የአውሮጳ ምክር ቤት በዩክሬን ጦርነት የደረሰ ጉዳት ሊመዘግብ ነው
May 19, 2023 – DW Amharic የአውሮፓ ምክር ቤት በዩክሬን ጦርነት ምክንያት ለደረሰው ጉዳት ምዝገባ በይፋ ሊጀምር ነው ። በ18 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰየመው ምክር ቤቱ የጦርነቱን ጉዳት መዝግቦ ማስቀመጥ የሚያስችል ውሳኔ ሲያሳልፍ ቱርክን ጨምሮ ስድስት አባል ሀገራት ግን ለጊዜው ከውሳኔው ራሳቸውን አግልለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሱዳን 25 ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ
May 19, 2023 – DW Amharic በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ ራምሽ ራጃሲንግሃም እንዳሉት ወደ 25 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ወይም ከሱዳን ህዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው እርዳታ እና ጥበቃ ያስፈልገዋል።ድርጅቱ ሰሞኑን እንዳስታወቀው በሱዳን ለአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 3 ቢሊየን የሚጠጋ ዶላር ያስፈልጋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የወለንጪቲ ግጭትና ኦሮሚያ ፀጥታ ስጋት
May 19, 2023 – DW Amharic ወለንጪቲ ወይም ኦላንጪቱ ከተማ ባለፈዉ ማክሰኞ የመንግስት ፀጥታ አስከባሪዎችና አማፂያን ባደረጉት የተኩስ ልዉዉጥ 2 ሰላማዊ ሰዎችና 6 አማፂያን መገደላቸዉን የአካባቢዉ ባለስልጣናት አስታወቁ።የቦሰት ወረዳ የፀጥታ ባለስልጣናት እንዳሉት መንግስት ኦነግ-ሸኔ በሚል በአሸባሪነት የፈረጀዉ አማፂ ቡድን የከተማይቱን ፖሊስ ጣቢያ ለመምታት አቅዶ ነበር… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሲኖዶሱ አባላት በቀጥታ ጫና የተወገዘውን ቡድን አባላት መድቡ እየተባሉ ነው!
May 19, 2023 – Getachew Shiferaw ሲኖዶሱ ሰሞኑን ስብሰባ ላይ ሲሆን እነ ሽመልስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጁላ፣ደመላሽ ወልደሚካኤልን ጨምሮ በቀጥታ ጫና በማድረግ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ አመራሮች “ባሉት ቦታዎች ኦሮሞ ካልሾማችሁ የኦሮሞ ሲኖዶስ እንዲቀጥል ይደረጋል።” በሚል ጫና እያደረጉ ነው። የተጠቀሱትን ጨምሮ በፌደራልና ክልል አመራርነት ላይ ያሉ የኦሮሚያ ብልፅግና አመራሮች ዋና ስራቸው ሲኖዶስ ላይ ማሾም ሆኖ ሰንብቷል። የሲኖዶሱ አባላት በመንፈስ […]
የዶቼ ቬለ የኢትዮጵያ ዘጋቢዎች በጀርመን
May 19, 2023 – DW Amharic የዶቼ ቬለ የአማርኛዉ ክፍል ጋዜጠኞች ለጥቂት ቀናት ስልጠና ዶቼ ቬለ ዋና መስርያ ቤት ይገኛሉ። የዶቼ ቬለ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሰለሞን ሙጬ፤ የባህርዳሩን ዘጋቢ ዓለምነዉ መኮንን እና የሃዋሳዉ ዘጋቢ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ቦን በሚገኘዉ ቆይታቸዉ የጋዜጠኝነት አሰራር ደንብን ብሎም የድምጽና የምስል ቀረጻ ደንብና አሰራሮችን ስልጠና እየወሰዱ ነዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ቻይና ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ዋነኛዋ መኪና ላኪ አገር ሆነች
May 19, 2023 – BBC Amharic 19 ግንቦት 2023, 08:28 EAT ቻይና ባለንበት የአውሮፓውያን ዓመት ሦስት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ መኪኖችን ወደ ሌሎች አገራት በመላክ ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ አገር መሆኗን አስታወቃለች። ቻይና በሦስት ወራት ውስጥ 1 ሚሊዮን 70 ሺህ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሌሎች አገራት መላኳን እና ይህም ከቀደመው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር በ58 በመቶ እንደሚልቅ ባለፈው ሳምንት […]
ዩናይትድ ኪንግደም የሩሲያ አልማዝ ወደ አገሯ እንዳይገባ ልታግድ ነው
May 19, 2023 – BBC Amharic 19 ግንቦት 2023, 08:10 EAT ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው የዩክሬን ጦርነት ምክንያት ዩናይትድ ኪንግደም የሩሲያ አልማዝ ወደ ሃገሯ እንዳይገባ ዕግድ ልትጥል ነው። መነሻቸው ከሩሲያ የሆኑ ኮፐር፣ አሉሚኒየም እና ኒኬል የተሰኙ ማዕድናት በዚህ ዓመት ይፋ በሚደረግ ዕግድ መሠረት ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እንዳይገቡ ይደረጋል። ለቡድን 7 አገራት ስብሰባ ጃፓን ሂሮሺማ የሚገኙት ሩሺ ሱናክ […]
በጣልያን በጎርፍ ምክንያት 13 ሰዎች ሲሞቱ 13 ሺህ ተፈናቀሉ
May 19, 2023 – BBC Amharic 19 ግንቦት 2023, 07:52 EAT ጣልያን ውስጥ በተከሰተ ጎርፍ ምክንያት 20 ወንዞች በከፍተኛ ሁኔታ ሞልተው በመፍሰሳቸው 13 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 13 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። በስድስት ወራት ውስጥ መዝነብ ያለበት መጠን በአንድ ቀን ከግማሽ እንደዘነበ ተገልጿል። ወደ 280 የመሬት መንሸራተቶችም አጋጥመዋል። ራቬና የተባለው ግዛት ከንቲባ እንዳሉት በምዕተ ዓመቱ ከገጠሟቸው […]
በቻይና ጦር ሠራዊት ላይ የቀለደው ኮሜዲያን ለእስር ተዳረገ
May 19, 2023 – BBC Amharic 19 ግንቦት 2023, 07:50 EAT ቻይናዊው ኮሜዲያን የውሾቹን ባህሪ ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት መሪ መፈክር ጋር በማነጻጸር ባቀረበው ቀልድ ምክንያት ለእስር ተዳረገ። ኮሜዲያኑን ይህንን የቻይና መንግሥትን ያስቆጣውን ቀልድ እንዲያቀርብ ያደረገው ድርጅትም ወደ ሁለት ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ቅጣት ተጥሎበታል። የቻይናን ጦር ሠራዊት ክብርን የሚነካ ቀልድ አቅርቧል የተባለው ኮሜዲያን ሊይ እስከ እስር የሚደርስ ቅጣት […]
የእስራኤል የፍልስጤም እስላማዊ ጂሃድ ቡድን መሪዎችን መግደል እና የቡድኑ ዛቻ
May 19, 2023 – BBC Amharic ጋዛ ውስጥ የሚገኙ የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሳቸውን ገልጸዋል። ይህ የሆነው እስራኤል የታጣቂዎቹ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ነው። የጤና ኃላፊዎች እንደሚሉት በጥቃቱ ቢያንስ ሁለት የፍልስጤም ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል በኩል ሮኬቶች በአየር ላይ የመከኑ በመሆናቸው የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃ… … ሙሉውን ለማየት […]
