በቀን ምን ያህል ውሃ መጠጣት አለብን? ውሃ በሰውነታችን ውስጥ ሲያንስ እና ሲበዛ ምን ይከሰታል?
ከ 7 ሰአት በፊት ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ሳይንቲስቶች ግን የምንጠጣው ውሃ በተለያየ መንገድ የሚፈለገውን ያህል ላይሆን ይችላል ይላሉ። በቂ ውሃ አለመጠጣት ለድርቀት ያጋልጣል። ከዚያ በተቃራኒ ደግሞ ብዙ ውሃ መጠጣትም አደገኛ ነው። ውሃ የሰውነታችንን ክብደት 60 […]
Ministry’s Pharma Import Ban Piles Pressure on Untested Local Manufacturers
News Ministry’s Pharma Import Ban Piles Pressure on Untested Local Manufacturers By Staff Reporter June 7, 2025 By Tsion Tadesse A decision from officials at the Ministry of Finance to prohibit the import of medicines and medical devices that have locally manufactured substitutes has raised concerns among medical professionals and pharmacists, who fear domestic manufacturers […]
መድኃኒት የሚቋቋሙ አደገኛ ተህዋሲያንን ለማስወገድ ከዓይነ ምድር የተሠራ እንክብል ሙከራ ላይ ዋለ
ከ 6 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ሐኪሞች በበረዶ የደረቀ የሰው ዓይነ ምድርን የያዙ ‘ፑ ፒልስ’ (poo pills) የተባለ እንክብልን በመጠቀም መድኃኒትን የሚቋቋሙ አደገኛ የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖችን ለማከም እየሞከሩ ነው። ለመድኃኒትነት የሚውሉት የዓይነ ምድር ናሙናዎች የሚወሰዱት ከጤናማ ለጋሾች ሲሆን፣ በጤማ ባክቴሪያዎችን የያዙ ናቸው ተብሏል። የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት ውጤቶች እንደሚያሳዩት መድኃኒትን የሚቋቋሙ አደገኛ ባክቴሪያዎች ከአንጀት ውስጥ ታጥበው በመውጣት […]
የአየር ንብረት ለውጥ እና የዕለት ምግባችንን ምን ያገናኛቸዋል?
ከ 8 ሰአት በፊት የሳይንስ ሊቃውንት አመጋገባችንን ብንቀይር እና የሥጋ እና የወተት ተዋጽፆዎችን በዕፅዋት ምግቦች በመተካት የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት ይረዳል ሲሉ ቆይተዋል። የዓለምን ሕዝብ የአመጋገብ ሥርዓትን መቀየር ግን ቀላል አይደለም። የመጀመሪያው ምክንያት በአንዳንድ ቦታዎች የምግብ ምርጫዎች የተገደቡ መሆናቸ ነው። የምግብ ባህል፣ የምንበላው መጠን እና የምግብ አሠራርም ተፅዕኖ አላቸው። ከሁሉም በላይ ደግሞ ማኅበራዊ ሚዲያ በምግብ […]
ቡና መጠጣት ለጤና ጠቃሚ ነው ጎጂ? በምን ያህል መጠን?
ከ 5 ሰአት በፊት ቀደም ባሉት ጊዜያት ቡና ከጤና እክሎች ጋር ተያይዞ ስሙ በክፉ ይነሳ ነበር። ነገር ግን ባለፉት አስርት ዓመታት የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቡና መጠጣት ለጤና በረከት ሊሆን ይችላል። ካፌይን በዓለም ላይ በጣም ታዋቂው አነቃቂ ንጥረ ነገር ነው። ሰዎች ለዘመናት ተፈጥሯዊ የካፌይን ምንጭ የሆነውን ቡና ሲጠጡ ቢቆዩም በጤና ላይ አለው ተብሎ ከሚናፈሰው አሉታዊ ወሬ […]
ለአእምሮ ጤና እና ደስተኛ ለመሆን የሚያግዙ አራት መንገዶች
ከ 9 ሰአት በፊት ደስተኛ ለመሆን ሳይንስ አለ። ጥሩ ስሜት እንዲሰማዎ ሰውነትዎ ዶፓሚን፣ ኦክሲቶሲን፣ ሴሮቶኒን እና ኢንዶርፊን የተባሉትን አራት ሁነኛ ሆርሞኖች ይፈልጋል። ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ የሆነ ወቅት ላይ ከአእምሮ ጤና ጋር ችግር መግጠሙ አይቀርም። ነገር ግን የሰውነትን ኬሚስትሪ ሚዛን ለመጠበቅ እና ደኅንነትን ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚችሉ ትናንሽ፣ ነገር ግን ተግባራዊ እርምጃዎች አሉ። የሳይኮቴራፒስት እና ‘Addicted […]
የካንሰር ሕሙማንን ለማከም የሚውለው መድኃኒት አዎንታዊ ውጤት ማሳያቱ ተነገረ
2 ሰኔ 2025 ወደ ከፍተኛ ደረጃ የተሸጋገረ የጭንቅላት እና የአንገት ካንሰር ያለባቸው ሰዎች ችግሩ በድጋሚ ሳይከሰት ለረጅም ጊዜ እንዲኖሩ የሚያስችል መድኃኒት ላይ የተደረገው ሙከራ አዎንታዊ ውጤት ማሳየቱን ተመራማሪዎች ገለጹ። በመድኃኒቱ ጥናት ላይ የተሰማሩ ሳይንቲስቶች እንዳሉት ለማከም አስቸጋሪ ከሆነው ካንሰር ጋር ለ20 ዓመታት ለኖሩ ሰዎች የመጀመሪያ ተስፋ የፈነጠቀ ነው ብለዋል። ከስድስት ዓመታት በፊት ከበሽታው የመትረፍ ዕድሏ […]
ደርግ የረሸናቸው አቡነ ቴዎፍሎስ ማን ናቸው ከታሪክ ማህደር ያገኘሁትን እንደወረደ
· Follow ደርግ የረሸናቸው አቡነ ቴዎፍሎስ ማን ናቸው ከታሪክ ማህደር ያገኘሁትን እንደወረደ አቡነ ቴዎፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ወፓትርያርክ ጎጃም በሚገኝው በዝነኛው ደብረ ኤሊያስ አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ወልደ ማርያም ውቤ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘርትሁን አደላሁ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻፪ ዓ/ም ተወለዱ። ሲወለዱም የተሰጣቸው ስም መልእክቱ ወልደ ማርያም ነበር። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ […]
በኢትዮጵያ በኤምፖክስ በሽታ የመጀመሪያው ሞት ተመዘገበ
ከ 9 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ከተያዙ ሰዎች ውስጥ የአንዱ ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ብዛት ስድስት ደርሷል። የጤና ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ውስጥ በኤምፖክስ በሽታ የመጀመሪያው ሞት መመዝገቡን ያስታወቀው ቅዳሜ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም. ባወጣው ዕለታዊ መረጃ ነው። ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኤምፖክስ በሽታው ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን […]
Ethiopia confirms 1st mpox death, with 5 more still infected – Anadolu Agency 16:27
Initial cases reported in Moyale, town in Oromia region near Kenyan border Sadik Kedir ABDU 31.05.2025 File Photo ADDIS ABABA, Ethiopia The Ethiopian Health Ministry confirmed on Saturday the first death from mpox in the country, with five people still infected. No new infections or recovery cases have been reported in the last […]
