«90ሺ ብር እየተጠየቀ ነው» ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

April 29, 2023 – DW Amharic  በርካታ ምዕራባዊያን ሀገራት በተጠናከረ ሁኔታ ዜጎቻቸውን ከሱዳን ባስወጡበት በዚህ ሳምንት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ «ህይወታችንን አትርፉልን » ብለው የሚጣሩት አፍሪቃውያን ቁጥር ጨምሯል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ብርቱ ጦርነት በሚካሄድባት ሱዳን ውስጥ መሄጃ አጥተው የተቀመጡ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እንቃኛለን።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“ወደ ግብፅ ለመሻገር ለአውቶብስ 40 ሺህ ዶላር እየተጠየቅን ነው” ከሱዳን የወጡ ቤተሰቦች

April 29, 2023 – BBC Amharic  ከ 7 ሰአት በፊት ሱዳንን ጥለው የተሰደዱ የቤተሰብ አባላት በሱዳን እና በግብፅ ድንበር ላይ እነሱን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች እንቅስቃሴያቸው ተገድቦ እንደሚገኝ ለቢቢሲ ተናገሩ። ስደተኞቹ ወደ ግብጽ ለመሻገር ለአውቶብስ ኪራይ እስከ 40 ሺህ ዶላር መጠየቃቸውንም ተናግረዋል። ድንበሩን ለማቋረጥ በአውቶብስ መጓዝ የሚችሉትም ልዩ ፈቃድ ያላቸው ሰዎች ብቻ ሲሆኑ፣ በእግር ድንበር ማቋረጥም ተከልክሏል። […]

የሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ

April 29, 2023 – DW Amharic  ጎራ ለይተው በሚፋለሙት ጀነራሎቿ አለመግባባት የምትታመሰው ሱዳን በቋፍ የሚገኘው የተኩስ አቁም ስምምነት ዳግም እንዳይጣስ ስጋት መኖሩ እየተነገረ ነው። ተፋላሚዎቹ ኃይላት በጦርነቱ ምክንያት ከሱዳን ለመውጣት በሚሞክሩ የውጭ ዜጎች ላይ ለተከፈተው ጥቃት አንዳቸው ሌላቸውን ተጠያቂ እያደረጉ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በለገደንቢ ወርቅ ማውጫ የጤና እክል እያስከተለ ነው የተባለው ብክለት

April 29, 2023 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ኦዶ ሻኪሶ ወረዳ በለገደንቢ ወርቅ ማውጫ የተሰማሩ ኩባንያዎች ለአከባቢ ጥበቃ አነስተኛ ትኩረት መስጠታቸው በማኅበረሰቡ ላይ የጤና እክል እያስከተለ መሆኑን ሂዩማን ራይትስ ዎች አመልክቷል። የአከባቢው ማኅበረሰብ አባላትም በኬሚካሎች ምክንያት ከፍተኛ የጤና ጠንቅ የሆኑ ጫናዎች እየተከሰቱ መሆኑን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ መግለጫ በወቅታዊ ጉዳዮች

April 29, 2023 – DW Amharic  ሱዳን ውስጥ በአገሪቱ መሪዎች መካከል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ ኢትዮጵያዊያንን ከጉዳት የሚከላከል፣ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣ የፀጥታ እና የሰብዓዊ ቀውስ ችግር ቢኖር እንዴት ይፈታ የሚለውን የሚመልስ እንዲሁም የሌሎች ሃገራት ዜጎችን የማስተላለፍ ሥራ የሚያከናውን ግብረ ኃይል መቋቋሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የ13 ዓመቱ ታዳጊ 66 ተማሪዎችን የያዘ አውቶብስ ሊገጥመው ከነበረ ከባድ አደጋ ታደገ

April 29, 2023 – BBC Amharic  ከ 8 ሰአት በፊት የአስራ ሦስት ዓመቱ አሜሪካዊ ታዳጊ በወሰደው ፈጣን እርምጃ እራሱን እና ስድሳ ስድስት የትምህርት ቤት ጓደኞቹን የከፋ ሊሆን ከሚችል አደጋ አተረፈ። አጋጣሚው የተከሰተው በአሜሪካዋ ሚችጋን ግዛት ዋረን ከተማ ውስጥ የሚገኘው ካርተር ሚድል ትምህርት ቤት ተማሪዎችን አሳፍሮ የሚጓዝን የትምህርት ቤት አውቶብስን ስታሸከረክር የነበረችው ሹፌር በድንገት እራሷን በሳተችበት ጊዜ ነበር […]

“በደብረ ኤልያስ በረሃው አካባቢ ፋኖ ይሰለጥናል” በሚል ሰበብ የአማራ ልዩ ኃይል ልብስ የለበሱ ታጠቂዎች ገብተዋል።

April 29, 2023 – Konjit Sitotaw  ወደ ደብረ ኤልያስ፣ ጎጃም፣ የገባው ሁለት አውቶብስ ታጣቂ በኮማንደር ደጉ እና ኮሚሽነር አለኸኝ እንደሚመራ ታወቀህዝቡን ሊያሸብር የገባው ታጣቂ ኃይል ዛሬም አልወጣም “በደብረ ኤልያስ በረሃው አካባቢ ፋኖ ይሰለጥናል” በሚል ሰበብ ከሁለት አውቶብስ በላይ የአማራ ልዩ ኃይል ልብስ የለበሱ ታጠቂዎች ገብተዋል። ይህ ኃይል የሚመራው የአብይ አህመድ ኦህዴድ/ኦነግ አገዛዝ ተላላኪ ሆኖ በሚያገለግለው ምሰራቅ ጎጃም […]

የዛንዚባሩ የሰላም ውይይት ለየተፈናቃዮች ተስፋና ስጋት

April 29, 2023 – DW Amharic  የኢትዮጵያ መንግሥት «ኦነግ ሸኔ» ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ኃይል ጋር ሰሞኑን በዛንዚባር ታንዛንያ በሚያደርገው ውይይት ሰላም ሊመጣ ይችላል በሚል ተስፋ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ያሉትን ያህል፣ ብዙዎች ደግሞ ነገሩ ላይሳካ ይችላል በሚል ስጋት አድሮባቸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

መንግስት በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት አወጀ ፡ ጽንፈኛ ሐይሎችን በመቆጣጠር ሰበብ ንፁሃን አርሶ አደሮች ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው።

April 29, 2023 – Konjit Sitotaw  መንግስት በአማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት አወጀ ፡ ጽንፈኛ ሐይሎችን በመቆጣጠር ሰበብ ንንፁሃን አርሶ አደሮች ጥቃት እየተፈጸመባቸው ነው። ይህ ሕዝብን ጨፍልቆ ሃይልን ለመሰብሰብ በኦህዴድ ብልጽግና የሚሰራው ወታደራዊ ኦፕሬሽን እጅግ ጭካኔ የተሞላበት እንደሆነ የውስጥ ምንጮች ይናገራሉ። የአባይ መንግስት ከዚህ በታች ያለውን የጦርነት አዋጅ በአማራ ሕዝብ ላይ አውጇል። በአማራ ክልል ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ […]

ሠራዊቱ ጥቃቱን ካላቆመ ድርድር እንደማይኖር ጄኔራል ሔሜቲ ተናገሩ

April 29, 2023 – BBC Amharic  ከ 8 ሰአት በፊት በሱዳን እየተካሄደ ባለው ግጭት ውስጥ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ የሆኑት ጄኔራል ጦርነቱ ከማብቃቱ በፊት ለድርድር እንደማይቀመጡ ለቢቢሲ ተናገሩ። ጄኔራል ኢሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ወይም ሔሜቲ እንዳሉት በተዋጊ ኃይሎቹ መካከል የሚካሄደው ግጭት ለተጨማሪ ሦስት ቀናት እንዲቆም የተኩስ አቁሙ ከተራዘመ በኋላ ኃይሎቻቸው ላይ “ያልተቋረጠ” የቦምብ ድብደባ እየተካሄደባቸው መሆኑን ገልጸዋል። “ሱዳንን […]