የዛሬው የክልል አንድ ሰልፍ ህወሀትን ይታደጋልን? የወልቃይት ጠገዴና ራያና ትግል ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?

ከባተሮ በለጠ  ፌስቡክ  የተወሰደ Batero Belete የዛሬው የክልል አንድ ሰልፍ ህወሀትን ይታደጋልን? የወልቃይት ጠገዴና ራያና ትግል ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል? በዛሬው እለት በተለያየ የክልል አንድ ክፍሎች ውስጥ ተደረገ በተባለው ሰልፍ ላይ ሁለት ጉዳዮችን ማቅረብ እፈልጋለሁ በመላ ኢትዮጵያ ለ27 አመት ህወሀት መራሹ መንግስት በጉልበት ባመስፈራራትና በጎቦ ሰልፍ እያሰወጣ “ድግፍ አለኝ” ሲል እንደኖረና የህዝቡን ትግል በሰልፍ ፖሮፓጋንዳ […]

ኦብነግ “ትጥቅ ፈትቶ” ተቀላቅሏል

ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ ህዳር 25, 2018 ሰሎሞን አባተ የኢትዮጵያ መንግሥትና የኦብነግ መሪዎች – /ፎቶ ፋይል፤ አሥመራ ጥቅምት 11/2011 ዓ.ም./ የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ ወደ ሰላማዊ ትግል መግባቱን ያሳወቀው ትጥቁን ፈትቶ መሆኑን ቃል አቀባዩ አቶ ሃሰን አብዱላሂ ለቪኦኤ ተናግረዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ ወደ ሰላማዊ ትግል መግባቱን ያሳወቀው ትጥቁን ፈትቶ […]

የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ

  On Nov 25, 2018 98 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በካፒታል ሆቴል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በመድረኩም የሳላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ፣የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ፣የሚዲያ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረጋላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በውይይቱም በሀገሪቱ ያሉ የመገናኛ ብዙሃን በዜጎች መካከል መቀራረብና አንድነት እንዲጠናከር ከወገንተኝነት በፀዳ […]

የኦሮሞ እና የአማራ ተማሪዎች ማድረግ ያለባቸው! (ጌታቸው ሺፈራው)

November 25, 2018 ሰሞኑን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረ ችግር በርካታ ተማሪዎች ተጎድተዋል። የአማራ ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረው ጥቃት በአሶሳ ብቻ ሳይሆን በሀሮማያም ተከስቶ ነበር። በጎንደር ተመሳሳይ ችግር ተፈጥሮ የነበር ሲሆን ተረጋግቷል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሁኔታውን ተቃውመው በመውጣት ድንቅ ስራ ሰርተዋል። በከፈተኛ ትምህርት ተቋማት ብጥብጥ እንድነሳ ና በአሶሳ ዪንቨርስቲ የብሔር ግጭት እንድፈጠር እስፖንሰር ሲያደርግ የነበረ ገሬ ወድ የተባለ […]

የትግራይ የበላይነት ጉዳይ (ቀለል ባሉ ምሳሌዎች!) (ጌታቸው ሺፈራው)

November 25, 2018 ለሀገር ሲባል ተሸፋፍኖ ሲታለፍ የኖረ ሀቅ ሞልቷል። እንዳላየህ ስታልፈው ሀፍረት የሚሰማው ሲጠፋ ግን አፍርጦ መነጋገር አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው። ለወደፊት ግንኙነት የሚጠቅመው ይሄ ነው። የትግራይ የበላይነት የለም የሚሉ ሰዎች አብዛኛዎቹን በደሎች፣ ለዚህ የበላይነት ምክንያት የሆኑ ሀቆች መስማት የማይፈልጉ ከበላይነትም በላይ የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ናቸው። በእየ አካባቢያችን ያሉትን ሀቆች በግልፅ ብናወራ […]

የሕገ መንግሥት ጉባኤ ወቅታዊነት (ተስፋየ መኮንን)

November 25, 2018 የሕገ መንግሥት ጉባኤ ወቅታዊነት *** ተስፋየ መኮንን (የ”ይድረስ ለባለ ታሪኩ” ደራሲ) *** ኢሕአዴግ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ መራሽነት ወደ ኦሕዴድ መራሽነት የተሸጋገረበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። የወንበር ሽግግር ተደርጓል። ይህ ግልጽ ነው። ግን ይህ መፍትሔ ነው ወይ? በመሠረቱ እነ ዶ/ር ዐቢይ የኦሕዴድ መራሹን ኢሕአዴግ በማሻሻልና ወያኔያዊ የሆኑ ገፀባሕርይዎችን በማጥፋት ለውጥ አምጥተናል ሲሉ እየታዘብን […]

አየ የትግሬ ነገር! ጥፊ ያላት ከተማ ነጋሪት ቢጎሰም አትሰማ አሉ!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ዛሬ የትግሬ ሕዝብ ትግራይ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ከተሞች በነቂስ በመውጣት ሰልፍ አድርጎ የሀገሪቱን ካዝና አራቁተው የዘረፉትን ሌቦችና ወንበዴ ልጆቹ፣ በዜጎች ላይ ለመስማት የሚዘገንን፣ እጅግ ጸያፍ ነውረኛ ሰቆቃ (ቶርቸር) እና አረመኔያዊ ግፍ የፈጸሙ አጋንንት ልጆቹ ለፍርድ መቅረባቸውንና እንዲቀርቡ መጠየቁን በመቃወምና በማውገዝ ሰልፍ ወጥቷል፡፡ የወያኔን አባባል በመጋራትም ሕወሓት ማለትም የትግሬ ሕዝብ ማለት መሆኑን የትግሬ ሕዝብ ማለትም ሕወሓት […]

ምሁርነት ድሮ እና ዘንድሮ ዩኒቨርስቲ ለምርምር፣ ዩኒቨርስቲ ሀገርን ለማወቅ፣ ለማስተማር እና ላላወቁ ለማሳወቅ

Mengistu Musie ምሁርነት ድሮ እና ዘንድሮ ዩኒቨርስቲ ለምርምር፣ ዩኒቨርስቲ ሀገርን ለማወቅ፣ ለማስተማር እና ላላወቁ ለማሳወቅ ============================================= ያኔ ገና የዴሞክራሲ ጥያቄ ሲነሳ። የንጉሠ ነገስቱ የክብር ዘብ ዋናው አዛዥ የነበሩት ጀ. መንግስቱ ነዋይ፣ የደህንነት ሹሙ እና ወንድማቸው ገርማሜ ነዋይ የስርአት ለውጥ ብለው በንጉሡ ሲያምጹ አገዛዝን ለመቀየር የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ሲያደርጉ የእነሱን አላማ የሚደግፍ የተማሪ ንቅናቄ የተጀመረ እና […]