የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ በ16 ዓመት ታይቶ የማይታወቅ የወለድ ተመን ጭማሪ አደረገ
ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ የወለድ ምጣኔ ጭማሪ አደረገ። አሁን የተደረገው ጭማሪ ባለፉት 16 ዓመት ከተደረገው ሁሉ ከፍተኛው ነው ተብሏል። ማዕከላዊ ባንኩ እርምጃውን የወሰደው ዋጋን ለማረጋጋት በሚል ነው። የፌዴራል ሬዘርቭ የወለድ ምጣኔን የጨመረው በ0.25 ፐርሰንት ነው። ይህ ጭማሪ በ4 ወራት ለ10ኛ ጊዜ የተደረገ ነው። የወለድ ምጣኔ ጭማሪው በዓለም ትልቁ ምጣኔ ሃብት ላይ ለተበዳሪ […]
በሰሜን ሸዋ አንጾኪያ ገምዛ የገባው የብልጸግና ሀይል አሁንም ውጊያ ላይ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ ::
May 4, 2023 ሰሞኑን በአማራ የሽዋ ፋኖና ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀው የብልጽግና አገዛዝ ዛሬም በአንጾኪያ ገምዛ በህዝብ ላይ ከባድ መሳሪያ ሲደበድብ ማደሩን ምንጮቻችን ገልጸዋል:: የገባው የመከላከያ ልብስ የለበሰው ሀይል ሲነጋ ተኩስ ቢያቆምም ቦታ እየቀያየረ መሆኑን የአንጾኪያ ገምዛና አካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል:: ህዝቡ ከፋኖ አደረጃጀቱ ጎን በመሆንን እንዲያግዝ ጥሪ ያቀረቡት ነዋሪዎች በሸዋ ህዝብ ላይ አገዛዙ እልቂት እየፈጸመ […]
የጀግናው አረበኛ መሳፍንት ተስፉ መልዕክት!!
May 4, 2023 – Konjit Sitotaw የጀግናው አረበኛ መሳፍንት ተስፉ መልዕክት!! ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም መላው ህዝባችን ዕውነቱን ለይቶ ይረዳ። እኛ የአንድ ቡድን ግፍና ጭቆናን በደምና አጥንታችን ታግለን የለውጥ ተስፋ ፈንጥቀናል።የጠላትን ወረራ መክተናል። የህዝባችን የመብት ጥያቄዎች ሳይመለሱ በትዕግስት ቆይተናል።ንፁሃን አልበደልንም፤ጫካም አልሸፈትነም፤ባንክም ሆነ ታንክ አልዘረፍነም፤መንገድ ዘግተን ኬላ ጥለን ቀረጥ አልሰበሰብነም፤ሀገራችን ጠብቀናል ከኃላ አልወጋናትም ሆኖም አሁን ህዝብን ከጨፈጨፉ ህዝባችን በይፋ […]
ከተከለከለው የሠራተኞች ቀን ሰልፍ በኋላ የኢሠማኮ ቀጣዩ እርምጃ ምን ይሆናል?
May 4, 2023 – DW Amharic አንገብጋቢ የሠራተኞች ጥያቄ ለመንግሥት የሚቀርብበት የሜይ ዴይ ሰልፍ ከተሰረዘ በኋላ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ከአባላቱ ጋር በቀጣዩ እርምጃ ላይ ለመወያየት ተዘጋጅቷል። የኢሠማኮ ምክትል ፕሬዝደንት ግን ችግሮች የበረቱበትን ሠራተኛ “ሁልጊዜ እሹሩሩ እያልን ልናሰራው አንችልም” ሲሉ መፍትሔ እንደሚያስፈልግ ይሞግታሉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ተደራዳሪዎች ሳይስማሙ ቢለያዩም ተስፋ አያስቆርጥም ፤ አስተያየት ሰጭዎች
May 4, 2023 – DW Amharic ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በታንዛንያዋ ደሴት ዛንዚባር በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል ሲካሄድ የቆየው ድርድር ዛሬ መጠናቀቁን ሁለቱም ተደራዳሪዎች በየፊናቸው ገልጸዋል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን «ውይይቱ በአብዛኛው በአዎንታዊ መልኩ የተከናወነ» ነገር ግን በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት አለመደረሱን ዐስታውቋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጀርመን መራሔ መንግስት ጉብኝት በኢትዮጵያና ኬንያ
May 4, 2023 – DW Amharic ሾልስ ከኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግስት፣ ከትግራይ ክልል ጊዚያዊ መሪዎችና ከአፍሪቃ ሕብረት ባለስልጣናት ጋር በሚያደርጉት ዉይይት የኢትዮጵያን የሰላም ስምምነት ገቢራዊነት፣የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦትና የሱዳንን ጦርነት ትኩረት ሰጥተዉ ይነጋገራሉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ያላስማማው የሽግግር መንግሥት ምሥረታ ጉዳይ መሆኑ ተነገረ
May 3, 2023 – BBC Amharic 3 ግንቦት 2023 በፌደራሉ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ሲካሄድ በነበረው የዛንዚባር ንግግር ሁለቱን አካላት ካላስማሙ ጉዳዮች መካከል አንዱ የጋራ የሽግግር መንግሥት ምሥረታ መሆኑን ተሳታፊዎች ተናገሩ። በሰሜናዊ ምሥራቅ ዛንዚባር ሙዪኒ የባሕር ዳርቻ በመንግሥት እና በአማጺው ቡድን መካከል ለመጀሪያ ጊዜ ለዘጠኝ ቀናት ያህል የተካሄደው ውይይት ዛሬ ረቡዕ ሚያዝያ 25/ 2015 ዓ.ም […]
መንግሥት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን ጥቃት በአስቸኳይ ያቁም!በወቅታዊ ጉዳይ ከእናት ፓርቲ፣ ኢሕአፓ እና መኢአድ የተሰጠ የጋራ መግለጫ
በወቅታዊ ጉዳይ ከእናት ፓርቲ፣ ኢሕአፓ እና መኢአድ የተሰጠ የጋራ መግለጫ መንግሥት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን ጥቃት በአስቸኳይ ያቁም! በወቅታዊ ጉዳይ ከእናት ፓርቲ፣ ኢሕአፓ እና መኢአድ የተሰጠ የጋራ መግለጫ ባለፉት 30 አመታት የተከተልነው “የጎሳ ፌደራሊዝም” የኢትዮጵያ ህዝብ በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች በሰብዓዊነቱ ሁለንተናዊ ተሳትፎ እንዳያደርግ አግዶታል፡፡ የሠላምና የጸጥታ ዕጦት፣ መረን የለቀቀ ሙስና፣ አድሏዊ አሠራር፣ ዘውገኛነትና ጎጠኝነት […]
“የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥነውን የፖለቲካ መሪ በማጣቱ፣ አካታችና ሁሉን አቀፍ ሥርዓት በመነፈጉ እንዲሁም በመከዳቱ ባለፉት አምስት ዓመታት በታሪኩ አይቶት የማያውቀውን አስቸጋሪ ጊዜ በማሳለፍ…
May 2, 2023
USAID, WFP halt food aid to Ethiopia’s Tigray over diverted shipments
By AFP PUBLISHED: 17:46 EDT, 3 May 2023 Trucks distributing World Food Programme aid in Ethiopia USAID and the World Food Programme announced on Wednesday they were freezing food aid to Ethiopia’s war-scarred Tigray region after finding shipments were diverted to local markets. “We have made the difficult decision to pause all USAID-supported food assistance in the […]
