አቶ ያሬድ ሀይለማርያምን እና መሰሎቻቸውን የሚሰማ መንግሥት ከወዴት አለ?! መስፍን ማሞ ተሰማ

June 17, 2019 ሠላም ለናንተ ይሁን! በኢትዮጵያ ሥነ መንግሥትና ሥነ ህዝብ መስተጋብርና ሀላፊነት፣ ህጋዊነትና ተጠያቂነት ላይ የአቶ ያሬድ ሀይለማርያም ምልከታና ምክረ ሀሳብ ሁሌም ያስደምመኛል። ለአብነት ጁን 13/2019 ‘ፖለቲከኞቻችን ጠዋት ጥምጥም ከሰዓት ኩፊ’ በሚል ርዕስ በፌስ ቡክ ገፃቸው ያሰፈሩት ጥልቅና ውስጠትን ጠያቂ የሆነ የወቅቱን ፖለቲካዊ ዱካ የቃኙበት ፅሁፍ አንዱ ነው። የኢትዮጵያ መሪዎች ወይም የመንግሥት ሀላፊ ፖለቲከኞች […]

“ትውልዳዊ ምክንያታዊነት – ለኹለንተናዊ ስኬት!” 

June 17, 2019 የሰው ልጆች ሕይወትና ኹለንተናዊ እንቅስቃሴያቸው በዋናነት በኹለንተናዊ ፍላጎት/ቶች እና በኹለንተናዊ ግንኙነት/ቶች ውስጥ የነበረ፣ ያለና የሚኖር ኹለንተናዊ ትስስር – የፈጣሪ ስጦታ ስለመኾኑ አኗኗራችን ዐቢይ ምስክር ነው፡፡   ህይወታችንን ምን አይነት? በምን ያክል መጠን? መቼ? እንዴት? በምን? በማን? ለምን? ከሚሉ መሠረታዊ ጥያቄዎች ባሻገር ያለ ፍላጎትና ያለ ግንኙነት ማሰብ ፈጽሞ የማይታሰብ ነው፡፡   በጽንሰ ሀሳባዊ ትንታኔ ምክንያታዊነት […]

ዋናው ችግር የግለሰቦችና የቡደን አምልኮ ነው (ሰርፀ ደስታ)

June 17, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95695 ሰሞኑን ብርሀኑ ነጋን አስመልክቶ የሰጠሁትን አስተያየት በምላሽ አስተያየት ጎርፎ አየሁት፡፡ ይገርማል፡፡ ብዙዎቹ ምን እንደጻፍኩ እንኳን ያዩት አይመስለኝም፡፡ ችግሩ ያለው የብርሀኑ አምላኪነትና የብርሀኑ ጭፍን ጥላቻነት ላይ ነው፡፡ የእኔ ጉዳይ ደግሞ የሕዝብና የአገር እንጂ ብርሀኑ እንደግለሰብ አደለም፡፡ ብርኑ ብቻም ማለቴ ሳይሆን ማንንም ቢሆን በግል ጉዳይ አደለም የእኔ ትችትም ሆነ ድጋፍ፡፡ የአገሬ ልጆች […]

አማራውን በእንቁላል የምታታልሉበት ዘመን አልፏል፡፡ በስልጣን የምትሸውዱት አማራ ዛሬ የለም !

ጄነራል አሳምነው ጽጌ ስለፋኖ ለኢትዮጲስ ጋዜጣ የሰጡት ቃል (#ምናባዊ ወግ 3 )ኢትዮጲስ፦ በፋኖ ላይ የአብይና እና የአዴፓ አቋም ምንድነው? ጄነራል አሳምነው ጽጌ፦ አዴፓ ድርጅት ነው፡፡ አብይ ግለሰብ ነው፡፡ ጥያቄውን ግልጽ አድርግልኝ፡፡ኢትዮጲስ፦ በቅርቡ አዴፓ በአመራሮቹ በኩል የታጠቁ አካላት ወይም ፋኖዎች የአማራ ክልል ስጋት ላይ ወድቋል የሚል ዜና አሰራጭተዋል፡፡ በዚህ ላይ የእርሶ አቋም ምንድር ነው?ጄኔራሌ አሳምነው ጽጌ፦ ሃቁ መታወቅ […]

በዋልታ ቴሌቪዥን የነፃ ሃሳብ ፕሮግራም ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ

waltainfo.comFollow June 14 at 1:05 AM · “… በእኔ እምነት ሁሉም ዜጋ ሃገራዊ ዘግነቱን ተቀብሎ ፣ ኢትዮጵያዊነቱን Primary identity (ተቀዳሚ ማንነት) ተቀብሎ፣ እንደ ሃገር የተገነባ Nation ሁኖ የምንነጋገርው በዘር ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ቢሆን እና ሰዎች Association (ስብስብ) የሚፈጥሩት በዘር ሳይሆን በአመለካከት ቢሆን ይሻላል የሚል እምነት አለኝ …” “… እኔ የምናገረው የፓርቲዬን አቋም አይደለም… እንደ እኔ […]

እናንት አባት አስለቃሾች እንኳን ደስ ያላችሁ። (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-15 እናንት አባት አስለቃሾች    እንኳን ደስ ያላችሁ። ዘመድኩን በቀለ★ አብሮ ከማልቀስ ውጪ ምንአደርጋለሁ? ምንም? ምንም ማድረግ አልችልም። በዚህ ደግሞ የባሰ አዝናለሁ።  ★ የወንድ ልጅ እንባ እሳት ነው። ያውም የአባት፣ የሽማግሌ፣ የአረጋዊ እንባ እሳት ነው።  ••• አረጋዊ አባትን ማስለቀስ በ666 ሃይማኖት አላውቅም እንጂ በክርስትና ግፍ ነው። በደል ኃጢአት ነው። በእስልምናም ሃራም ነው። አባት ሽማግሌ ይጦሩታል እንጂ አያስለቅሱትም። ወዴት […]

ኦሮምኛ በግእዝ ፊደል የመጻፉን ጥቅም- ከቋንቋ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው ሃይሌ

June 16, 2019 የኢትዮጵያ ፊደል፤ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። 2:4000:10/01:04Replay ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን ደብዛው ፈጽሞ አልጠፋም። ለምሳሌ፥ […]

የመንግስት ድርጅቶች የቦርድ አባላት የሚመረጡትና የስራ አፈፃፀማቸው የሚመዘነው እንዴት ነው?

Sheger FM : የመንግስት ድርጅቶች አትራፊና ቀጣይ እንዲሆኑ ለማብቃት ከስራ አስፈፃሚዎች በላይ የቦርድ አባላት ይሾማሉ፡፡ የቦርድ አባላት፣ በአብዛኛው የመንግስት የጊዜው ባለስልጣናት ይሆናሉ፡፡ በተለይም ገንዘብ አመንጪ በመሆናቸው በሚታወቁት ተቋማት የሚመደቡት ቢናገሩ የሚደመጡ ጎምቱ ባለስልጣናት ሲሆኑ ይታያል፡፡ እንዲያውም፣ ጠቀም ያለ የቦርድን ክፍያ ለማግኘት በሚያስችሉ ቦታዎች እንዲጠቀሙ የሚፈለጉ ሹማምንት ይመደባሉ የሚል ሐሜት በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡ ይሁንና አሿሿማቸው ላይ የሚሰጠው […]

ከሲሳይ አጌኔ እና ብርሃኑ ነጋ በላይ የቆሸሸ ታሪክ ተሸካሚ ማን ሊሆን ነዉ? -ሸንቁጥ አየለ

ከቆሻሻም ቆሻሻ ዘረኛ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር የሚርመጠመጠዉ ሲሳይ አጌኔ የቆሸሸ ታሪክ የለኝም ሊል እንዴት ደፈረ? የትናት የኢሳት ባልደረቦችን ቆሻሻ ታሪክ ያላቸዉ ብሎ ለመሳደብ ያላፈረዉ ሲሳይ አጌኔ ከሱ በላይ ቆሻሻ ታሪክ ያለዉ ሰዉ ማን እንደሆነ አላወቀም ማለት ነዉ?ሰዉ ዘቅዝቀዉ የሚገሉ ኦነጋዉያንን/ኦህዴዳዉያንን ቂጥ የሚደግፍ ሰዉ ቆሻሻ ታሪክ የለኝም ካለ አስገራሚ ነዉ::ሰዉ በማጅራቱ በጅማ : በአርሲ : በቡራዩ የሚያርዱት […]