የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ውስጥ በ2021 ያቀደውን ያህል ሰዎች የኮቪድ-19 ክትባት አላገኙም

31 ታህሳስ 2021 የዓለም ጤና ድርጅት ዛሬ በሚጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኮሮናቫይረስ ክትባት ስርጭት በሁሉም የአፍሪካ አገራት ቢያንስ 40 በመቶ እንዲደርስ ያስቀመጠው ግብ ሳይሳካ ቀረ። ድርጅቱ በያዝነው ዓመት መጀመሪያ ላይ ይህ ዕቅድ እንደሚሳካ በማሰብ ቢያስቀምጥም ማሳካት የቻለው ግን በጣም አነስተኛ ቁጥር ነው። እስካሁንም በአጠቃላይ ከአፍሪካ ሙሉ በሙሉ የተከተበው ሕዝብ ቁጥር 9 በመቶ ብቻ እንደሆነ ተገልጿል። ነገር […]

የኦሚክሮን እና ዴልታ ዝርያዎች በኮሮና መስፋፋት ላይ ማዕበል ቀስቅሰዋል፡ የዓለም ጤና ድርጅት

ከ 6 ሰአት በፊት የኮሮናቫይረስ ዴልታ እና ኦሚክሮን የተሰኙት ልውጥ ዝርያዎች በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎችን በማበራከት አደገኛ ማዕበል እያመጣ ነው ሲሉ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ገለፁ። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ይህንን ያሉት በአሜሪካ እና በመላው አውሮፓ አዲስ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎችን መመዝገባቸው ከተሰማ በኋላ ነው። ፈረንሳይ 208 ሺህ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመመዝገብ በአውሮፓ ታይቶ […]

ሰሞነኛው ጉንፋን ማንን ለከፋ ጉዳት ሊዳርግ ይችላል?

ከ 7 ሰአት በፊት መቼም ሰሞኑን እርስዎ ወይም በቅርበት የሚያውቋቸው በርካታ ሰዎች ‘በኃይለኛ ጉንፋን’ ተይዘው ትኩስ ነገር ሲወስዱ ተመልከተዋል። ሌሎችም ከወረርሽኙ ራሳቸውን ለመታደግ መፍትሔ ያሉትን ሁሉ እያደረጉ ነው። ይህ ጉንፋን መሰል ሕመም በርካቶችን ይዞ አንዳንዶችን በከባድ ህመም አሰቃይቶ ቢያልፍም፣ ሌሎችን ክፉኛ አጎሳቁሎ አልጋ ላይ አውሏቸው የጎዳቸው ስዎችም አሉ። በሌላ በኩል በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የመያዝ ምጣኔው ታይቶ […]

Bitter legacy – Reuters 07:35

A REUTERS SPECIAL REPORT In Ethiopia war, new abuse charges turn spotlight on Tigrayan former rulers An Ethiopian Orthodox church in the town of Mai Kadra, Tigray, where ethnic violence exploded early in the war. REUTERS/Baz Ratner Ethiopian troops and their allies have driven back Tigrayan forces that had advanced on the capital. Reuters visited […]

በኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ቀናት ብቻ ከ22 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ታወቀ

ከ 6 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፈው ሳምንት ውስጥ በተደረገ የኮሮናቫይረስ ምርመራ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ሰዎች ላይ ወረርሽኙ መገኘቱን የተደረጉ የምርመራ ውጤቶች አመለከቱ። ካለፈው ሰኞ አስከ ትናንት እሁት ድረስ ባለፉት ሰባት ቀናት በ77,083 ናሙናዎች ላይ በተደረጉ ምርመራዎች በ22,321ዱ ላይ ቫይሱ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር በየዕለቱ የሚያወጣቸው የወረርሽኙ ሪፖርቶች ያመለክታሉ። ይህም አስካሁን በአንድ ሳምንት ከተመዘገቡ ከፍተኛ ቁጥር […]

Ethiopia Reports over 5, 000 New Covid Cases

 December 26, 2021 Ethiopian Monitor ADDIS ABABA – Ethiopia on Saturday recorded 5, 013 new Covid-19 cases, pushing its infections total to 395, 750. The country conducted more than 14, 000 testes to identify the in the positive cases on the day, says a ministry of health report for the day. Including the new cases, […]

‘በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ህሙማን መጨመርን ተክትሎ ኦሚክሮን መግባቱን ለማረጋገጥ የናሙና ምርመራ እየተደረገ ነው’ ጤና ሚኒስቴር

ከ 2 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ በያዝነው ሳምንት በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ፤ አዲሱ የቫይረሱ ዝርያ ኦሚክሮን ገብቶ ከሆነ ለማረጋገጥ የናሙና ምርመራ እየተደረገ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ለቢቢሲ ገለጹ። ባለፈው ሳምንት ከተመረመሩ 53 ሺህ ሰዎች መካከል 8500 በቫይረሱ ሲያዙ፣ 34 ሰዎች ሞተዋል። በተጨማሪም 440 ሰዎች የጽኑ ሕሙማን ክፍል ገብተዋል። ካለፉት ሳምንታት በተለየ […]

በአዲስ አበባ ተቋርጠው ከነበሩ የግንባታ ፍቃድ አገልግሎቶች የተወሰኑት እንዲጀምሩ ተወሰነ

December 23, 2021  ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የታዩ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ ታግደው የነበሩ የግንባታ ፍቃድ አገልግሎቶች እንዲጀመሩ መወሰኑን ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። ኢትዮጵያ በገባችበት ጦርነት ሳቢያ ለተለያዩ የኢኮኖሚ አሻጥሮች ተጋልጣለች በሚል መንግስት የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ገደብ ሲጥል መቆየቱ ይታወሳል።በተለይ በአዲስ አበባ ህገ ወጥ የመሬት ሽያጭ በመብዛቱ […]

ኮቪድ-19፡ ኦሚክሮን የሚያስከትለው ህመም ቀላል መሆኑን የደቡብ አፍሪካ ተደረገ ጥናት አመለከተ

ከ 4 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ኦሚክሮን በተሰኘው ልውጥ የኮቪድ ዝርያ ላይ ቀደም ብሎ የተደረገ ጥናት አዲሱ ቫይረስ ከባድ ህመም የማስከተል እድሉ ቀደም ሲል ከነበሩት የኮቪድ ዝርያዎች ያነሰ መሆኑን አመለከተ። ጥናቱ የተሰራው በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ሲሆን እስካሁን በሌሎች ተቋማት አልተገመገመም። ተቋሙ በጥናቱ በደቡብ አፍሪካ ከአውሮፓውያኑ ጥቅምት አንድ እስከ ኅዳር 30 በኦሚክሮን […]