ኮቪድ፡ ፋይዘር ፀረ ቫይረስ ክኒኑ በኮቪድ ጽኑ ህሙማን ላይ 89 በመቶ ውጤታማ መሆኑን አስታወቀ
6 ህዳር 2021, 09:10 EAT የአሜሪካው ድርጅት-ፋይዘር ኮቪድን ለማከም ያበለጸገው ክኒን በጠና የታመሙ አዋቂ ሰዎችን ሆስፒታል የመግባት ወይም የመሞት ዕድላቸውን 89 በመቶ እንደሚቀንስ የተደረገው ሙከራ አመለከተ። ፓክስሎቪድ የተባለው መድኃኒት ለጽኑ ህመም ተጋላጭ የሆኑ ሰዎች የበሽታውን ምልክት ካሳዩ በኋላ ወዲያውኑ ጥቅም ላይ እንዲውል ታስቦ የበለጸገ ነው። ፋይዘር ይህንን ይፋ ያደረገው የዩናይትድ ኪንግደም የመድኃኒት ተቆጣጣሪ መርክ ሻርፕ […]
የዓለም ጤና ድርጅት አውሮፓን በድጋሚ የወረርሽኙ ማዕከል ናት ሲል አስጠነቀቀ
ከ 3 ሰአት በፊት በአውሮፓ እየተባባሰ በመጣው ስርጭት ምክንያት አህጉሪቱ በድጋሚ የኮቪድ ወረርሽኝ “ማዕከል” ሆናለች ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል። የዓለም ጤና ድርጅት የአውሮፓ ኃላፊ ሃንስ ክሉጅ በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት እንዳሉት አህጉሪቱ በየካቲት ወር ግማሽ ሚሊዮን ተጨማሪ ሞት ልታስመዘግብ ትችላለች። ለስርጭቱ መጨመር በበቂ ሁኔታ ክትባት አለመሰጠቱን በማንሳት ትችቱን ሰንዝሯል። “ለኮቪድ-19 መስፋፋት ምላሽ ከመስጠት ቀድሞውኑ እንዳይከሰት […]
የኤምባሲዎቹ ማጓራት፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ድንፋታ፣ የዓለም ሚዲያዎች ፉከራ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ እየደረስን ነው። – ዲያቆን ዳንኤል
November 4, 2021 ወይ ሞት ወደ እኛ መጥቶ ይገድለናል፤ወይም እኛ ወደ ሞት ሄደን እንገድለዋለን፤ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛውን መርጠናል። አንዲት ነጥብ አለች ታሪክ የምትቀይር። ዕድል ተሰጥቶናል። የኛ ጥረት እየተነሣሣ ነው። ሁለቱ የሚገጥሙባት ነጥብ ላይ እየደረስን ነው። ይህቺ ነጥብ የኢትዮጵያን ታሪክ ትቀይራለች። ዓርብ ላይ ነን። እንደ ይሁዳ የሚሸጡ፣ እንደ ጴጥሮስ የለሁበትም የሚሉ፣ እንደ ሌሎቹ ደቀ መዛሙርት ነገር ሁሉ […]
የኢትዮጵያ መንግሥት ሊቀበላቸው ፍቃደኛ ከሆነ ጀፍሪ ፊልትማን ወደ አዲስ አበባ እንዲሄዱ በጆ ባይደን ታዘዋል !
November 2, 2021 The official said US Special Envoy for the Horn of Africa Jeffrey Feltman, who the Ethiopian government refused a visit from last month, “is ready to travel out to Ethiopia to engage with the government this week and we hope that he will be received and his visit accepted.” የኢትዮጵያ መንግሥት […]
በዓለም ዙሪያ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊዮንን መሻገሩ ተሰማ
2 ህዳር 2021, 07:58 EAT የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ ባሉት 19 ወራት በዓለም ዙሪያ ከአምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው መረጋገጡን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። የኮሮና ቫይረስን የመከካከያ ክትባቶች የሞት ቁጥርን እንዲቀንስ እያገዘ መሆኑም የተነገረ ሲሆን አንዳንድ የጤና ባለሙያዎች ግን ትክክለኛው የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊልቅ እንደሚችል ይናገራሉ። በአንዳንድ የዓለም ክፍሎች በቫይረሱ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎሽ ከወራት […]
Coronavirus: The United States Donates 1,552,590 Doses of the Pfizer COVID-19 Vaccine to…
Source: U.S. Embassy Addis Ababa, Ethiopia This new donation brings the total number of COVID-19 vaccines provided to Ethiopia by the U.S. to around four million doses since July 2021 ADDIS ABABA, Ethiopia, November 2, 2021 The Embassy of the United States in Ethiopia is pleased to announce the arrival of 1,552,590 doses of the Pfizer COVID-19 vaccine, which […]
የአማራ ክልል የክተት አዋጅ አስፈሪ ለምን ሆነ? | በመደበኛው የውጊያ ስልት ህወሓትን ማስቆም ያልተቻለበት ምስጢር
November 1, 2021
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕዝቡ ህወሓትን ለመውጋት “ማናቸውንም መሳሪያ እና አቅም” ይዞ እንዲዘምት ጠየቁ
1 ህዳር 2021, 07:24 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ሕዝቡ ‘የክት’ ጉዳዩን አቆይቶ ህወሓትን ‘ለመመከት፣ ለመቀልበስና ለመቅበር ማናቸውንም መሳሪያ እና አቅም ይዞ በሕጋዊ አደረጃጀት መዝመት አለበት’ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን መልዕክት ያስተላለፉት የህወሓት አማጺያን ኮምቦልቻን ጨምሮ የደቡብ ወሎ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸውን ካስታወቁ በኋላ ነው። በተመሳሳይ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ የህወሓት አማጺያን የደቡብ ወሎ መዲና የሆነችውን […]
Oromo Liberation Army: On the ground with Ethiopian fighters – BBC 14:04
OromoLiberationArmy: OnthegroundwithEthiopianfightersClose Conflict between the federal government and rebel TPLF forces in Ethiopia threatens the very fabric of the state, with hundreds of thousands of people on the brink of starvation. Oromo Liberation Army: On the ground with Ethiopian fighters www.bbc.co.uk/news/world-africa-59095778?at_medi… OromoLiberationArmy: Onthegroundwith EthiopianfightersClose Conflict between the federal government and rebel TPLF forces in Ethiopia threatens the very fabric […]
የአየር ንብረት ለውጥ ቡና እና ቸኮሌትን ውድ ያደርጋቸው ይሆን?
ከ 6 ሰአት በፊት ባለንበት ዘመን ተወዳጅ ከሆኑ ምግቦች አንዱ ሎብስተር የተባለው የዓሣ ዝርያ ነው። ይህ ምግብ እንደ ዛሬው ከቅንጡ ምግቦች ዝርዝር ውስጥ ከመካተቱ በፊት በጥንታዊ ሰዎች እምብዛም ቦታ አይሰጠውም ነበር። ወደ 18ኛው ክፍለ ዘመን ብትሄዱ ሎብስተርን አጣጥሞ የሚበላ ይቅርና ለመብላት የሚመኝም አልነበረም። ያኔ ሎብስተር በአሜሪካ ማረሚያ ቤቶች ለማዳበሪያነት ይውል ነበር። የባቡር ሀዲድ ግንባታ ሲጀመር […]