ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸውን ጨምሮ 40 የሚሆኑ እስረኞች የርሃብ አድማ መጀመራቸው ተነገረ
May 16, 2023 በአማራ ክልል ከልዩ ሃይል መፍረስና ፋኖን ትጥቅ ከማስፈታት ጋር ተያይዞ ለእስር የተዳረጉ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች የርሃብ አድማ መጀመራቸው ተነግሯል።እስረኞቹ የርሃብ አድማውን ማድረግ የጀመሩት በአማራ ክልል የሚካሄደውን እስርና አፈና በመቃወም መሆኑን ቤተሰቦቻቸው ለሮሃ ቲቪ ተናግረዋል። ከዛሬ ሰኞ ግንቦት ሰባት ጀምሮ እስከ ረቡእ ግንቦት 9 የሚቀጥል መሆኑንም ነግረውናል። በዚህም ” ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥራችኃል እየተባለ […]
የትግራይ ክልል አምቡላንስ አጠቃቀም በጌታቸው ረዳ አስተዳደር ላይ ጥያቄ አስነሳ
May 16, 2023 – Konjit Sitotaw የሰሜኑ ጦርነት ሕወሓትና የፌደራል መንግሥት ባደረጉት የሰላም ስምምነት መቆሙን ተከትሎ፤ ትግራይን በጊዜያዊነት እንዲመራ የተቋቋመው የጌታቸው ረዳ አስተዳደር አምቡላንሶችን ያለአግባብ ላልተገባ ተግባር በመጠቀም ከሰሞኑ ክስ እየቀረበበት ይገኛል፡፡ በትግራይ ክልል የሕዝብ አምቡላንሶች ላልተገባ አገልግሎት እየዋሉ መሆኑን ዶይቼ ቬለ ነዋሪች ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ሚዲያው ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎቹ እንዳሉ፤ ከጦርነቱ ውድመትና ዝርፊያ የቀሩት አምቡላንሶች ወላድንና ሕሙማንን […]
በአዲስ አበባ የገበያ ማዕከላት ካለምንም ማስጠቀቂያ በመንግስት አፍራሽ ሃይሎች እየፈረሱ መሆኑ ተሰማ
May 16, 2023 – Konjit Sitotaw በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሰባት የሚገኘውና ረዥም ዓመታት ያስቆጠረው “የረር ጉሊት” ያለማስጠንቀቂያ እና ድንገት እንዲያፈርሱ መታዘዛቸውን በቦታው ላይ በመስራት ላይ የሚገኙ ነጋዴዎች ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል፡፡ አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው በቦታው ላይ ከ20 ዓመት በላይ በንግድ ሥራ ላይ የቆዩ ነጋዴዎች፤ ቦታው እንዲፈርስ የተወሰነው ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ ድንገት መሆኑን ተከትሎ፣ […]
ምርጫ ቱርክ 2023 እና ኢትዮጵያውያን
May 16, 2023 – DW Amharic በምርጫ ቱርክ 2023 ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ሆነውበታል። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራት ሀሴት ተሾመ ወይም ኤዳ ደገፉ ወደ ቱርክ ከመጣች 15 ዓመታትን አስቆጥራለች ። ሀሴት በህመም ውስጥ ሆና ነው ድምጽ የሰጠችው ። በምርጫውም ለስደተኞች የተሻለ ፖሊሲ ነበረው ያለችውን ፓርቲ ብትመርጥም በዚህኛው ዙር ለእርሷ ያ አልተሳካላትም ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
የሱዳናውያን የጅዳው የሰላም ንግግር እና ደብዛዛው ተስፋ
May 16, 2023 – DW Amharic ልዕለ ኃያሏ ዩናይትድስቴትስ እና ሌላኛዋ የቀጣናው ተጽዕኖ ፈጣሪ ሳዑዲ አረቢያ ገፋፍተው የጠሩት የሰላም ንግግር የሁለቱን ተፋላሚ ወገኖች ተወካዮች ጂዳ ውስጥ ፊት ለፊት ካስቀመጠ እነሆ ሳምንት ተሻገረ። ከሁለቱም ወገን ከአንዳች የተኩስ አቁም ስምምነት የመድረስ ፍላጎት በእርግጥ እስካሁን አለመታየቱ የሱዳናውያንን ሰቆቃ ያራዝም ይሆን ? ያሰጋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትምህርት መማርያ ቁሳቁስ እጥረት በትግራይ
May 16, 2023 – DW Amharic በቅርቡ በትግራይ ዳግም ትምህርት ቢጀመርም በርካታ ተማሪዎች ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ መፅሐፍ የመሳሰሉ የትምህርት መሳርያዎች እጦት እየተቸገሩ ነው። በጎ ፍቃደኛ የማሕበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች፥ በትግራይ ለሚገኙ ህፃናት ተማሪዎች ከሰላሳ ሺህ በላይ የመማርያ ደብተር እንዲሁም ሌሎች ቁሶችን በዘመቻ አሰባስበው ለክልሉ ትምህርት ቢሮ አስረክበዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መንግሥት ጠላት ያላቸዉን ወገኖች „በኃይል“ ወይስ “በምክክር“ ?
May 16, 2023 – DW Amharic የፌደራል የመንግሥት ጽንፈኛ ያላቸው ሃይሎች ላይ የሕግ ማስከበር እርምጃውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። አንዳንድ ወገኞች እና ፖለቲከኞች እንደሚሉት ግን በኢትዮጵያ ዘለቄታዊ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም ኃይላት ወደ ምክክር የሚመጡበት መንገድ ላይ በትኩረት መሰራት አለበት።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“በሁከትና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነዉ” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
May 14, 2023 ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠውን ሳምንታዊ መግለጫ ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ዉስጥ ከገባች አምስት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ የለዉጥዓመታት ይኾናል ተብሎ ያልታሰቡ በርካታ ድሎች ተመዝግበዋል፡፡ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊዘርፎች ሀገራችንን ወደፊት ሊያስፈነጥሩ የሚችሉ በአለት ላይ የተገነቡ መሰረቶች ተጥሏል፡፡ ኾኖም ግንየተገኙ ስኬቶች አልጋ በአልጋ በኾነ ኹኔታ ውስጥ […]
ጀርመን ቢሊየኖች የሚያወጣ አዲስ ወታደራዊ እርዳታ ለዩክሬን ለመስጠት ቃል ገባች
ሜይ 14, 2023 ቪኦኤ ዜና ጀርመን፣ ኪየቭ የሩሲያን ወረራ ለመከላከል የምታደርገውን ውጊያ ለማገዝ፣ ሶስት ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ አዲስ ወታደራዊ እርዳታ እንደምትሰጥ ይፋ ማድርጓን ተከትሎ፣ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ በርሊን ውስጥ ከጀርመን መሪዎች ጋር ስብሰባ አካሂደዋል። የጀርመን ፕሬዝዳንት ፍራንክ ዋልተር ስቴይንሚየርን ለዘለንሲኪ በርሊን በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው አቀባበር ያደረጉላቸው ሲሆን በሁለቱም ወገን የሚወከሉ አራት አማካሪዎቻቸውን ጨምሮ ውይይት […]
