African Union urged to step in and settle Egypt-Ethiopia dam dispute  – The National 05:14

Addis Ababa objects to foreign involvement in Nile dam row after Egyptian appeal for Arab League intervention Kamal Tabikha Cairo Mar 09, 2023 Ethiopia will continue building its Grand Ethiopian Renaissance Dam on the Nile river, its Foreign Ministry said on Thursday, despite continuing protest from Egypt. The comments appeared to respond to Egypt’s Foreign Minister Sameh […]

News: Amnesty joins growing calls urging Ethiopian gov. to lift month-long blockade on selected social media platforms

MARCH 9, 2023 Addis Abeba – Amnesty international joined growing calls urging the Ethiopian government to lift state-sanctioned month-long blockade on selected social media platforms. The blockade was imposed after a fracture between the government and the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church (EOTC) Holy Synod in Addis Abeba picked momentum in the month of February. It has now entered […]

ከ100 በላይ ኡጋንዳዊያን የዓለም ፍጻሜ ደርሷል፣ መድህን የሚገኘውም በኢትዮጵያ ነው በሚል ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል

March 9, 2023  Hundreds of Ugandan sect members flee to Ethiopia, fearing doomsday . Leaders of sect convinced them that end of world is near and death is about to strike their area የተመድ የሰብዓዊ መብት የባለሙያዎች መርማሪ ቡድን የቆይታ ጊዜ እንዲቋረጥ ኢትዮጵያ ፍላጎት እንዳላትም በሳምንታዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ተነስቷል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር […]

ዓረብ ሊግ ኢትዮጵያ በግድብ ውዝግቡ ዙሪያ መለሳለስ እንድታሳይ ጥሪ አደረገ

March 9, 2023 – Konjit Sitotaw  Egypt appeals to Arab nations for help in Nile dam dispute with Ethiopia Country facing ‘grave’ threat from Gerd, Foreign Minister Sameh Shoukry tells Arab counterparts ግብጽ የዓረብ አገራት ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ውዝግብ “አሳሪ የሦስትዮሽ ስምምነትን” እንድትቀበል እንዲያሳምኗት መጠየቋን የመካከለኛው ምሥራቅ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ካይሮ ውስጥ ሰሞኑን በተካሄደ የዓረብ ሊግ […]

በድሬድዋ ዩኒቨርስቲ የአማራ ተማሪዎችን ማሰር እና ማሳደዱ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፤ ከርሃብ አድማው ጋር በተያያዘ ዛሬ የታሰሩትን 8 ተማሪዎች ጨምሮ 14 አማራዎች በእስር ላይ ይገኛሉ።

March 9, 2023  በድሬድዋ ዩኒቨርስቲ የአማራ ተማሪዎችን ማሰር እና ማሳደዱ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፤ ከርሃብ አድማው ጋር በተያያዘ ዛሬ የታሰሩትን 8 ተማሪዎች ጨምሮ 14 አማራዎች በእስር ላይ ይገኛሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ በድሬድዋ ዩኒቨርስቲ የአማራ ተማሪዎችን ማሰር እና ማሳደዱ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፤ ከርሃብ አድማው ጋር በተያያዘ ዛሬ የታሰሩትን 8 ተማሪዎች ጨምሮ 14 አማራዎች የታሰሩ መሆኑን ከስፍራው ያሉ […]

በደራ ወረዳ ከፍተኛ ስጋት መስፈኑ ተነገረ

March 9, 2023  በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ተደጋጋሚ ጥቃት የሚያደርሰው ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በወረዳው ከፍተኛ ስጋት መፍጠሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል፡፡ በወረዳው ውስጥ በምትገኘው ባቡ ድሬ ቀበሌ በርካታ የሆኑ የሸኔ ታጣቂዎች ከተለያየ ቦታ እየመጡ መሰባሰባቸውን የተናገሩት የአዲስ ማለዳ ምንጮች፣ ከዚህ ቀበሌ ባሻገር ሰው በማይኖርባቸው በረሃዎች በርካታ ታጣቂዎች […]

በኢትዮጵያ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተጣለው ገደብ እንዲነሳ አምነስቲ ጠየቀ

9 መጋቢት 2023, 13:20 EAT በኢትዮጵያ የተወሰኑ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተጣለው ገደብ እንዲነሳ የመብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎቹ ከተገደቡ አንድ ወር እንደሞላቸው ዛሬ ሐሙስ የካቲት 30/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ያስታወቀው አምነስቲ፣ የአገሪቱ ባለሥልጣናት የጣሉትን ገደብ እንዲያነሱ ጠይቋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕገወጥ ነው ካለችው የጵጵስና ሹመት እና የሲኖዶስ ምሥረታ ጋር ተያይዞ […]

ቻይናውያን ቢሊየነሮች ለምንድን ነው የሚሰወሩት?

9 መጋቢት 2023, 11:48 EAT ባለፈው ወር የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪውን የሚመሩት ቻይናዊው ቢሊየነር የባኦ ፋን ደብዛ መጥፋት በአገሪቱ እየተለመደ የመጣውን አወዛጋቢ ክስተት፣ የቢሊየነሮች ደብዛ መጥፋት እንደገና መነጋገሪያ አድርጎታል። ባኦ ፋን፣ ቻይና ሬናይሰንስ ሆልዲንግስ የተባለ ኩባንያ መሥራች ናቸው። በአገሪቱ ውስጥ ያሉ ግዙፍ የኢንተርኔት ኩባንያዎች ቴንሰንት፣ አሊባባ እና ባይዱ ደንበኞቻቸው ሲሆኑ በአገሪቱ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ውስጥም እንደ ታላቅ ነው […]

የተባበሩት መንግሥታት በሱዳን ላይ የጣለውን ማዕቀብ አራዘመ

9 መጋቢት 2023, 13:21 EAT የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በሱዳን ላይ የጣለውን ማዕቀብ አራዘመ። ምክር ቤቱ ማዕቀቡን እንዲሁም የጦር መሳሪያ ሽያጭ እግዱን ነው ለአንድ ዓመት ነው ያራዘመው። 15 አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ማዕቀቡን እንዲሁም የመሳሪያ ሽያጭ እገዳውን እንዲከታተሉና እንዲቆጣጠሩ ስልጣን የተሰጣቸው የባለሙያዎች ቡድን ፈቃድን እስከሚቀጥለው ዓመት መጋቢት ድረስ እንዲታደስም ድምጽ ሰጥቷል። 13 […]

በጸረ ሙስና ዘመቻ ክስ የተመሰረተባቸው ሰዎች ቁጥር 640 መድረሱ ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 9, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የፌደራል መንግስት በህዳር ወር ላይ ላቋቋመው የብሔራዊ ጸረ ሙስና ኮሚቴ በደረሰው ጥቆማ መሰረት፤ በሙስና ክስ የተመሰረተባቸው ሰዎች ቁጥር 640 መድረሱ ተገለጸ። የብሔራዊ ጸረ ሙስና ኮሚቴው 226 ሺህ ካሬ ሜትር ገደማ መሬት ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል።  ይህ የተገለጸው የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ መስተዳድሮች የተቋቋሙት የጸረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ሐሙስ […]