Addressing water governance challenges around Lake Beseka, Ethiopia: A social network approach  – CGIAR 22:41

 From International Food Policy Research Institute (IFPRI)  Published on 28.02.23  Impact Area Environmental health & biodiversity by Upeksha HettiarachchiOPEN ACCESS | CC-BY-4.0 Lake Beseka is a shallow saline lake in the East African Rift Valley of Ethiopia. It has no natural outflows, and has expanded dramatically in size since the 1960s due to factors including groundwater […]

ሕገወጡ ራሱን የኦሮሚያ ሲኖዶስ ያለው ስብስብ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የሚያደርገውን ሰበራ፣ ጥቃት፤ ዘረፋ እና ረብሻ ቀጥሏል

March 6, 2023  ሕገወጡ ራሱን የኦሮሚያ ሲኖዶስ ያለው ስብስብ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የሚያደርገውን ጥቃት፤ ዘረፋ እና ረብሻ ቀጥሏል፤ በዚህም መሰረት ከታች በዝርዝር ዘገባዎች ተቀምጠዋል። በሻሸመኔ ወጣት ኦርቶዶክሳውያን እየታሠሩ መሆኑ ተገለጸ! ከሕገ ወጡ ቡድን ጋር እየሠሩ የሚገኙት የደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ አባ ተስፋ ጊዮርጊስ የተባሉት ግለሰብ ወጣቶችን እየጠቆሙ እያሳሰሩ መሆኑ ተገለጸ። ለተዋሕዶ ሚዲያ […]

መከላከያ የሕወሓት ታጣቂዎችን ከዋግ ኽምራ ሊያስወጣ መሆኑ ተሰማ

March 6, 2023 በፌደራል መንግስትና ሕወሓት መካከል ከተፈረመው የሰላም ስምምነት በኋላም፣ በሕወሓት ቁጥጥር ሥር የነበሩት የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ኹለት ወረዳዎች በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ሥር ሊውሉ እንደሆነ ታውቋል፡፡ በሕወሓት ቁጥጥር ሥር ያሉት ወረዳዎች ጻግብጂና አበርገሌ ሲሆኑ፣ በአካባቢዎቹ ከ67 ሺሕ በላይ የሚሆኑ የኹለቱ ወረዳ ነዋሪዎች ተፈናቅለው በችግር ላይ እንደሚገኙ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ተፈናቃዮቹ ለከፍተኛ ችግር መዳገራቸውን […]

የሸገር ከተማ ቤቶች ፈረሳ እና የመንግስት ምላሽ

March 6, 2023 – DW Amharic  አዲስ የተመሠረተው የሸገር ከተማ ባለሥልጣናት “ህገወጥ” የተባሉ መኖሪያ ቤቶች ማፍረሳቸው ነዋሪዎችን ለማህበራዊ ቀውስ እየዳረገ ነው፡፡ ቤት የፈረሰባቸው ከነልጆቻቸው በዘመድ ግቢ በሸራ ለመኖር መገደዳቸውን፤ በዋጋ ውድነት መከራየት መቸገራቸውን ይናገራሉ። የሸገር ከተማ ከንቲባ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በፈጠረው ቀውስ አይስማሙም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በዓለም ዙሪያ የሚሊዮኖችን ሕይወት እየታደገ ነው የሚባልለት የፈጠራ ሰው ማን ነው?

March 6, 2023 – BBC Amharic  እአአ በ1958 ነበር ኒልስ ቦህሊን የመኪና ወንበር ቀበቶን እንዲሰራ ኃላፊነት የተሰጠው። የተሰጠውን ኃላፊነት ለመወጣት ኒልስ ሦስት ወራት ብቻ ወሰደበት። ከዚያ በፊት የነበረው የመቀመጫ ቀበቶ ሰዎች አደጋ በሚደርስባቸው ጊዜ ሆዳቸውን ወይንም አንገታቸውን ለከፋ አደጋ የሚያጋልጥ ነበር። ኒልስ ይህንን ችግር የቀረፈ ሥራ አበርክቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዓለማቸውን በመገናኛ ብዙኃን የሚነጠቁ ኢትዮጵያውያን ሕጻናት

March 6, 2023 – BBC Amharic  ከ 6 ሰአት በፊት በተለያዩ ለአዋቂዎች በሚሰናዱ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ሕጻናት እንግዳ ሆነው ይቀርባሉ። ስለዚህ ውጥንቅጥ ስለበዛበት ዓለም፣ ፖለቲካ እና ማኅበራዊ ሕይወት ምስቅልቅል ይጠየቃሉ። በሚሰጡት ምላሻም የሞቀ ጭብጨባ ይቀበላቸዋል፤ የማያቋርጥ የሳቅ ምንጭ ይሆናሉ። ይህንኑ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ሚሊዮኖች እየተቀባበሉ ይመለከቱታል። ታዳጊ ሕጻናቱ በጨቅላ እድሜያቸው ዝናን ይከናነባሉ። ፕሮግራሞቹ የተመልካችን ቀልብ እና ልብን […]

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የምዕራባውያንን ድጋፍ ለመመለስ እያደረጉት ያለው ጥረት ገና አልሰመረም

March 6, 2023  የኢትዮጵያና የምዕራባውያን ግንኙነት በተለይም ሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግና ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ያላት ዕድል በጄኔቭ እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ውሳኔ ይወሰናል። ጉባዔው በሰሜኑ ጦርነት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲቀጥል አልያም እንዲቋረጥ ሊወስን ይችላል። ኢትዮጵያ ምርመራው እንዲቋረጥ በሙሉ አቅሟ ጥረት እያደረገች ነው። ዋዜማ ጉዳዩን በዝርዝር ተመልክታለች ዋዜማ– የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ወዲህ ሀገሪቱ […]

ኢትዮጵያ ድርቅና ረሐብ እንደተጣባት፣አስከሬንና አፅም እያስቆጠረች ዘመናት የምታሰላዉ ለምንና እስከ መቼ ነዉ?

March 6, 2023 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ከ1960ዎቹ ጀምሮ እንደኖረችበት አምናና ዘንድሮም ጦርነት፣ግጭትና ዉዝግብ አልበቃ ያላት ይመስል በረሐብና ድርቅ የዓለም ርዕስ ሆናለች።በ1965 እና 66 የቀድሞዉን የንጉሰ ነገስት አፄ ኃይለስላሴን ዙፋናዊ አገዛዝ ለማስወገድ ተቃዋሚዎቻቸዉ እንደዋና መሳሪያ ከተጠቀሙባዎቸዉ ችግሮች አንዱ በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ በረሐብ መሰቃየቱ ነበር።በ1977ና 78 ኢትዮጵያን በመታዉ ድርቅ 5 ሚሊዮን ያክል ሕዝብ ለረሐብ መጋለጡ ዓለምን ጉድ […]

የሸገር ከተማ ቤቶች ፈረሳ ማህበራዊ ቀውስን ፈጥሯል !

March 6, 2023 – DW Amharic ማህበራዊ ቀውስን ፈጥሯል የተባለው የሸገር ከተማ ቤቶች ፈረሳ እና የመንግስት ምላሽ አዲስ የተመሠረተው የሸገር ከተማ ባለሥልጣናት “ህገወጥ” የተባሉ መኖሪያ ቤቶች ማፍረሳቸው ነዋሪዎችን ለማህበራዊ ቀውስ እየዳረገ ነው፡፡ ቤት የፈረሰባቸው ከነልጆቻቸው በዘመድ ግቢ በሸራ ለመኖር መገደዳቸውን፤ በዋጋ ውድነት መከራየት መቸገራቸውን ይናገራሉ። የሸገር ከተማ ከንቲባ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ እየተወሰደ ያለው እርምጃ በፈጠረው ቀውስ አይስማሙም። […]