“ታከለ ኡማ አዲስ አበባን መምራት የለባቸውም ፤ በፌደራል የሚኒስትርነት ቦታ ወይም በኦሮሚያ ክልል መሾም ነበረባቸው” (እስክንድር ነጋ)

February 15, 2019   “ታከለ ኡማ አዲስ አበባን መምራት የለባቸውም ፤  በፌደራል የሚኒስትርነት ቦታ ወይም በኦሮሚያ ክልል መሾም ነበረባቸው” እስክንድር ነጋ   ቢቢሲ አማርኛ   በተደጋጋሚ ለእስር የተዳረገውና በሽብር ተከሶ ከሰባት አመታት እስር ቆይታ በኋላ ባለፈው አመት የተፈታው እስክንድር ነጋ የተለያዩ አስተያየቶች ብዙዎችን እያነጋገሩ እያወዛገቡም ይገኛሉ።   ከነዚህም ውስጥ በቅርቡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ለአዲስ […]

ዶ/ር ብርሃኑ፤ ኦዲፒ እና አዴፓ (ሚኪ አምሃራ)

s ) February 15, 2019 0 ዶ/ር ብርሃኑ፤ ኦዲፒ እና አዴፓ  ሚኪ አምሃራ ————– ዶ/ር ብርሃኑ ስትራቴጅካል እና ታክቲካል አጋር ብሎ የለያቸዉ አሉ፡፡ ይሄም ከ 1960ወቹ ጀምሮ ካቀነቀነዉ የፖለቲካ ርዕዮተ አለም ጋር በማወዳጀት ነዉ፡፡ በተማሪነቱ ዘመን አማራ ጨቋኝ እና የበላይ ብሎ ፈርጆ መነሳቱ ይታወቃል (ይህ የእርሱ ብቻ ችግር አይደለም ያዉ ፋሽን ነበር በዘመኑ)፡፡ ከቅርብ ጊዜ […]

“The first ten minutes are critical”: treating snakebite in Ethiopia

Source:URL:https://www.msf.org/first-ten-minutes-are-critical-treating-snakebite-ethiopia The first ten minutes are critical: treating snakebite in Ethiopia | Médecins Sans Frontières (MSF) International Snakebite “The first ten minutes are critical”: treating snakebite in Ethiopia In the early morning in a sorghum field about 30-minute-drive by car from Abdurafi town. A group of migrant workers harvest sorghum. They usually come at the […]

UN women’s rights committee to review Angola, Antigua and Barbuda, Botswana, Colombia, Ethiopia, Myanmar, Serbia, and the United Kingdom

o GENEVA (14 February 2019) — The UN Committee on the Elimination of Discrimination against Women (CEDAW) is meeting in Geneva from February 18 to March 8 to review women’s rights in the following countries: Angola, Antigua and Barbuda, Botswana, Colombia, Ethiopia, Serbia, and the United Kingdom. On Friday, February 22 from 15:00-18:00, the Committee […]

Power shift creates new tensions and Tigrayan fears in Ethiopia IRIN

Power shift creates new tensions and Tigrayan fears in Ethiopia “Shaking up Ethiopia’s government risks exacerbating several long-simmering ethnic rivalries” James Jeffrey/IRIN MEKELLE/ETHIOPIA, 14 February 2019 James Jeffrey Freelance journalist specialising in Ethiopia and the Horn of Africa Disagreements over land and resources between the 80 different ethnic groups in Ethiopia have often led to […]

የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ከተለያዩ የኦሮምያ ወረዳዎች ላመጣቸው ወጣቶች 82 ሺ የአዲስ በባ መታቀዊያ ሰጠ

February 14, 2019 Source: https://welkait.com/?p=18948 የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ከተለያዩ የኦሮምያ ወረዳዎች ላመጣቸው ወጣቶች 82 ሺ የአዲስ በባ መታቀዊያ ሰጠ (ጌታቸው ሽፈራው) የዐቢይ አህመድ የአዲስ አበባ ወኪል የሆነው ታከለ ኡማ ከጊንጭ፣ ከወለጋ፣ ከአምቦ፣ ከጥቁር እንጭኒ፣ ………ከ82 ሺህ በላይ ወጣት አምጥቶ የአዲስ አበባ መታወቂያ ሲሰጥ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ደግሞ በሌሊት ቤታቸውን አስፈርሶ እንዲህ […]

የሰማእታት ደሞ ይጮኻል! የግፉአን ህይወት ያቃስታል! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ የሌለው እርቅ ሥራ እንደሌለው እምነት የሞተ ነው!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሕዝብ ሆይ! እነዚህን የኢዮብን እጥፍ ድርብ ሰቆቃ የተቀበሉ ልጆችህና ወንድሞችህን ችላ ብለህ፤ የደረሱበት ያልታወቁትንም ረስተህ! ፍትህን እረግጠህ፣ እርቅን አጨማልቀህና እግዚአብሔርን አስከፍትህ መኖር ይብቃህ፡፡ በዚህ መልክ ሰላም አይሸመትም! በዚህ መልክ አገር አይገነባም! የሰማእታት ደም ይጮሃል! የግፉአን ህይወት ያቃስታል! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ፍትህ! ይህንን የግፍ ቁንጮ ይመልከቱ እግዚኦ፡- ዛሬም እንደ ትናንቱ ከምሁራን እስከ እኔ […]

Charisma: Is it a Path for Ethiopia? – (Messay Kebede)

February 14, 2019 / Thanks to a friend, I recently read an article written by Andreas Eshete and Samuel Assefa for a conference held in Addis Ababa and titled “Reflections on Expanding Ethiopia’s Democratic Space” (http://fes-ethiopia.org/wp-content/uploads/2018/12/Printing-Version.pdf). The article takes note of Ethiopia’s turn toward a more open and democratic path and applauds it as a […]