Vision Ethiopia / ራዕይ ለኢትዮጵያ

Independent Team of Ethiopian Scholars in the US / የኢትዮጵያውያን ምሑራን ነጻ ስብስብ በአሜሪካ Vision Ethiopia 9th (Virtual) Conference – Saturday, October 3, 2020 – Week 6, Session 6 Posted on October 5, 2020 by admin@visionethiopia.org Vision Ethiopia 9th (Virtual) Conference – Saturday, September 26, 2020 – Week 5, Session 5 Posted on September 29, […]
አባ ብላ ገመዳ – ፍትሕ መጽሔት – ተመስገን ደሳለኝ

October 11, 2020
ኮሮናቫይረስ ፡ “ኮቪድ-19 የሚያስከትለው የአእምሮ ጤና ችግር ለብዙ ዓሥርት ዓመታት ሊቀጥል ይችላል”- ፕ/ር መስፍን አርዓያ

10 ጥቅምት 2020, 08:00 EAT እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ከሆነ ከኮሮናቫይረሰ ወረርሽኝ መከሰት በኋላ በአፍሪካ የአእምሮ ጤና መታወክ እየተከሰተ መጥቷል። ድርጅቱ ባለፈው ሐሙስ እለት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተባለው፤ በአፍሪካ የአእምሮ ጤና መታወክ ከኮቪድ-19 በኋላ መጨመር አሳይቷል። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የሕክምና አገልግሎቶችን በማስተጓጎሉ ሁኔታውን የበለጠ ፈታኝ አድርጎታል። በዛምቢያ የአእምሮ ጤና ባለሙያ የሆኑት ዶ/ር ሪም ዳላል […]
በኢትዮጵያ ፌደሬሽን ምክር ቤት የታደሙት ብቸኛዋ የህወሓት እንደራሴ

https://www.dw.com/amB4/a-55208003 ወይዘሮ ያየሽ ተስፋሁነይ በተለይ ከዶይቼ ቨለ ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ፤ “አንድ ፓርቲ በዘፈቀደ ተነሱና ውጡ ስላለ ብቻ ፓርላማን ለቆ መውጣት ህጋዊ ተቀባይነት የለውም” ብለዋል። «የአንድ ፓርቲ ጫናና ተፅዕኖም ሆነ ፅንፍ የረገጠ አመለካከት የመረጠኝን ሕዝብ በፅናት ከማገልገል እንድቆጠብ አያግደኝም» ወይዘሮ ያየሽ ተስፋሁነይ የአንድ ፓርቲ ጫናና ተፅዕኖም ሆነ ፅንፍ የረገጠ አመለካከት የመረጠኝን ሕዝብ በፅናት ከማገልገል እንድቆጠብ አያግደኝም […]
Prunus africana: The anti-cancer tree – Daily Nation 17:01

Saturday, October 10, 2020 By Tim Wanyonyi What you need to know: In Kenya, its local names include Mumbaume (Kamba), Tenduet (Keiyo), Muiri (Kikuyu), Kumutura (Bukusu) and Olkojuk (Maasai). In Kiswahili, it is called Kiburabura. This tree has wide applications in African traditional medicine. All its parts – leaves, roots, flowers and stems – are medicinal. […]
ፍርድ ቤት፣ ዳኛ እና የፍትህ ስርአት ካልተከበረ አገር አለኝ ማለት አልችልም። – አቶ ልደቱ
October 8, 2020 አቶ ልደቱ ዛሬ ችሎት ቀርበዋል። የዛሬው ቀጠሮ በምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ለዛሬ የተጠረጠሩበት ወንጀል ያስከስሳል አያስከስስም የሚለውን ለመወሰን ነበር።–የዛሬው ችሎትም ያስከስሳል ስለዚህ ለማክሰኞ አቃቢ ህግ ምስክሮች አቅርቦ እንዲ ያስረዳ ተወስኗል። አቶ ልደቱም እስከ አሁን ከአንድም ሁለት ሶስቴ ፍርድ ቤቱ በኔ ላይ ውሳኔ ሰጠቷል። ነገር ግን ፖሊስ አለቅም ብሏል።–ይሄ የሚያሳየው የታሰርኩት በፖለቲካ አስተሳሰቤ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia 8 October 2020 ADDIS ABABA, Ethiopia, October 9, 2020 DailyLaboratory test: 6,668Severe cases: 253New recovered: 764New deaths: 7New cases: 902 TotalLaboratory test: 1,327,832Active cases: 44,099Total recovered: 36,434Total deaths: 1,262Total cases: 81,797
የአውሮፓ ፓርላማ ሳዑዲ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ይዞታ በአፋጣኝ እንድታሻሽል ጠየቀ

የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የሚፈጸመውን አስከፊ አያያዝና የሰብአዊ መብት ጥሰት በጽኑ የሚያወግዝ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ። ፓርላማው ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው በሳዑዲ አረቢያ፣ በኤርትራና በኒካራጓ ውስጥ ያሉ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን በተመለከተበት ጉባኤ ላይ ሲሆን፤ በዚህም በሳዑዲ ያሉ ኢትዮጵያዊያን አያያዝ ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ በማንሳት ነው የውሳኔ ሐሳብ ያሳለፈው። የአውሮፓ ሕብረት […]
ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ አቀረበ

ጥቅምት 07, 2020 መለስካቸው አምሃ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ዋሺንግተን ዲሲ — በሀገር ሰላምና መረጋጋት ላይ አደጋ ሊጥሉ የሚችሉ ቅስቀሳዎችን መንግሥት በንቃት እየተከታተለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። ፓርቲዎች የተለያዩ አማራጮችን ለሕዝብ በሚያቀርቡባቸው ጉዳዮች ላይ መንግሥት ውሳኔ ከማሳለፍና ተግባራዊ ከማድረግም እንዲቆጠብ ኢዜማ ጠይቋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ […]
ኮሮናቫይረስ፡ በአፍሪካ በኮቪድ-19 የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር አነስተኛ የሆነበት 5 ምክንያቶች

October 8, 2020 – BBC Amharic 8 ጥቅምት 2020, 13:14 EAT በርካታ የአፍሪካ አገራት ምንም እንኳን ደካማ የጤና ሥርዓት ቢኖራቸውም የበሽታውን ሥርጭት ለመግታት ባካሄዱት ዘመቻ ተወድሰዋል። እንደ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ መሰረት ከአንድ ቢሊዮን በላይ የሕዝብ ብዛት ባላት አህጉር አፍሪካ፤ እስካሁን በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1.5 ሚሊዮን ገደማ ነው። የሟቾቹ አጠቃላይ ቁጥር ደግሞ 37 ሺህ። ይህም […]