“ምክንያታዊ ትውልድ – አለኝታ ለትውልድ!
11, 2019 “ምክንያታዊ ትውልድ – አለኝታ ለትውልድ! (Rationality Campaign)” ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የተለያዩ እውቅ ዓለም አቀፍ ምሁራን፣ ፈላሰፋዎችና የታሪክ ባለሙያዎች ስለምክንያታዊነትና ከምክንያታዊነት ጋር ተያያዥነት ስላላቸው ኹለንተናዊ ጉዳዮች ከፍትህ፣ ከነጻነት፣ ከዲሞክራሲ፣ ከፍትሃዊ ተጠቃሚነት፣ ከማህበራዊ – ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ግንኙነቶች፣ ከሰላም፣ ከዕርቅ፣ ከግጭት አፈታት – […]
¨Arts Weg¨ Dr. Arvid Hogganvik [Arts TV World]
2019-06-10
“አንዳንዴ ኢትዮጵያን ሳስባት..” (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)
2019-06-12
የብርሃኑ ነጋ እና የሰለሞን ተካልኝ የ”ይምራን!” አባዜ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

2019-06-12 የብርሃኑ ነጋ እና የሰለሞን ተካልኝ የ”ይምራን!” አባዜ!!! ጌታቸው ሽፈራው ሰለሞን ተካልኝ የሚባለው ዘፋኝ ያኔ ግንቦት 7 ሳይመሰረት ኤርትራ በርሃ ወርዶ ይዘፍን ነበር። እንደ ጉድ አድናቆት ጎርፎለት ነበር። ትንሽ ቆይቶ የገዥዎቹ ጠበቃ ሆኖ ቁጭ አለው። ሰለሞን ተካልኝ የገዥዎቹ ጠበቃ የሆነበት ጊዜ ያህል አስደንጋጭ ጊዜ አልነበረም። ያኔ ከዳያስፖራው ወገን ወደ ገዥዎቹ የሚሸበለለው “ታዋቂ” ብዙ አልነበረም። ሰለሞን ተካልኝ […]
ሻለቃ ዳዊት ከችኩል አስተያየት ወደ ተጨማሪ ስተቶች አዘገመ። – ጋሻው ገብሬ

June 11, 2019 Source : ዘ-ሐበሻ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ከዚህ ቀደም ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ በተጨበጠ መረጃ፤”የከሸፈ መንግስት” ማለት ያለውን መለኪያ አብራርቶ ካገራችን ሁኔታ ጋር ሳያገናዝብ ኢትዮጵያ ያላት የከሸፈ መንግስት ነው በማለት ባደባባይ መናገሩ ግራ ቀኙ እንዲቃወመው እንዳደረገ እናስታውሳለን። እንደሟርትም ተቆጥሮበት ነበር።በዚህ ሰሞን ደግሞ ከድጡ ወደ ማጡ እንዲሉ ሌላ ስተት ሲደግም ለመስማት በቅተናል። ሻለቃ ዳዊት በዋሽንግቶን […]
ስለ ጀግንነትና ፍርሃት… (ጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ)
2019-06-11
“ለውጡን”ና አብይ አህመድን ያልተረዳው ማን ነው? ህዝቡ ወይስ ፕሮፌሰሩ? (ርዕዮት)

2019-06-11
“የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።” ዓለማየሁ አረዳ (ዶር)

2019-06-11 “የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።”ዓለማየሁ አረዳ (ዶር) “ኦነግን እንመለከት…ከተመሰረተ ረጅም ጊዜ ሆኖታል፡፡ የኦነግ ትልቁ ችግር ደግሞ ታሪክን ከሚመቸው ቦታ ቆንጥሮ መውሰዱ ነው፡፡ በትንታኔውም የሚያካትተው ከሚኒሊክ ጀምሮ ያለውን የኢትዮጵያ ን ታሪክ ብቻ ነው፡፡ ለምን መለስ ብለው የ16ኛው ክ/ዘመን ታሪካዊ ክንውኖችን ለመዳሰስ አይሞክሩም፡፡ በደቡብ ሸዋ አካባቢ አዳዲ ማርያም በ12ኛው ክ/ዘመን በፊት የተቋቋመ ነው፤በጉራጌ ዞን […]
ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን? (አባስ ከሳሁን)

2019-06-11 “የውጭ ኅይሎች ጣልቃ ገብተው የሽግግር መንግሥት ይመሥርቱልን!!!” “ሻለቃ” ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለመኾኑ ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን?አባስ ከሳሁን ብዙ ጊዜ በተቻለኝ መጠን ስለ ገለሰቦች ባላወራ እመርጣለሁ። አንዳንድ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ሲገጥሙ ያው እገደዳለሁ። አቶ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣን ኾነው አገሪቷ በታሪኳ ካየቻቸው ክፉ አበሳና ፖለቲካዊ ቅርቃር ውስጥ ከከተቷት በኋላ ጥለዋት ጠፉ። […]
ሕልም አይታረምም
https://www.youtube.com ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #94-13 ነቢይ መኮንን – ኢህአፓና መኢሶን- ዞረን ዞረን ተገናኘን! [Arts TV World]
