በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች መጨመራቸው ታውቋል።

January 31, 2024 – Konjit Sitotaw  ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ ሙስና መባባሱን ዓለም አቀፍ ሪፖርት አመለከተ በተጠናቀቀው የፈረንጆች 2023 ዓመት በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች መጨመራቸውን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። የ180 አገራት የሙስና ነክ ወንጀሎችን በየዓመቱ የሚመዝነው ተቋም ይፋ ባደረገው የ2023 ሙሉ ዓመት ሪፖርት ኢትዮጵያ በመመዘኛዎቹ 37 ከ100 ነጥብ በማግኘት 98ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን ከትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ድረ ገጽ ተመልክተናል። አገሪቱ በ2022 ዓመት በሙስና ነክ […]

የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች

15 ጥር 2024 በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄ የሚገኘውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ መርሃ ግብሮች እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም።

የቀድሞ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ከባለቤታቸው ጋር የ14 ዓመት እስር ተፈረደባቸው

ከ 2 ሰአት በፊት የቀድሞው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን ከባለቤታቸው ጋር የ14 ዓመት እስር ተፈረደባቸው። ካሃን ይህ ፍርድ የተላለፈባቸው በሌላ ወንጀል 10 ዓመት ከፈረደባቸው ከአንድ ቀን በኋላ ነው። እአአ 2022 በተቃዋሚዎቻቸው ከሥልጣን የተነሱት ኢምራን ከሃን በአሁኑ ወቅት በሙስና ወንጀል 3 ዓመት ተፈርዶባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ። ማክሰኞ ዕለት የአገር ምሥጢር በማውጣት 10 ዓመት ከተፈረደባቸው በኋላ […]

የሳተላይት ምስሎች ግማሽ የሚሆኑት የጋዛ ሕንጻዎች በእስራኤል ወታደራዊ ዘመቻ መውደማቸውን አሳዩ

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል መስከረም 26 ጥቃት ከተፈጸመባት በኋላ በጋዛ እየፈጸመች ባለችው ወታደራዊ ዘመቻ ቢያንስ ግማሽ የሚሆነው የጋዛ ሕንጻዎችን ማውደሟን የቢቢሲ ምርመራ አመለከተ። ከጦርነቱ በፊት የተነሱ ምስሎች አሁን ካለው ጋር ሲነጻጸሩ በደቡባዊ እና መካከለኛው ጋዛ የደረሰውን ከፍተኛ ውድመት ያሳያሉ። የጋዛ ነዋሪዎች የመኖሪያ መንደሮች ወደ ፍርስራሽነት ተቀይረዋል። ብዙዎች የሚገበያዩባቸው ቦታዎች እንዳልነበሩ ሆነዋል። የዩኒቨርሲቲ ሕንጻዎች ሙሉ […]

የአሜሪካ ወታደሮችን ገድያለሁ ያለው ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ማቆሙን ገለጸ

ከ 4 ሰአት በፊት በዮርዳኖስ ሦስት የአሜሪካ ወታደሮች የተገደሉበትን ጥቃት እንደፈጸመ የተጠረጠረ በኢራቅ የሚገኝ ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ማቆሙን አስታወቀ። ካታይብ ሄዝቦላህ የተባለው እና ከኢራን ጋር ግንኙነት ያለው ታጣቂ ቡድን ለዚህ ውሳኔው ምክንያቱን ሲገልጽ “የኢራቅ መንግሥት ሊደርስበት የሚችለውን አሳፋሪ ምላሽ ለመከላከል ነው” ብሏል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ዕሁድ በዮርዳኖስ የሚገኘው የአሜሪካ የጦር […]

የአፍሪካ ዋንጫ፡ ሞሮኮ ስትሰናበት ማሊ እና ደቡብ አፍሪካ ሩብ ፍጻሜን ተቀላቀሉ

ከ 5 ሰአት በፊት የዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫ የአሸናፊነት ግምት የተሰጣቸው አገራት ብዙ ትኩረት ባልተሰጣቸው አገራት መሸነፋቸውን ቀጥለዋል። ትልቅ የዋንጫ ግምት የተሰጣት ሞሮኮ በደቡብ አፍሪካ 2 ለ 0 ተሸንፋ ከውድድሩ ተሰናብታለች። በትናንት ምሽቱ ጨዋታ ባፋና ባፋናዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው 2 ጎሎችን ሞሮኮን አሸንፈው ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። ከዚህ ጨዋታ በፊት ቀድሞ በተካሄደው ጨዋታ ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ […]

Somalia: Making the Most of the EU-Somalia Joint Roadmap – International Crisis Group 10:37 

COMMENTARY / AFRICA  30 JANUARY 2024  The Somali government aims to “eliminate” Al-Shabaab by the year’s end, marking a crucial point in its sixteen-year war with the insurgency. In this excerpt from the Watch List 2024, Crisis Group explains what the EU can do to address Somalia’s challenges. The Somali government has a crucial year ahead in 2024. Its offensive against […]