Ethiopian PM may visit Pakistan soon – The News International 20:00
Islamabad By Our Correspondent March 07, 2023 Islamabad: Deputy Prime Minister and Foreign Affairs Minister, Federal Democratic Republic of Ethiopia Demeke Mekonnen Hassen on Monday said that there is a possibility of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s visit to Pakistan in coming months, says a press release. He said that in the next few months, there […]
Hydropower – Pulitzer Center 11:45
MARCH 3, 2023 Country: ETHIOPIA EGYPT Author: Ann NeumannGRANTEE ENGLISH Project Who Owns the Nile? Ethiopia’s War Against Itself A dam on the Nile roils democratic relations in the Horn of Africa. There’s an Ethiopian restaurant in the neighborhood of Ard el Lewa in Cairo, Egypt. Fake grass is arranged across a stretch of the unfinished […]
The United States Agency for International Development (USAID) Concludes the Largest Maternal…
Source: U.S. Embassy in Ethiopia The United States Agency for International Development (USAID) Concludes the Largest Maternal Health Project in Afar, Benishangul Gumuz, Gambella, and Somali Regions In 2022 alone, USAID provided more than $1.8 billion in development and humanitarian aid to Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, March 6, 2023 The United States Agency for International Development […]
News Analysis: Despite growing grievances Sheger city officials continue demolishing “illegal houses”, deny accusations … – Addis Standard 08:46
News Analysis: Despite growing grievances Sheger city officials continue demolishing “illegal houses”, deny accusations of ethnic prejudice MARCH 6, 2023 Addis Abeba – Officials in the newly established Sheger city of the Oromia regional state have expressed plans to continue demolishing what they called “illegally built houses” despite the rising grievances and complaints of victims […]
Ethiopia, Sudan agree to accelerate work to resolve border issues – Middle East Monitor 08:32
March 6, 2023 at 11:07 am Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (L) meets the Chairman of Sudanese Sovereignty Council Abdel Fattah al-Burhan (R) at Presidential Palace in Khartoum, Sudan on January 26, 2023. [Sudan Sovereignty Council – Anadolu Agency]March 6, 2023 at 11:07 am The head of the Sudanese Sovereignty Council, Abdel Fattah Al-Burhan, and Ethiopian […]
ለጎንደር ህዝብ የተገባው ቃል መከበር አለበት – ግርማ ካሳ
March 6, 2023 – Abebe Bersamo ዶ/ር መሠረት ዘላለም በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የእናቶችና ሕጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ናት፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በሕጻናት ትምሕርት እና ሕክምና ክፍል ባለሙያ ሆና አገልግላለች፡፡ አቶ መላኩ ፈንታ የቀድሞ የብአዴን አመራርና የገቢዎች ሚኒስቴር ሆኖ ያገለገለ ነው፡፡ በህወሃቶች ለረጅም ጊዜ ታስሮ የነበረ ሲሆን፣ በአሁኑ ጊዜ የአማራ ባንክን በማቋቋም ትልቅ አስተዋጾ ያደረገ፣ […]
ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላት በመንገድ ላይ የዘረፋ ወንጀል ተጠርጥረዉ በቁጥጥር ስር ዋሉ።
March 6, 2023 በደቡብ ክልል በደራሼ ልዩ ወረዳ ሆልቴ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ ከፌደራል ፖሊስ በክህደት ተቋሙን ለቀዋል የተባሉ ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላት ተሽከርካሪ በኃይል በማስቆም ፈፅመውታል በተባለ ዘረፋና፤ የዘረፋ ወንጀል ሙከራ ተጠርጥረዉ በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ፖሊስ አስታዉቋል። ከአርባምንጭ ወደ ኮንሶ የሚወስደዉ አዉራጎዳና ድንጋይ ደርድረዉ በመዝጋት ተሽከርካሪ በማስቆም በተደጋጋሚ በተፈፀሙ ዘረፋዎችና የዘረፋ ሙከራ ወንጀል ሁለቱ የፖሊስ […]
ለመቄዶንያ የአረጋውያን ማዕከል በማኅበራዊ ሚዲያ አንድ ሚሊዮን ዶላር እየተሰበሰበ ነው
March 6, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል ማኅበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ከአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ ከፍተኛ ገንዘብ እየተሰበሰበ ነው። በኮሜዲያን እሸቱ መለስ መሪነት የሚደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ጥረት ማዕከሉ ላስገነባው ሕንጻ ማጠናቀቂያ በር እና መስኮት ለመግጠም ያለመ ነው። የገንዘብ ማሰባሰብ ሥራው በአገር ውስጥ ባንኮች በኩል፣ በጎ ፈንድ ሚ፣ በካሽ አፕ እና ዜሌ በኩል እየተከናወነ ሲሆን፣ […]
የምንሰጣቸውን መረጃዎች የፀጥታ ሀይሎች ለግል ጥቅም እያዋሉት ነው ሲሉ የመንግስት ፈቃደኛ ሰላይ ወጣቶች አስታወቁ ።
March 6, 2023 የአዲስ አበባ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን አሰልጥኖ መረጃ በማቀበልና በመሰል ስራ ለከተማዋ ሰላም እንዲሰማሩ አድርጊያለሁ ብሎ ነበር ፡፡ ይሁንና ወጣቶች የምንሰጣቸውን መረጃዎች የፀጥታ ሀይሎች ለግል ጥቅም እያዋሉት ነው ይላሉ፡፡ በዚህም በተደራጀ መንገድ ወንጀል እንዲፈፀም ምክንያት ሆኗል ይላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በበኩሉ በፀጥታ መዋቅሩ የስነ ምግባር ችግር ያለባቸው ካሉ አፀዳለሁ የሚል […]
በትግራይ ሙሉ በሙሉ 100% የወደሙ ፋብሪካዎች ሌላ አዲስ ማሽን ካልመጣ በስተቀር አንድም ተጠግኖ ስራ ላይ የሚውል አንድ ብሎን የለም
March 6, 2023 ” ሌላ አዲስ ማሽን ካልመጣ በስተቀር አንድም ተጠግኖ ስራ ላይ የሚውል አንድ ብሎን እንኳን የለም ” – አቶ ካሳሁን ፎሎ ከሰሞኑን የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አመራሮችን ያቀፈ የልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል፣ በጦርነት ምክንያት የወደሙ የኢንቨስትመንት ተቋማትን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል። ልዑኩ ከጎበኛቸው የወደሙ ተቋማት መካከል የ ” ሸባ ሌዘር ኢንዱስትሪ ” እና ” […]