቋም መግለጫ
March 13, 2023 – Mereja.com ማሳሰቢያ፣የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ስፕሪንግፊልድ ቨርጂኒያ ውስጥ በየዓመቱ የሚያደርገውን የአድዋ ድል በዓል አክብሯል። በበዓሉም ላይ የታደሙ ወገኖች የሚከተለውን የአቋም መግለጫ በአንድ ድምፅ አውጥተዋል። የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ (ኢ.ው.ቅ.ማ.ሰ.አ.) ጥር 2003 ዓ.ም. ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የቀደሙ አባቶቻችንና እናቶቻችን ያወረሱንን ታሪክ፣ ትውፊትና ቅርስ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍና ተተኪው […]
ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በሸንኮራ አገዳ እጥረት ስራ ሊያቆም እንደሆነ ታወቀ
March 13, 2023 ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ በግብዓት እጥረት ምክንያት ስራ ሊያቆም እንደሆነ የአዲስ ዘይቤ ምንጮች ገለፁ። ባሳለፍነው ህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ዓመታዊ የምርት ስራውን የጀመረው ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከአራት ወራት ቆይታ በኋላ በሸንኮራ አገዳ እጥረት ሳቢያ ስራ ሊያቆም እንደሆነ ከአካባቢው ምንጮች አረጋግጠናል።የአዲስ ዘይቤ ምንጮች እንደገለፁት ከቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ […]
South Sudan settle on 16 priority LAPSET projects – City Review 00:51
Keji Janefer March 13, 2023 South Sudan completed its strategic plan for the implementation of the Lamu Port-South Sudan and Ethiopia Transport Corridor Project. Ssenior advisor of the Africa Trade Center to the United Nations Economic Commission for Africa, Adeyinka Adeyemi, said the consultant UNECA hired to help the government met with ministers and came […]
መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች 106 ሚሊዮን ብር መደበ
March 13, 2023 በኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ መሰረት መንግሥት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና ላገኙ ፖለቲካ ፓርቲዎች በየዓመቱ የበጀት ድጎማ ያደርጋል፡፡ በዚሁ መሠረት የ2015 በጀት ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለማከፋፈል በምርጫ ቦርድ ቀመር መሰረት የገንዘብ ክፍፍሉ መደልደሉን ቦርዱ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ ይህንኑ አስመለክቶ ቅዳሜ መጋቢት 2/2015 ከፓርቲዎች ጋር ባካሄደው ውይይት በአገር አቅፍና ክልል አቀፍ ፓርቲዎች 65 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ […]
ሙያዊ ነፃነት አጣን ያሉ የድምፀ ወያኔ ጋዜጠኞች ከሕወሓት ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል
March 13, 2023 – BBC Amharic ለሁለት ዓመታት ያህል በጦርነት ውስጥ በቆየችው ትግራይ ካሉት የመገናኛ ብዙኃን መካከል አንዱ በሆነው የድምፀ ወያኔ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ውስጥ የሚሠሩ በርካታ ጋዜጠኞች ሥራቸውን የለቀቁ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ለመልቀቅ ደብዳቤ ማስገባታቸው ተነግሯል። ጋዜጠኞቹ ሥራቸውን ለመልቀቅ እንደ ምክንያት ያቀረቡት “ሙያዊ ነጻነት ማጣት” የሚል ሲሆን፣ ጣቢያው የአንድ ፖለቲካ አቋም ማንፀባረቂያ መሆኑንም በማንሳት ይከሳሉ። የመገናኛ […]
የተደቀነውን የሀገር ህልውና አደጋ በቅጡ እንረዳለን፤ ጊዜውን የዋጀ አመራር ለመስጠትም ቁርጠኛ ነን! – ኢዜማ
March 13, 2023 ኢዜማ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የተጋረጠባትን የህልውና አደጋ በሥፋት ለማጥናት፣ በተጨማሪም እንደሀገር እየሄድንበት ያለውን የፖለቲካ አካሄድ እና በተደጋጋሚ እየተከሰቱ ያሉ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታን ቆም ብሎ በመገምገም ቀጣይ የትግል አቅጣጫዎቻችንን ማስመር እንዲቻል ብሔራዊ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የጥናት ግብረ ኃይል እንዲቋቋም፣ ግኝቱንም በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲያቀርብ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ኢዜማ ይሕንን ውሳኔ ያሳለፈው የብሔራዊ ስራ […]
የአፍሪካ ሕብረት የመረጃ ቋት በከባድ የሳይበር ጥቃት ተዘጋ
March 13, 2023 – EthiopianReporter.com የአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት “ግዙፍ” የሳይበር ጥቃት ደርሶበታል። የሳይበር አጥቂዎች የአፍሪካ ህብረትን የመረጃ ቋት ከጥቅም ውጪ ያደረጉ ሲሆን በዚህም ምክንያት ሲስተሞቹ በሙሉ እንዲበላሹ አድርገዋል። ሪፖርተር ኧንግሊዘኛው እንደዘገበው በአፍሪካ ህብረት የመረጃ ማዕከል ላይ ጥቃት መሰንዘር የጀመረው ባለፈው ሳምንት ሲሆን ጥቃቱ አገልግሎትና አፕሊኬሽን እንዳይገኝ አድርጎታል የሚለው የውስጥ ማስታወሻ ግልባጭ አግኝቷል። ከ200 በላይ የተበላሹ መሳሪያዎች ተገኝተው ከአፍሪካ […]
ከአራቱም የኢትዮጵያ ማዕዘን ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ዜጎች ለሸገር ከተማ ቀረጥና የኮቴ እንዲከፍሉ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው
March 13, 2023 – Konjit Sitotaw (መረጃ.ኮም ) – የአብይ አስተዳደር አዲስ አበባን ጨፍልቆ ከጥቅም ውጪ ለማድረግ እና ነዋሪዎቿን በድሕነት ለመቅበር እየነደፈ ያለው እቅድ እንደቀጠለ ነው ፤ የሚናገረውና የሚሰራው የማይገናኘው ኦህዴድ መራሹ የአብይ አስተዳደር አዲስ አበባን ለማድቀቅ ካቀዳቸው እቅዶች አንዱ የሸገር ከተማን በዙሪያው ማቋቋም ሲሆን በዚህ መሰረት ተቋቁሞ ከንቲባ ተሹሞለት ስራ ጀምሯል፤ የመጀመሪያ ስራው የኦሮሞ ተወላጅ ያልሆኑ ዜጎች […]
ጀግናን ማውጣት ሲያውቁ ፤ እኛም የመአዛ መሐመድን የጀግንነት ሽልማት አብረን አከበርን
ጀግናን ማውጣት ሲያውቁ እኛም የመአዛ መሐመድን የጀግንነት ሽልማት አብረን አከበርን ========================================== እዚህ አሜሪካን ሀገር ከትልቁ እና ድንቅ ባህላቸው ውስጥ አንዱ ለ “ጀግና” እና ለ “ጀግንነት” የሚሰጡት ትልቅ ቦታ እና ክብር ነው። አደጋ ከደረሰባት ተሽከርካሪ ውስጥ ለተጎዳ ሰው ደርሶ ከመኪናዋ የተጎዳ ሰውን አውጥቶ ለህክምና እርዳታ ማድረስ ጀግንነት ነው፤ እናም ለምሽቱ ዜና ይቀርባል። ያ ሰው በከተማዋ ብቻ […]
· የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) በድሬድዋና ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲዎች በአማራ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በማውገዝ በአስቸኳይ ጥቃቱ እንዲቆም፣ የታሰሩትም እንዲፈቱ ጠይቋል።
አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center · የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) በድሬድዋና ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲዎች በአማራ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በማውገዝ በአስቸኳይ ጥቃቱ እንዲቆም፣ የታሰሩትም እንዲፈቱ ጠይቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) በድሬድዋና ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲዎች በአማራ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ነው ያለውን በደል በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። ማህበሩ […]