በአፋር ክልል መጋሌ ወረዳ የምግብ እጥረት ለሞት የሚዳርግ የጤና ችግር እንዳስከተለ ተገለጸ
September 26, 2023 – VOA Amharic በአፋር ክልል ኪልባቲረሱ ዞን መጋሌ ወረዳ፣ ከፍተኛ የምግብ እጥረት ማጋጠሙን፣ ወረዳው አስታወቀ፡፡ ከምግብ እጥረቱ ጋራ ተያይዞ በሚፈጠር የጤና ችግርም፣ የሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ መሐመድ ዲሚስ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ ከወረዳው ነዋሪ 70 በመቶው፣ አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው የጠቆሙት ምክትል አስተዳዳሪው፣ ችግሩ ዐቅም በላይ እንደኾነ አመልክተ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ሕጻናት ሳያቋርጡ እንዲተኙ ማሠልጠን ይጠቅማል?
24 መስከረም 2023, 07:46 EAT ዌንዲ ሀል ካናዳዊ የእንቅልፍ አጥኚ ናቸው። ከስምንት ዓመት በፊት 235 ቤተሰቦችን ያማከለ ጥናት ሠርተዋል። ጥናቱ ልጆችን መተኛት ማስተማር ላይ ያተኮረ ነበር። ከስድስት እስከ ስምንት ወር የሆናቸው ሕጻናትን አሳትፏል። ቤተሰብ ልጆቹን ሳያባብል ልጆቹ በራሳቸው እንቅልፍ እንዲወስዳቸው ማድረግን ይዳስሳል። ወላጆች የተለያየ መንገድ በመጠቀም ልጆቻቸውን ያስተኛሉ። ልጆቹን ሳያባብሉ ለማስተኛት የሚጠቀሟቸው መንገዶችም አሉ። ልጆች […]
ትኩረት በአፍሪቃ፤ የሊቢያ መቅሰፍት፤ የጊኒ ቢሳዉ ነፃነት
September 23, 2023 – DW Amharic ኸሊፋ ሐፍጣር ለሊቢያ በጣሙን ለምስራቅ ሊቢያዎች የዘራፊ፣ገዳይ፣ አሰቃዮች አዉራ ከሆኑ 11 ዓመት ደፈኑ።የደርና ሕዝብ ሙቱን ቀብሮ፣ ቁስለኛዉን ቆጥሮ፣የጠፋ ሐብት ንብረቱን አስልቶ ሳያበቃ አሁን እንኳን የሐፍጣር ወታደሮች ርዳታ አቀባዮችን ሳይቀር ያሰቃያሉ።የርዳታ ቁሳቁሶችን ይዘርፋሉ።«ከአደጋዉ የተረፉትን ሰዎች ሳይቀር ይዘርፋሉ»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
A coffee revolution – The Reporter 03:57
Sat, 23 Sep Society A coffee revolution By Daniel Nigussie September 23, 2023 The rise of luxury coffeehouses in Ethiopia’s capital Despite the rainy evening, coffee lovers from all walks of life congregated at a new establishment seeking refuge with their caffeinated beverages of choice. Dukamo Coffee Shop, located on the ground floor of Bole […]
በኮቪድ 19 ለረጅም ጊዜ የተያዙ ሰዎች ሳምባና ኩላሊታቸው ሊጎዳ እንደሚችል ጥናት አመላከተ
ከ 7 ሰአት በፊት የኮሮና ቫይረስ ለረጅም ጊዜ ጠንቶባቸው ሆስፒታል የገቡ ሰዎች በወሳኝ የሰውነት ክፍላቸው ላይ ጉዳት ሊኖር እንደሚችል አዲስ ጥናት አመላከተ። በኮቪድ ለረጅም ጊዜ ተይዘው የነበሩ ሰዎች ሳምባ፣ አእምሮና ኩላሊት ከሌሎች ሰዎች በሶስት እጥፍ ከፍ ችግር እንደገጠማቸው የኤም አር አይ ምርመራ ፍንጭ ሰጥቷል። ተመራማሪዎቹ ይህ ጉዳት በኮቪድ 19 በተያዙበት ወቅት በሽታው ምን ያህል የከፋ […]
በሱዳን በተከሰተ የጤና ቀውስ በመቶ የሚቆጠሩ ሕጻናት በመሞት ላይ ናቸው
September 20, 2023 – VOA Amharic በኩፍኝ፣ ተቅማጥ፣ የተመጣጠነ ምግብ ዕጥረት እና በሌሎችም መከላከል በሚቻሉ ሕመሞች ሳቢያ፣ ግጭት ከ5 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ባፈናቀለባት ሱዳን፣ በየወሩ አንድ መቶ የሚሆኑ ሕጻናት ይሞታሉ ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። ካለፈው ግንቦት እስከያዝነው መስከረም ወር ድረስ ባለው ግዜ ውስጥ፣ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ 1 ሺሕ 200 ሕጻናት በኩፍኝ ወረርሽኝ እና በተመጣጠነ […]
አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች የደቀኑት አደጋ
የአፍሪካ የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማኅበር የኢትዮጵያ ሊቀመንበር ድልነሳው የኋላው (ፕሮፌሰር) ማኅበራዊ አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች የደቀኑት አደጋ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: September 20, 2023 ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየከሰቱና የሥርጭት አድማሳቸውንም እያስፋፉ መምጣታቸውን አፍሪካ አቀፍ የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማኅበር የኢትዮጵያ ቻፕተር አስታውቋል፡፡ እነዚህን የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ኢትዮጵያን […]
አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች የደቀኑት አደጋ
September 20, 2023 ሪፖርተር – Ethiopian Reporter – #1 Best and reliable news source in Ethiopiaአዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች የደቀኑት አደጋ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየከሰቱና የሥርጭት አድማሳቸውንም እያስፋፉ መምጣታቸውን አፍሪካ አቀፍ የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማኅበር የኢትዮጵያ ቻፕተር አስታውቋል፡፡ እነዚህን የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ […]
በአማራ ክልል በተከሰተው የኮሌራ በሽታ 70 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
September 17, 2023 – EthiopianReporter.com ማኅበራዊ በአማራ ክልል በተከሰተው የኮሌራ በሽታ 70 ሰዎች መሞታቸው ተሰማ አበበ ፍቅር ቀን: September 17, 2023 በአማራ ክልል ከባለፈው ዓመት 2015 ዓ.ም. ሐምሌ ወር ጀምሮ ተከስቶ በነበረው የኮሌራ በሽታ 70 ሰዎች መሞታቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተከሰተው የኮሌራ በሽታ ከሞቱት ሰዎች ባሻገር 3,800 የሚሆኑ ሰዎች በበሽታው መጠቃታቸውን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ […]
የግል የጤና ተቋማት በፋይናንስ ተደራሽ እንዲሆኑ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ ኢሰመኮ ጠየቀ
September 17, 2023 – EthiopianReporter.com ማኅበራዊ የግል የጤና ተቋማት በፋይናንስ ተደራሽ እንዲሆኑ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ ኢሰመኮ ጠየቀ ሔለን ተስፋዬ ቀን: September 17, 2023 የግል የጤና ዘርፍ የሚሰጡ የሕክምና አገልግሎቶች ለኅብረተሰቡ በፋይናንስ ተደራሽ እንዲሆኑ የአሠራር፣ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያ የማድረግ፣ የክትትና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያለው ሰኔ 2014 ዓ.ም. እስከ ሰኔ […]
