በአዲስ አበባ በሚገኙ መድሃኒት ቤቶች የስኳር በሽታ መድሃኒት የሆነው ኢንሱሊን እጥረት ተከሰተ

November 15, 2024 – Konjit Sitotaw  በአዲስ አበባ በሚገኙ መድሃኒት ቤቶች የስኳር በሽታ መድሃኒት የሆነው  ኢንሱሊን እጥረት መኖሩን የመድሃኒት ቤት ባለቤቶችና  እና ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ እንደ ኢንሱሊን ያሉ መሰረታዊ የስኳር መድሃኒቶች እጥረት መኖር እንደማይገባው በመግለጽ አሁን ላይ እጥረት ከሚስተዋልባቸው መድሃኒቶች አንዱ መሆኑን የከነማ መድሃኒት ቤት ቁጥር አስራ አራት ተጠባባቂ ሃላፊ አቶ ታጠቅ ታደሰ ለመናኸሪያ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ በብዛት ከሚሸጡ […]

በኢትዮጵያ 1.9 ሚሊዮን ሰዎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ ተባለ

ጌታሁን ታረቀኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ስኳር ሕሙማን ማኅበር ፕሬዚዳንት ማኅበራዊ በኢትዮጵያ 1.9 ሚሊዮን ሰዎች ከስኳር ሕመም ጋር ይኖራሉ ተባለ የማነ ብርሃኑ ቀን: November 13, 2024 በኢትዮጵያ የስኳር ሕመም ታማሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ እንደሚገኝና 1.9 ሚሊዮን ሰዎች ከበሽታው ጋር የሚኖሩ መሆናቸው ተነገረ። የጤና ሚኒስቴር ስለ ስኳር ሕመም ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም. በቢሾፍቱ […]

Who is Fano? Inside Ethiopia’s Amhara rebellion

Who is Fano? Inside Ethiopia’s Amhara rebellion ‘I have been in the jungle, struggling for my people.’ Simon Vera Independent journalist and photographer in East Africa, looking for the human story in news BAHIR DAR, Amhara For the past 20 months, Ethiopia’s Amhara region has been torn apart by a bloody conflict between federal forces […]

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሁሉም ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ መስፋፋቱ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማኅበራዊ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሁሉም ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ መስፋፋቱ ተገለጸ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: November 10, 2024 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ መከሰቱን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ።  በክልሉ የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ አስመልክቶ የመስክ ምልከታ ያደረገው ቋሚ ኮሚቴው፣ ደረጃው ይለያይ […]

Tea export ambitions fizzle as coffee shipments reach new heights

Business Tea export ambitions fizzle as coffee shipments reach new heights By Meklit Dinku November 9, 2024 Ambitions to see the export of 476 tons of tea leaves and earn nearly USD one million over the first quarter of the fiscal year have fallen flat as less than 260 tons of tea were shipped out […]

በቀን ሦስቴ መብላት የብልፅግና ግብ አይደለም መባሉ፤ ለትራምፕ የደረሱ መልክቶች፤ አሜሪካ የአማራ ክልል ግጭት ያሳስበኛል ማለትዋ

November 8, 2024 – DW Amharic  በቀን ሦስቴ መብላት የብልፅግና ግብ አይደለም መባሉ፤ 47ኛዉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነዉ ለተመረጡት ትራምፕ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ፤የእስራኤል ጠ/ሚ እና የፈረንሳይ ፕሬዝደንት የላኩት መልዕክት፤ እንዲሁም አሜሪካ የአማራ ክልል ግጭት አሳስቦኛል ማለትዋ በተሰኙ ጉዳዮች ላይ አስተያየቶችን አሰባስበናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሩሲያ ሰዓታት በፈጀ የድሮን ጥቃት ኪቭን ዒላማ አደረገች

November 2, 2024 – VOA Amharic  ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ በአንድ ሌሊት የፈፀመች የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት እስከ ማለዳ ድረስ የዘለቀ እና ቢያንስ አንድ ሰው ማቁሰሉን የከተማዋ ባለስልጣናት ዛሬ ቅዳሜ ተናገሩ። “የድሮኖቹ ስብርባሪዎች ስድስት የከተማ ወረዳዎች ላይ ሲወድቁ አንድ የፖሊስ መኮንን ቆስለዋል” ያሉት የከተማው ወታደራዊ አስተዳዳሪ ሰርሂ ፖፕኮ፣ በጥቃቱ የመኖሪያ ሕንፃዎች መውደማቸውንና እና የ… […]

ለዓመት የሚያገለግሉ የባህላዊ መድኃኒት ዕጽዋትን በአንድ ቀን የሚሰበስበው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ

ከ 5 ሰአት በፊት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኘው የም ዞን በየዓመቱ ጥቅምት 17 “ልዩ ቀን” ነው። የም ዞን በአዲሱ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዞን ሆኖ ከመደራጀቱ በፊት ልዩ ወረዳ ነበር። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል የሚገኘው ዞኑ ዋና ከተማው ሳጆ ይባላል። እንደ አብዛኞቹ አጎራባች ሕዝቦች የየም ማኅበረሰብ ለበርካታ ዘመናት ከዕጽዋቶች መድኃኒትን በመቀመም ልምድ ያካበተ እንደሆነ ይነገርለታል። ሕዝቡ […]