በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት

January 24, 2019 በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት በምሥረታ ላይ በሚገኘው የአማራ ሚዲያ ጉዳይ በመስራች ኮሚቴው እና በአቶ ሙሉቀን ተስፋው መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በተመለከተ ጥር 03/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ውይይት ተደርጓል፡፡ ውይይቱ ከቀኑ 8፡00-12፡00 የተደረገ ሲሆን፣ የውይይቱ አጠቃላይ ውጤት/ስምምነት በሽማግሌዎች በኩል እንዲገለጽ ሁለቱም ወገኖች በተስማሙት መሠረት ይህንኑ […]
East Africa: Italy to Finance Ethiopia, Eritrea Railway Link

22 January 2019 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa — The Government of Italy expressed its interest to help Ethiopia and Eritrea link via railway network. Prime Minister Abiy Ahmed, who was on official visit to Italy, has discussed with his Italian counterpart, Giuseppe Conte, in Rome on Monday. In a joint press conference […]
ከአዲስአበባ ምጽዋ የባቡር መስመር ሊዘረጋ ነው!!! (ኢዜአ)

01/22/2019 አዲስ አበባን ከኤርትራዋ ምፅዋ ጋር ለሚያገናኘው የባቡር መስመር ፕሮጀክት ጥናት ወጪ ለመሸፈን የጣሊያን መንግስት መስማማቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። በጣሊያን ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጣሊያን አቻቸው ጁሴፔ ኮንቴ ጋር ተወያይተዋል። መሪዎቹ ከውይይቱ በኋላ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ጣልያን አዲስ አበባን ከምፅዋ ለሚያገናኘው የባቡር […]
ታደሰ ጥንቅሹና የወሎ ቴሪሸሪኬር ሆስፒታል ነገር….!!! (ውብሸት ሙላት)

01/23/2019 ታደሰ ጥንቅሹና የወሎ ቴሪሸሪኬር ሆስፒታል ነገር….!!! ውብሸት ሙላት ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) የቦርድ ሰብሳቢ መሆን አንድ የማጥቂያም የመቆጣጠሪያ ስልቱም ናት። የባህር ዳር፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ የአባይ ባንክ ወዘተ የቦርድ ሰብሳቢ ነበር። የወሎ ዩኒቨርሲቲን ሲያበላሽ ኑሮ ከዚያ ሲለቅ የወሎ ቴሪሸሪኬር ሆስፒታል አሠሪ ኮሚቴ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነ። ከዚያ የተሰበሰበውን ገንዘብ እንኳን እንዳይሰጥ አድርጓል። ገንዘቡ ወደ ዩኒቨርሲቲው አልተላለፈም። እንደውም […]
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ያደረጉት ንግግር

01/23/2019 c
በአቶ ሙስጠፋ ዑመር የሚመራው የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ 6 ከፍተኛ አመራሮችን አባረረ።

January 23, 2019 በአቶ ሙስጠፋ ዑመር የሚመራው የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ 6 ከፍተኛ አመራሮችን አባረረ። ስድስቱ አመራሮች በቀድሞ የአብዲ ዒሌ አስተዳደር ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበራቸው ሲሆኑ አቶ ሙስጥፋን ከስልጣን ለማስወገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መሆናቸውን የሸገር ታይምስ ታማኝ ምንጮች ገልጸዋል። ካቢኔው ከሰአታት በፊት ባጠናቀቀው አስቸኳይ ስብሰባ በስድስቱ አመራሮች ላይ ውሳኔ ያስተላለፈ ሲሆን ክልሉን ከአብዲ ኢሌ ስውር መዋቅር […]
ኦነግ እጅ ሰጠ

January 23, 2019 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር መሪ አቶ ዳዎድ ኢብሳ የድርጅታቸው ታጣቂዎች የያዙትን መሳሪያ እንደሚያስረከቡ ገለጹ። “ለኦሮሞ ህዝብና ለአባገዳዎች ትጥቃችንን እናስረክብለን” ሲሉ ነገር የገለጹት። የኦነግ ሰራዊት ደቡብ ምእራብ ኦሮሞ ክልል ከፍተኛ ወታደራዊ ሽንፈት ያጋጠው ሲሆን፣ የጠቅላይ ሚኒስተር ጽ/ቤት ቃል አቀባይ ዜናዉ ቢያስተባብሉም፣ በርካታ ጫካ መካከል ያሉ የኦነግ ማስልጠኛ ካምፖች በአየር መደምሰሳቸውን የሚናገሩ ጥቂቶች አይደሉም። በጉጂ […]
ወ/ሮ ሐና ጎበዜ እርስዎም ተሸወዱ???

ሰሞኑን ዐቢይ አውሮፓ ነው ያለው፡፡ ወያኔ በሚፈጽመው መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰትና አንባገነንነቱ ምክንያት አውሮፓዎቹ ያቆሙትን ርዳታ፣ የቀጥተኛ የባጀት ድጋፍና ብድር እንደገና እንዲቀጥሉ ለማግባባት ነው የሔደው፡፡ እንግዲህ እነ በረከት ዛሬ የታሰሩትም ለዚህ ነው፡፡ ዐቢይ ለሚያደርገው ጅንጀና ለማሳመኛነት እንዲረዳው፡፡ ሐሳባቸውም የተሳካ ይመስላል፡፡ ወ/ሮ አና ጎሜዥ በቲዩተር ገጻቸው ላይ “ስለዚህ በመጨረሻ ያ ወንጀለኛ በረከት ስምኦን የአንባገነኑ መለስ […]
የኦሮሞ አባ ገዳዎችና ሀደ ሲንቄዎች በኦዲፒና ኦነግ የውይይት መድረክ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
እባካቹህን እነበረከት ታሰሩ እያላቹህ አትሸወዱ!!!

ከዚህ ቀደም እንደገለጽኩላቹህ ማንም “ታሰረ!” ቢባል አይድነቃቹህ!!! እስሩ የእውነት አይደለም!!! ሊሠሩት የፈለጉትን ፖለቲካ ሠርተው ከጨረሱ በኋላ ምርጫው በተከናወነ ማግሥት የተመሠረተባቸውን ክስ ውድቅ እያደረጉ ይፈቷቸዋል፡፡ ለዚህም እንዲመቻቸው የሚመሠረትባቸው ክስ ለማስተባበልና ውድቅ ለማድረግ በሚመች መልኩ ነው ተቀምሮ ክሱ እየተመሠረተባቸው ያለው!!! ግልብ አትሁኑ!!! ሕዝቡ ሲሆን የቆየው ነገር ሁሉ የተቀመረ ባዶ ድራማ መሆኑን ትንሽ ትንሽ እየተረዳ ስለመጣ እንዳይነቃ፣ እንዳይባንን፣ […]
