በ 3 ሳምንታት $250000 ብቻ? ከዚህ በላይ ማድረግ እንችላለን (ግርማ ካሳ)

November 12, 2018 ዶ/ር አብይ የአሜሪካ ጉብኝት ከማድረጋቸውና የማኪያቶን አንድ ዶላር በቀን ሐሳብ ከማቅረባቸው ሳምንታት በፊት “ከዳያስፖራው ተግባራዊ መደመር ያስፈለጋል – የዶ/ር አብይን ጉብኘት በተመለከተ” በሚል አንድ ጽሁፍ አስነብቤ ነበር። በዚህ ጽሁፍ “አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አዉስትራሊያ፣ አዉሮፓ.. የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን አንድ ሚሊዮን ናቸው እንበል። እርግጠኛ ነኝ ትንሽ ደሞዝ አገኙ ቢባል በአመት 12 ሺህ ዶላር አካባቢ ነው። […]
ለለውጡ ጉልህ ድርሻ የነበረው የትኛው ቄሮ ነው? (ሰርፀ ደስታ)

November 12, 2018 ቄሮ ለለውጡ ጉልህ ድርሻ ነበረው የሚለው ላይ ሳይሆን ጥያቄው የትኛው ቄሮ ነው ነው፡፡ ኦሮሚያ ውስጥ ከጅምሩ ለብዙዎቻችን ግልጽ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎች ነበሩ፡፡ በኋላ ለማ መጥቶ የነበሩትን እንቅስቃሴዎች ሀገራዊ ይዘት እንዲኖራቸውና ቄሮን ወደ ኢትዮጵያ ተኮር እንቅስቃሴ ከመምራቱ በፊት በእነ ጀዋር የሚመራው ቄሮ አሁን ላይ ኦነግን ከተከተለው ቄሮ ጋር ተመሳሳይነት ያለው እንደነበር ልናስተባብለው የምንችለው ነገር […]
የሴት ልጅ ግርዛት በማይታመን መልኩ መቀነሱን አንድ ጥናት አመለከተ

Barcroft Media via Getty Images በአፍሪካ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የሴት ልጅ ግርዛት በአስደናቂ ሁኔታ መቀነሱን አንድ ጥናት አመልክቷል፤ ለበርካቶችም የምስራች ሆኗል። ቢ ኤም ጄ ግሎባል ሄልዝ በተባለው ገፅ ላይ የታተመው ጥናት እንደሚያሳየው በተለይ ከ14 ዓመት በታች በሆኑ ሴት ህፃናት በጣም ከፍተኛና ወሳኝ ለውጥ ታይቷል። • በግርዛት ልጁን ያጣው አባት ግርዛትን አወደሰ የሴት ልጅ ግርዛት […]
ከተቃዋሚ ድርጅቶች ያለፉት አዎንታዊና አሉታዊ ሚናዎች መማር (ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ)

November 11, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/>ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ (ጥቅምት 2011 ዓ/ም) ፩ኛ/ መንደርደሪያ ‘ምን መደረግ አለበት?’ በሚል ርዕስ በተደጋጋሚ ባስተላለፍኩት መልእክት ስለተፈራረቁት አምባገነን መንግሥታትና ስላስከተሉት እጅግ ከባድ ችግሮች ለመግለፅ ሞክሬያለሁ። አሁን ደግሞ ትኩረት ለመስጠት የፈለግሁት በተቃዋሚ ድርጅቶችና በጠቅላላዉ ሕዝባችን ላይ ነዉ። ሁኔታዎች አሁን ካሁን ትንሽ ይሻሻላሉ፤ ሰዎችም ወደኅሊናቸዉ መመለስ የጀመሩ ይመስላሉ ብለን […]
“ነጻነት” (ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም)

11/11/2018 “…የሚጣፍጥ ዲስኩር ወደሚመር ተግባር ሲለወጥ ደጋግመን አይተናል፤ ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ የራበው የአገሩ ባለቤት መሆን ነው፤ …ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠማው በአገሩ ላይ ባለሥልጣና ባለመብት መሆን ነው፤ ….ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ የናፈቀው ቃልና ተግባር የተጣጣመበት ሥርዓት ነው” – መስፍን ወልደማርያም (ፕ/ር) “ነጻነት እንደሳሙና ሙልጭ፣ ሙልጭ እያለ ሲያጓጓን ትውልዶች አልፈዋል፤ ዛሬ ደግሞ አዲሱ የዓብይና የለማ ለውጥ […]
ግልጽ ደብዳቤ ለመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ በያላችሁበት – ወሰኔ ይፍሩ (ፕሮፌሰር)

የተከበራችሁ ወገኖቺ ሆይ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዮን አቀርባለሁ። ክፍል አንድ በመጀመሪያ ይህ ድብዳቢ ስፋ ያለ ውይይት ተደርጎበት ወደፊት ነፃ ለምትሆነው አገራችን በምን ዓይነት አስተዳደርና ሕገ መንግሥት እንደምንተዳደር ተወያይተንና ሃሳብና መላ ምቶች ተንሽራሽረው በስምምነት የሕግ በላይንትን ተቀብለን፤ የፍርድ ቢቱንና የምርጫ ቦርዱን ነፃነት አስተካክለን የሕዝብ መንግሥት በሕዝብ ለሕዝብ አዋቅረን የሚያስፈልገውን ለውጥ እንደአስፈላጊነቱ በቅደም ተከተል እንድንሰራ ለመወያየት ታስቦ የቀረብ […]
አገዛዙ ያረከሳቸው የኢትዪጲያውያንን ዕሴቶች በጨረፍታ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

November 11, 2018 ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ኮተቤ ሜትሮፖሊን ዩኒቨርስቲ ህወሓት የተከበሩ ነገሮችን የማርከስ ክፉ ልክፍት ተጣብቶታል፡፡ ህወሓት በስልጣን ላይ በቆየባቸው ሀያ ሰባት አመታት በርካታ የተከበሩ ዕሴቶችን አቃሏል፤ ክብራቸውን ቀንሷል፤ አይነኬ የሆኑ ጉዳችን ደፍሯል፡፡ ከእነዚህ ጉዳዩች ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡ ኢትዪጲያ እና ኢትዪጲያዊነት ለህወሓት ትላቁ በሽታው ነበር፡፡ የነፃነት ተምሳሌት፣ አኩሪ ባህል፤ ቅርስ፤ ስነ-ፅሁፍ፤ እምነት እና […]
ከግጭት ወደ ግጭት እንዳይሆን! – ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር)

November 11, 2018 *** ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር) ኢትዮጵያዊያን በርካታ መልካም ታሪካዊ አጋጣሚዎች አምልጠውናል፡፡ አሁን የሚታየው ለዴሞክራሲ ሽግግር ሊያግዝ የሚችል ታሪካዊ ዕድልም እንዳያመልጠን በእጅጉ ያሰጋል፡፡ ከአፈና አገዛዝ ተላቀን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ልንመሠርት ወደምንችልበት የሽግግር ዘመን ገባን ብለን ደስ ሲለን፣ ለውጡ መልኩን እንዲቀይርና ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄድ ከየአቅጣጫው መጠላለፍ እየታየ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ባለፈው የአፈና ዘመን እንኳ ባልታየ መልኩ […]
ህወሓት አንጻር ኢሕአፓ ትናንት ከዛሬ (መንግስቱ ሙሴ)

November 11, 2018 ተሐት (ወያኔ ሐርነት ትግራይ) ህወሓት፣ ማሊሊት ብዙ ስም ነው የነበራት። አላማዋ ግን አንድም ሁለትም የሆነው አንድ እና አንድ ብቻ ነበር። ጸረ ኢትዮጵያ/ጽረ አማራ። በህወሓት አስተሳሰብ ኢትዮጵያ የብሔር ብሄረሰቦች እስር ቤት ናት። “ኢትዮጵያ አማራ ሰራሽ የሆነች እና የአማራ ኮሎኒያሊስቶች በሀይል ጨፍልቀው የሰሯት ሀገር ናት” የኢትዮጵያ ጠላቶችን ከጎኗ ለማሰለፍ […]
ለአቶ ባይሳ ዋቅወያ – ከተፈራ ድንበሩ

November 10, 2018 ለአቶ ባይሳ ዋቅወያ፣ እንደምን ሰነበቱ? ከአዲስ አበቤዎች ጋር በተያያዘ የጻፉትን ጦማር በተመለከተ አጭር አስተያየት ልሰጥዎት እሻለሁ፡፡ ቡራዩ ላይ የተፈጸመው ኢሰብአዊ ዘረፋ፣ የሰው ሕይወት ጉዳትና መፈናቀል ብዙዎችን ያሳሰበ መሆኑን በመጥቀስ “ፈተና ላይ ለወደቀው ኢትዮጵያዊነት አዲስ አበቤዎች የመታደግ ሚና እንዳላቸውና ሌሎች ደግሞ ወራሪዎችና ባዕዶች እንደሆኑ ያመለክታል…” ብለው ገልጸዋል፡፡ አክለውም “የቡራዩ ጉዳይ በብዙ ሚሊዮን የሚደርስ መፈናቀል ከደረሰበት የኦሮሞ ተፈናቃዮች እኩል ወይም ይበልጥ…እንዴት ትኩረት አገኘ” ብለው ተደንብቀዋል፡፡ አዲስ አበባ […]
