“በድብደባ እና በከፋ ድብደባ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?”
March 4, 2023 – BBC Amharic ከ 9 ሰአት በፊት “በርካታ ባሎች ሚስቶቻቸውን የሚደበድቡት የወንድነት መገለጫ ስለሚመስላቸው ነው እንጂ መጥፎ ሰዎች ስለሆኑ አይደለም” ትላለች ዶክተር ማርያም ማህሙድ። ማርያም በዮርዳኖስ የሥነ አዕምሮ ሐኪም ስትሆን፤ በሚስቶቻቸው ላይ ጥቃት የሚፈጽሙ ወንዶችን በማወያየት፣ በማስተማርም ትታወቃለች። የዮርዳኖስ ዜጎችን ስለቤት ውስጥ ጥቃት በሚያስተምረው ኤስኦኤስ የህጻናት መንደር ለተባለው ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ባልሆነ ድርጅት ውስጥም […]
ቤላሩስ በኖቤል ሽልማት አሸናፊው ላይ የ10 ዓመት እስር ፈረደች
March 4, 2023 – BBC Amharic ከ 8 ሰአት በፊት የቤላሩስ ፍርድ ቤት በኖቤል ሽልማት አሸናፊው አሌስ ቢያሊያስኪን ላይ የአስር ዓመት እስር ፈረደበት። የሕዝብን ጸጥታ በሚጥሱ ድርጊቶች ላይ ገንዘብ በማዘዋወርና ድጋፍ በማድረግም ጥፋተኛ እንደተባለ የቪያስና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አስታውቋል። የኖቤል አሸናፊው ደጋፊዎች በበኩላቸው ጨቋኝ የሆነው የቤላሩስ መሪ አሌክሳንደር ሉካሼንኮ አገዛዝ ዝም ሊያሰኘው እየሞከረ ነው በማለት ተችተዋል። […]
ዩክሬን ከሩሲያ ነጻ አውጥታት ከነበረችው ከተማ ነዋሪዎች በከፊል እንዲወጡ አዘዘች
March 4, 2023 – BBC Amharic ከ 6 ሰአት በፊት ዩክሬን፣ ሩሲያ ዳግም ልትቆጣጠራት ከምትፈልገው ኩፒያንስክ ከተማ ነዋሪዎች በከፊል ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። የካርኪቭ ግዛት ባለሥልጣናት፣ በሩሲያ ኃይሎች “የማያባራ” ጥቃት ሳቢያ ሕጻናት ልጆች ያሏቸው ቤተሰቦች እና ለመንቀሳቀስ የሚቸገሩ ሰዎች ከተማዋን ለቀው መውጣት እንዳለባቸው አሳስበዋል። ሩሲያ የሰሜን ምሥራቅ ከተማዋን ቀደም ብሎ ተቆጣጥራት የነበረ ሲሆን ባለፈው መስከረም ዩክሬን መልሳ በቁጥጥሯ […]
በብፁዕ አቡነ አብርሃም የሚመራው የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ቡድን ከኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ጋር ስብሰባ ተቀመጡ
March 4, 2023 – Zemedkun Bekele የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ወደ ኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ቢሮ ለስብሰባ ተተርተው መሄዳቸውን ዘመድኩን በቀለ ተግሮናል። ዘመድኩን በቀለ በሰተን መረጃ መሰረት ሶስቱ ጳጳሳት መንበረ ፕዝፕዝስናቸው በኦሮሚያ ልዩ ሓይሎች የተሰበሩ መሆናቸውን እና በሕገወጥ መንገድ በተሾሙ ጳጳሳት በተባሉ ሰዎች መያዛቸው ይታወቃል። የስብሰባውን ዝርዝር ወደ በኋላ የምንመለስበት ሲሆን ዘመድኩን በቀለ ከታች ያለውን ዝርዝር እንዲያነቡ […]
በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ
3 መጋቢት 2023 የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። 127ኛው የዓድዋ ድልን ለማክበር በምኒልክ አደባባይ በተሰበሰቡ ነዋሪዎች ላይ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ድብደባ፣ አስለቃሽ ጭስ፣ የፕላስቲክ እንዲሁም እውነተኛ ጥይቶችን መተኮሳቸውን ኢሰመኮ ዛሬ የካቲት 24/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ኢሰመኮ የፀጥታ […]
ተቃውሞ በአዲሱ የኦሮሚያ ክልል አስተዳደራዊ ወሰን
March 4, 2023 – DW Amharic የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ሕዝብ ተጠቃሚ ያደርጋል ያለውን አስተዳደራዊ አደረጃጀቶችን እና አሠራሮችን በመዘርጋት ላይ መሆኑን በማስረዳት 21ኛ የክልሉ ዞን እንዲመሰረት ውሳኔ ማሳለፉ የተሰማው በዚሁ ሳምንት ነበር ። ይህንን ውሳኔ ተከትሎ በጉጂ ዞን በዚህ ሳምንት የሰው ሕይወትም ያለፈበት የተቃውሞ ሰልፍም መደረጉ ይታወሳል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢሰመኮ በአደዋ በዓል ሰው የገደሉ እንዲጠየቁ አሳሰበ
March 4, 2023 – DW Amharic ትናንት አዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ ላይ በተከበረው 127ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ የጸጥታ ኃይሎች በፈጸሙት ከልክ ያለፈ የኃይል አጠቃቀም አንድ ሰው መገደሉንና ሌሎች የበዓሉ ታዳሚዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከ60 በላይ የመብት ተሟጋቾች በኢትዮጵያ መንግስት ላይ
March 4, 2023 – DW Amharic ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ቡድን ሥራ እንዲቋረጥ ያቀረበችውን ጥያቄ በርካታ ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ተቃወሙት ። ተቋማቱ ያሳሰባቸው ምንድን ነው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሕወሓት የሰጠንን ስልጣን አንቀበልም !
March 4, 2023 – VOA Amharic በትግራይ በሚቋቋመው የጊዚያዊ አስተዳደር ማቋቋሚያ ሰነድ የካቢኔ ወንበር ከተመደበላቸው ፓርቲዎች ሁለቱ ሥልጣኑን አንደማይቀበሉት አስታውቀዋል። ሥልጣኑን አንቀበልም ያሉት ሳልሳይ ወያነ ትግራይና ውድብ ናፅነት ትግራይ የተባሉ ፓርቲዎች “የተያዘው መንገድ የሕዝባችንን መከራ የሚያራዝም ነው” ብለዋል፡፡ በክልሉ የሚመሰረተው ጊዜያዊ አስተዳደር የካቢኔ ክፍፍል ሰነድ ይፋ የተደረገው ለሁለት ቀናት በመቀሌ ከተማ የተካሄደው ጉባኤ ሲጠናቀቅ ነው። ሙሉ ዘገባውን […]
የኦሮሚያ ክልል ከተሞች እንደ አዲስ የማደራጀት ውሳኔ ተቃውሞ ቀስቅሷል
March 4, 2023 በኦሮሚያ ክልል በጉጅ እና ባሌ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፎችን ማድረግ ከጀመሩ ዛሬ አራተኛ ቀናቸው መሆኑን አንዳንድ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል። ሰልፎቹ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት ሰሞኑን ይፋ ያደረገውን የተለያዩ ከተሞችንና አንድን ዞን እንደ አዲስ የማደራጀት ውሳኔ የተቃወሙ ናቸው። በተለይ አዲስ ይፋ የተደረገው የምስራቅ ቦረና ዞን በባሌ ዞን […]