ኢትዮጵያ ለውጭ ኢንቨስተር የመጀመሪያውን የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ ለሳፋሪኮም ሰጠች
ከ 3 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት ለውጭ ኢንቨስተር የመጀመሪያ የሆነውን የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ ለሳፋሪኮም ሰጠች። ፈቃዱ የተሰጠው ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 03/ 2015 ዓ.ም. ለሳፋሪኮሙ ኤምፔሳ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ሰጪ ተቋም መሆኑንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ፈቃድ መሰጠቱ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ሥርዓት ፈጠራዎችን ለማጎልበት እና በኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ ለማካተት የያዘውን ዓላማ የሚያንጸባርቅ […]
“በውሸት ክስ ሽብርተኛ ተብዬ ተከስሼ ስደተኛ ሆኜ መቅረት አልፈልግም” አቶ ልደቱ አያሌው
10 ግንቦት 2023 የኢትዮጵያ መንግሥት በውጭ አገራት ሆነው ግጭት በመፍጠር የክልል እና የፌደራል መንግሥትን በኃይል ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በሚል ተላልፈው እንዲሰጡት ጥያቄ ከቀረበባቸው ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው ክስ ከተመሠረተባቸው ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ ለቢቢሲ ገለጹ። በዚህ ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት 11 ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆኑት ታዋቂው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ እስካሁን ክስ እንዳልተመሠረተባቸው በጠበቃቸው እንደተነገራቸውና፣ ክስ […]
ተመድ በሱዳን ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው
ከ 2 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በሱዳን ተፋፍሞ በቀጠለው ጦርነት ላይ ለመወያያት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ። ምክር ቤቱ ዛሬ ግንቦት 11/ 2015 ዓ.ም በስዊዘርላንድ ጄነቫ ይወያያል። ለሶስት ሳምንታት ያህል በቀጠለው ውጊያ በሰላማዊ ሰዎች የሰብዓዊ መብት ረገጣዎች፣ ጥቃቶች መደፈሮችና የሆስፒታል ላይ ዘረፋዎች ስለመፈጸማቸው ሪፖርቶች ወጥተዋል። በዚህ ከባድ ውጊያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የተገደሉ […]
አንድ ተቃዋሚ ሰልፈኛን ተኩሶ የገደለው የአሜሪካ ወታደር 25 ዓመት ተፈረደበት
ከ 4 ሰአት በፊት የጥቁሮች በሕይወት የመኖር መብት እንዲከበር ለመጠየቅ አደባባይ ከወጡ ሰልፈኞች መካከል አንዱን ተኩሶ የገደለው የአሜሪካ ሠራዊት አባል የ25 ዓመት እስር ተፈረደበት። የአሜሪካ ሠራዊት ሃምሳ አለቃ የሆነው የ36 ዓመቱ ዳንኤል ፔሪ ለተቃውሞ የወጣ ሰልፈኛን የገደለው ከሦስት ዓመት በፊት በአውሮፓውያኑ 2020 ነበር። ወታደሩ ጋሬት ፎስተር የተባለው የ28 ዓመት ወጣትን ለህልፈት ባደረሰው ሁኔታ ተኩሶ የመታው […]
በኢትዮጵያ አካባቢ የሚበክሉ ትልልቅ ድርጅቶችን በራሱ ወጪ የሚከሰው ጠበቃ
May 11, 2023 – BBC Amharic 10 ግንቦት 2023 ስለ ቄራ ብክለት ለመናገር ቄራ መወለድ አይጠይቅም። በአካባቢው ውልብ ማለት በቂ ነው። የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ጭምር የመሰከረው ጉዳይ ነው። ጠበቃ መልካሙ ኦጎ ቄራን ፍርድ ቤት ገትሮታል። አካባቢ በካዮችን እያሰደደ መክሰስ የጀመረው ግን ከቄራ አይደለም። ከተማረበት ዩኒቨርስቲ እንጂ። አንድ ቀን ማታ ቤት ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ይመለከታል። ፕሮግራሙ ከአዲስ […]
ፌስቡክ እና ተለዋዋጭ ስልተ-ቀመሮቹ
May 11, 2023 – DW Amharic በጎርጎሪያኑ 2004 ዓ/ም ማርክ ዙከርበርግን ጨምሮ በአራት ሀርቫርድ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች አሜሪካ ውስጥ የተመሰረተው ፌስቡክ፤በአሁኑ ወቅት በዓለም ዙሪያ 2.7 ቢሊዮን ሰዎች በየወሩ ይታደሙታል።ያም ሆኖ ፌስቡክ ተፈላጊ ሆኖ ለመቆየት በየጊዜው የስልተቀመር ማሻሻያዎችን በማድረግ ላይ ይገኛል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሱዳን ጦርነትና ድርድር
May 11, 2023 – DW Amharic እስካሁን ከሰባት ግዜ በላይ የተኩስ ማቆም ስምምነት ተደርጎ የነበር ቢህንም አንዱም ተከብሮ እንደማይውቅ ነው የሚታወቀው። በአሁኑ ወቅትም በአሜሪካና ሳኡዲ አረቢያ አማካይነት የሁለቱ ጀነራሎች ተወክዮች ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በጂዳ ለውይይት የተቀመጡ ቢሆንም፤ ጦርነቱ ግን እንደቀጠለ ነው፤ ሱዳናውያንም በገፍ ወደ ጎርቤት ገሮች እየተሰደዱ ነው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
«የሚመጣዉን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ» ልደቱ አያሌዉ
May 11, 2023 – DW Amharic የኢትዮጵያ መንግስት ለሕክምና ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙትን አቶ ልደቱ አያሌዉን ጨምሮ 11 ሰዎችን «የሽብር ፕሮፓጋንዳ በመንዛት፣ የክልልና የፌደራል መንግስትን በኃይል ለመጣል በማሴር ወንጅሏቸዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መንግስትን የሚደግፍ ሰልፍ በዋግሕምራ
May 11, 2023 – DW Amharic በብሔረሰብ አስተዳደሩ የጋዝጊብላ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገብሩ አስማረ ዛሬ በአስ ከተማ በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ሰልፈኞች ሰላም በአካባቢያቸው እንዲሰፍን ጠይቀዋል ብለዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከሜቴክ ጥላ ያልተላቀቀው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ
May 11, 2023 – DW Amharic ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ዕዳ ያለበት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 100 ሚሊዮን ብር ገደማ ማትረፉን አስታውቋል። በመስከረም 2013 የተቋቋመው ኩባንያ አመራሮች ማሻሻያ ተግባራዊ እያደረጉ መሆኑን ቢናገሩም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተደረገ ውይይት ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከቀድሞው ሜቴክ ችግሮች እምብዛም እንዳልተላቀቀ ጠቁሟል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
